
4-3-3 MMA
🥊እንኳን ወደ 4-3-3 MMA በሰላም መጡ🥊 የ UFC እና የዓለም አቀፍ MMA አፍቃሪ ነህ? እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ነህ 🤗 🤼 የUFC እና አጠቃላይ አለም አቀፍ MMA ዜናዎች 📊 የፋይት ትንተና እና ቁጥራዊ መረጃዎች 🗓 የውድድር መርሃ ግብሮች እና የውጤት ግምቶች 🌠 የፋይተሮች ታሪክ እና አስደናቂ ገጠመኝ በተጨማሪም ጥያቄና መልሶች📑 @Ella_arsema06 📩
Subscribers, 30 days
Oct 6 – Nov 4−397 (−2%)
Show as table
| Date | Subscribers |
|---|---|
| Oct 6, 2026 | 19,775 |
| Oct 7, 2026 | 19,721 |
| Oct 8, 2026 | 19,690 |
| Oct 9, 2026 | 19,655 |
| Oct 10, 2026 | 19,648 |
| Oct 11, 2026 | 19,633 |
| Oct 12, 2026 | 19,618 |
| Oct 13, 2026 | 19,588 |
| Oct 14, 2026 | 19,555 |
| Oct 15, 2026 | 19,525 |
| Oct 16, 2026 | 19,480 |
| Oct 17, 2026 | 19,431 |
| Oct 18, 2026 | 19,388 |
| Oct 19, 2026 | 19,406 |
| Oct 20, 2026 | 19,367 |
| Oct 21, 2026 | 19,347 |
| Oct 22, 2026 | 19,314 |
| Oct 23, 2026 | 19,295 |
| Oct 24, 2026 | 19,344 |
| Oct 25, 2026 | 19,643 |
| Oct 26, 2026 | 19,628 |
| Oct 27, 2026 | 19,584 |
| Oct 28, 2026 | 19,552 |
| Oct 29, 2026 | 19,511 |
| Oct 30, 2026 | 19,493 |
| Oct 31, 2026 | 19,474 |
| Nov 1, 2026 | 19,445 |
| Nov 2, 2026 | 19,418 |
| Nov 3, 2026 | 19,403 |
| Nov 4, 2026 | 19,378 |
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 6, 2026 | 3,772 |
| Oct 7, 2026 | 3,442 |
| Oct 8, 2026 | 4,893 |
| Oct 9, 2026 | 9,208 |
| Oct 10, 2026 | 6,606 |
| Oct 11, 2026 | 6,368 |
| Oct 12, 2026 | 5,329 |
| Oct 13, 2026 | 5,010 |
| Oct 14, 2026 | 5,765 |
| Oct 15, 2026 | 5,921 |
| Oct 16, 2026 | 5,430 |
| Oct 17, 2026 | 4,793 |
| Oct 18, 2026 | 5,127 |
| Oct 19, 2026 | 13,166 |
| Oct 20, 2026 | 4,722 |
| Oct 21, 2026 | 4,700 |
| Oct 22, 2026 | 3,611 |
| Oct 23, 2026 | 4,088 |
| Oct 24, 2026 | 4,676 |
| Oct 25, 2026 | 4,690 |
| Oct 26, 2026 | 4,776 |
| Oct 27, 2026 | 4,499 |
| Oct 28, 2026 | 4,232 |
| Oct 29, 2026 | 4,193 |
| Oct 30, 2026 | 4,405 |
| Oct 31, 2026 | 4,288 |
| Nov 1, 2026 | 4,479 |
| Nov 2, 2026 | 3,633 |
| Nov 3, 2026 | 2,899 |
| Nov 4, 2026 | 1,486 |
Most viewed this month
- 01Views63.8KForwards24Reactions45Comments1
- 02Views62.9KForwards1Reactions55Comments40
- 03Views56.5KForwards4Reactions86Comments17
- 04Views52.4KForwards12Reactions54Comments0
- 05Views6.96KForwards6Reactions115Comments36
Latest posts
ፒተር ያን ከ ሜራብ ጋር ፍልምያ አድርጎ ካሸነፈው በሁላ የ 1win ቤቲንግ ባለቤት በቃሉ መሰረት በስጦታ መልክ rolls Royce ሸልሞታል 🔥 @MMA_433 @MMA_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,287 |
| 11 h | 2,064 |
- After 1 hour1,287
- Total to date2,064
አርቴም ሎቦቭ ከረጅም ጊዜ ጓደኛው ከኮኖር ማክግሬጎር ጋር ስላላቸው ግንኙነት ሲናገር፣ አልኮል እና አደንዛዥ ዕፅ ፍጹም እንዳጠፉት ገልጿ፦ 🗣️ «ለማንም አላስበም። አሰልጣኙን እና የቅርብ ጓደኞቹን ሁሉ ጥሏቸዋል፤ ቃል የገባውን ክፍያ አልከፈለም። ከዊስኪ ንግድ ስምምነት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ተበዝብዣለሁ፤ አስተዳዳሪው ኦዲ ከእሱም ከእኔም ሰርቋል። ከመይዌዘር ጋር ከተደረገው ፍልሚያ 100 ሚሊዮን ዶላር አግኝቶ ለጆን የሰጠው 100,000 ዶላር ብቻ ነው፤ ሊ እና ጄሪንም የተስማማቸውን ክፍያ አልከፈላቸውም። ንቁና ጤነኛ የሆነው ኮኖር ወንድሞቹን በጭራሽ እንደዚህ አይይዝም። አልኮል፣ ዕፅ እና የኃላፊነት ስሜት ማጣት—በህይወቱ ውስጥ ችግሮችን ሁሉ ያመጡት እነዚህ ናቸው።» @MMA_433 @MMA_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 1,784 |
| 12 h | 2,394 |
- Total to date2,394
🇬🇪🌹 ኢሊያ ቶፑሪያ ወደ አገሩ ጆርጂያ ተመልሶ ለመጋጠም እየተዘጋጀ ይገኛል። 🗣️ «ሁሉም ነገር ወደጀመረበት ቦታ ተመልሻለሁ። ያለፈውን ለማስታወስ ሳይሆን፣ ራሴ ማነኝ የሚለውን ለራሴ ለማስታወስ ነው። ማታዶሩ ተመልሷል።» 🐂👀 @MMA_433 @MMA_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 2,257 |
| 15 h | 2,662 |
- After 6 hours2,257
- Total to date2,662
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 2,306 |
| 15 h | 2,661 |
- After 6 hours2,306
- Total to date2,661
ዳን ሁከር ቻርልስ ኦሊቬራ የBMF ታይትሉን አበላሽቶታል ብሏል : "እውነቱን ለመናገር ለተወሰነ ጊዜ አሪፍ ነበር፣ ከዚያም ትንሽ ደባሪ ነገር አደረገው ፤ ገደለው።"🤔 @MMA_433 @MMA_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 2,303 |
| 15 h | 2,659 |
- After 6 hours2,303
- Total to date2,659
📊 በአንድ ፍልሚያ ውስጥ ከፍተኛውን የተሳካ የtakedown ብዛት ያስመዘገቡ ተጋጣሚዎች፦ 🇷🇺 ካቢብ ኑርማጎመዶቭ - በ3 ራውንድ ውስጥ 21 የተሳኩ takedowns 🇬🇪 ሜራብ ድቫሊሽቪሊ - በ5 ራውንድ ውስጥ 20 የተሳኩ takedowns 🤼♂️ @MMA_433 @MMA_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 1,323 |
| 5 h | 2,059 |
| 9 h | 2,699 |
| 27 h | 3,150 |
- After 6 hours2,059
- After 24 hours3,150
- Total to date3,150
ኮነር ማክ ግሬገር ቀጣይ የሚያደርገው ፍልምያ የመጨረሻው እንደሆነ ተናግሯል😥 ቀጣይ ለመጨረሻ ከማንጋር እንዲፋለም ትፈልጋላችሁ? @MMA_433 @MMA_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 1,910 |
| 6 h | 2,437 |
| 28 h | 3,324 |
- After 6 hours2,437
- After 24 hours3,324
- Total to date3,324
ካርሎስ ፕራቴስ ኢስላም ላይ ያለውን ንዴት ገልጿል 🤬🗣 ኢስላም ፈርቶ ነው ያፈገፈገው... ሞራሌስን አሸንፌ መጥቼ ማካቼቭን ከዚህ በፊት ልመታው ካሰብኩት በእጥፍ የከፋ አድርጌ እመታዋለሁ ከዛ ትምህርት አግኝቶ እንዲህ አይነት ፈሪ መሆኑን እንዲያቆም አደርጋለው ። UFC ሳይቀር በጣም ተናደውበታል ውሳኔውን አልወደዱትም ... ከባድ ጉዳት ከሌለህ እና ካልተጎዳህ ተፋለም እንጂ ወንድሜ ውልህ ለዚህ እኮ ነው ስራህ ይህ ነው። መፋለም ካልፈለግክ ደግሞ ቀበቶህን ልቀቅ እና እዚያ ላይ ይብቃ ነገር ግን እንደዚህ As*hole አትሁን። ይህ የእውነት የባለጌ ስራ ነው እሱንም ታውቃለህ። ጥር ላይ መፋለምህንም ሆነ አለመፋለምህን እርግጠኛ አልነበርክም አይደል እንግዲያውስ ዝም ብለህ ስለ እሱ አትለፍልፍ ዝም ብለህ ተቀመጥ በቃ ወይም ጉዳት እንዳለብህ አስመስል ጉዳት እንደደረሰብህ አድርገህ ብታስመስል እንዲያውም አነስተኛ ጥፋት በሆነ ነበር። @MMA_433 @MMA_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 2,342 |
| 8 h | 2,752 |
| 30 h | 3,629 |
- After 6 hours2,342
- After 24 hours3,629
- Total to date3,629
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 2,425 |
| 9 h | 2,747 |
| 31 h | 3,551 |
- After 6 hours2,425
- After 24 hours3,551
- Total to date3,551
Connections
Similar channels
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™@bisrat_sport_433etSport565K
ARSENAL FOR ETHIOPIA🥇@arsenal_for_ethiopiaSport20.9K
Ze Kemer Tips@kemer923Sport26.2K
4-3-3 Troll ™ - Kitfish ⚽️@trollfootball433etSport48.7K
ኢትዮ CRISTIANO@ethio_cristianoSport101K
Ethio liverpool troll channel@troll115Sport1.98K
ሁሌ አርሰናል@hule_arsenal_ethSport205K
Manchester United Fans@manchesterunited_fanszSport209K
Mentioned by
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™@bisrat_sport_433et14 mentions, 6 repostsLatest post
Mentions
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™@bisrat_sport_433et1 mention, 2 reposts