Account
ሞዐ ተዋሕዶ ልጆች ፔጅ

ሞዐ ተዋሕዶ ልጆች ፔጅ

"ነፍሳችን በስጋ ስንኖር ብዙ መከራ አለባት። እንዲሁም ከስጋችን ከተለየች በኋላ እንደሰራነው ስራ ጥሩ ወይም መጥፎ እጣፈንታዎች ይገጥሟታል። ታዲያ በህይወት ስንኖር ነፍሳችንን የምታሻግር አንድ መንገድ አለች ይህችም ቀጥተኛዋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ናት። " https://t.me/MoaeTewahedoB አስተያየት ና ጥያቄ ያለው ብቻ‼️ @sosi5555 ይህ ፔጅ ታህሳስ 30/4/2014

Username
@moaetewahedob
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers8,770
Avg views per post, 7d513last 7 days
ERR5.85%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 25, 2026712
Nov 26, 2026535
Nov 27, 2026562
Nov 28, 2026289

Most viewed this month

  1. 01
    Views806
    Forwards—
    Reactions5
    Comments—
  2. 02
    Views767
    Forwards—
    Reactions7
    Comments—
  3. 03
    Views754
    Forwards—
    Reactions6
    Comments—
  4. 04
    Views745
    Forwards—
    Reactions4
    Comments—

Latest posts

#18173Text

“ጾም ዕረፍተ ነፍስን ትሰጣለች፡፡ ለሽማግሌዎች ውበትን ታጎናጽፋቿለች፤ ወጣቶችን በቀና ጎዳና ትመራቿለች፤ ማስተዋልን ትለግሳቿለች፤ ኹሉንም ሰው እንደ ዘውድ እንደ አክሊል ያማረ የተወደደ ታደርገዋለች፡፡ እንግዲያውስ ዛሬ ምንም ዓይነት ሁካታ አይኑር፡፡ ሁካታስ ይቅርና ምልክቱም አይኑር፡፡ ገደላን ለማንሣት ወይም የምግብ ዓይነትን ለማንጋጋት የሚራወጥ ማንም አይገኝ፡፡ ኹሉም ሰው ከእንደዚህ ዓይነት ግብር ይራቅ፡፡ ከተማችን እንደ ተወደዱ ቈነጃጅት አመለ ሸጋና የምትማርክ ትኹን፡፡ በአንድ ሌሊት ውስጥ ምን ያህል ለውጥ እንዳለ ስመለከትና የትናንቱን ጫጫታ ሳስታውሰው ጾም እንደ ምን ያለች ፍቱን መድኃኒት መኾኗን ዐይቼ በእጅጉ እደነቃለሁ፡፡ የእያንዳንዱን ሰው አመለካከት እንደ ምን እንደምትቀይር ተመልክቼ በእጅጉ መደነቅን ይይዘኛል፡፡ የገዢዎችን ብቻ ሳይኾን የተገዢዎችንም፣ የጌቶችን ብቻ ሳይኾን የባሮችም፣ የወንዶችን ብቻ ሳይኾን የሴቶችንም፣ የባለጸጎችን ብቻ ሳይኾን የድኾችንም፣ ቃለ እግዚአብሔር የሚያውቁትን ብቻ ሳይኾን የማያውቁትንም እንደ ምን ልበ ንጹሀን እንደምታደርጋቸው ተመልክቼ አብዝቼ እደነቃለሁ፡፡ የገዢዎችን ብቻ ሳይኾን የተገዢዎችንም ብዬ መናገሬስ ስለ ምንድን ነው? ነገሥታትም ከነዘውዳቸውና ከነሙሉ ማዕርጋቸው ኾነው ራሳቸውን ለጾም ስለሚያስገዙ ነዋ! ዛሬ በባለጸጋውና በድኻው ማዕድ ልዩነት የለውም፡፡ ኹሉም ሰው ተርታ ኑሮን የሚመራ ነው፡፡ የቅምጥልነትን ሕይወት የሚመራ የለም፡፡ ታይታን የሚፈልግ የለም፡፡ ኹሉም ሰው በቤቱ ካለው የሰባ ፍሪዳና ወይን ይልቅ እዚህ በቤተ ክርስቲያን ያለውን ሰማያዊውን ማዕድ ሽቶ የመጣ ነው። ✍በገብረ እግዚአብሔር ኪደ ✍ @MoaeTewahedoB

Open in Telegram
Views178−65%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h92
4 h178
  1. After 1 hour92
  2. Total to date178
#18172Text
Views278−46%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h154
4 h278
  1. After 1 hour154
  2. Total to date278
#18171Text

ፀሐይ ብርሃን ካልሰጠች ፀሐይ አትባልም፤ ብርሃን አለመስጠት ተፈጥሮዋ አይደለምና፡፡ እንስሳት ካልተነፈሱ እንስሳት አይባሉም፤ መተንፈስ ተፈጥሮአቸው ነውና፡፡ ዓሣ ከውኃ ከወጣ ሕይወት ያለው ዓሣ መኾኑ ይቀርና ይሞታል፡፡ አንድ ክርስቲያንም እውነተኛ ክርስቲያን የሚባለው፡- 1. #ሲጸልይ_ነው፡፡ ክርስቲያን ማለት በወልድ ውሉድ በክርስቶስ ክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስም መንፈሳዊ መባል ነውና፡፡ ልጅ ከኾኑ ደግሞ አባትን ማናገር ክርስቲያናዊ ተፈጥሮ ነውና፡፡ 2. #ሲያመሰግን_ነው፡፡ ክርስቲያን ማለት እግዚአብሔር ፈጣሬ ዓለማት ነው ብሎ ማመን ነውና፡፡ ስለዚህ ለአንድ ክርስቲያን የሰማይና የምድር ውበት እየተመለከተ እግዚአብሔርን ማመስገኑ ክርስቲያናዊ ተፈጥሮው ነው፡፡ 3.#ሲመጸውት_ነው፡፡ ክርስቲያን ማለት ሀብት ኹሉ ከእግዚአብሔር እንደ ኾነ መመስከር ነውና፡፡ ስለዚህ ራስን እንደ መልእክተኛ አድርጎ በመቁጠር ያለውን ለሌላው ማካፈል ክርስቲያናዊ ተፈጥሮው ነውና፡፡ 4. #ቅዱሳት_መጻሕፍትን_ሲያነብ_ነው፡፡ ክርስቲያን ማለት በመንፈስ ቅዱስ ሀብት ደስ የሚሰኝ ነውና፡፡ ይህን ለማድረግ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ በቅዱሳት መጻሕፍት በኩል ሲናገር መስማት ለአንድ ክርስቲያን ክርስቲያናዊ ተፈጥሮው ነውና፡፡ (#አምስቱ_የንስሐ_መንገዶች #በቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ኪደ እንደተረጎመው) @MoaeTewahedoB

Open in Telegram
Views300−42%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h102
4 h259
7 h300
  1. After 1 hour102
  2. After 6 hours300
  3. Total to date300
#18170Text
Views293−43%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h111
4 h253
7 h293
  1. After 1 hour111
  2. After 6 hours293
  3. Total to date293
#18169Text
Views313−39%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h78
3 h194
6 h313
  1. After 1 hour78
  2. After 6 hours313
  3. Total to date313
#18168Text
Views371−28%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h150
4 h289
6 h371
  1. After 1 hour150
  2. After 6 hours371
  3. Total to date371
#18167Text
Views690+35%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
10 h330
25 h690
  1. After 24 hours690
  2. Total to date690
#18166Text
Views471−8%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
11 h238
26 h471
  1. After 24 hours471
  2. Total to date471
#18165Text
Views448−13%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
14 h319
25 h448
  1. After 24 hours448
  2. Total to date448
#18164Text
Views673+31%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
16 h575
25 h673
  1. After 24 hours673
  2. Total to date673

All posts

Connections