📢 EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT GOH BETOCH BANK S.C. Date: November 27, 2026 AVAILABLE POSITIONSC ✅ Senior Administrative Assistant ✅ Customer Service Officer III – IFB ✅ Customer Service Officer III ✅ Customer Service Officer – IFB ✅ Graduate Trainee For more details, CLICK HERE
Open in Telegram
Goh Betoch Bank
The First Private Mortgage Bank in Ethiopia. Website: https://www.gohbetbank.com/ Facebook: https://bit.ly/3VaVTRw Twitter: https://bit.ly/3tIBMhW YouTube: https://bit.ly/3gkqlKr Linkedin: https://bit.ly/3h8Fa3h
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 9, 2026 | 3,620 |
| Nov 21, 2026 | 2,310 |
| Nov 23, 2026 | 2,105 |
| Nov 27, 2026 | 832 |
| Nov 28, 2026 | 742 |
Most viewed this month
- 01Views3.62KForwards—Reactions7Comments—
- 02Views2.31KForwards—Reactions3Comments—
- 03Views2.13KForwards—Reactions49Comments—
- 04Views2.08KForwards—Reactions5Comments—
Latest posts
የጥንቃቄ መልዕክት ውድ ደንበኞቻችን ! አንዳንድ አጭበርባሪዎች የቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ፌስቡክ እና ኢሜል አድራሻ በመጥለፍ ገንዘብ እንዲላክላቸዉ የሐሰት መልዕክቶችን እየላኩ ይገኛሉ፡፡ እርስዎ ማንኛዉንም መሰል ጥያቄ ሲደርስዎ፣ ለባለቤቱ ቀጥታ በመደወል እዉነተኛ መሆኑን ሳያረጋግጡ ገንዘብ አይላኩ፡፡ ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ፡፡ *************************************************** ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ በድምቀት አካሄደ:: በጉባኤው ላይ የባንኩ የ2025/26 ሂሳብ ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች የቀረበ ሲሆን ፤ ባንኩ በ2025/26 የስራ ዘመን በዋና ዋና የስራ አፈፃፀም መለኪያ መስፈርቶች አመርቂ ውጤት ያስመዘገበ መሆኑንና ባንኩ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ማግኘቱን የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ በላቸው ሁሪሳ ገልፀዋል፡፡ በመጨረሻም የባንኩን ውጤታማነት ይበልጥ ለማረጋገጥ ፤ ደንበኛ ተኮር አገልግሎት፣ ዲጂታላይዜሽን፣ የአሠራር ቅልጥፍና፣ ሪስክ አስተዳደር እና የሰው ሃብት ልማት የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸው በጉባኤው ላይ ተገልጿል። ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ !
Open in Telegramጠቀም ያለ ወለድ ከሚያስገኙ ልዩ ልዩ የቁጠባ አማራጮች ጋር እንጠብቅዎታለን! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramጎሕ ካርድ ለቀልጣፋ ግብይት !💜💛 ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp #GohCard #CardBanking
Open in Telegramልዩ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership
Open in Telegramየጥንቃቄ መልዕክት ውድ ደንበኞቻችን ! አንዳንድ አጭበርባሪዎች የቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ፌስቡክ እና ኢሜል አድራሻ በመጥለፍ ገንዘብ እንዲላክላቸዉ የሐሰት መልዕክቶችን እየላኩ ይገኛሉ፡፡ እርስዎ ማንኛዉንም መሰል ጥያቄ ሲደርስዎ፣ ለባለቤቱ ቀጥታ በመደወል እዉነተኛ መሆኑን ሳያረጋግጡ ገንዘብ አይላኩ፡፡ ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramጠቀም ያለ ወለድ ከሚያስገኙ ልዩ ልዩ የቁጠባ አማራጮች ጋር እንጠብቅዎታለን! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramየጥንቃቄ መልዕክት የመረጃዎ ደህንነት በእጅዎ ነው! የሳይበር ደህንነትዎን ለማረጋገጥ የሚከተሉትን የጥንቃቄ መንገዶች ይከተሉ፡፡ 🔐የይለፍ ቃልዎን እና የሚስጥር ቁጥርዎን ለማንም አያጋሩ:: 📵ምንጫቸው ያልታወቁ ሊንኮችንም ከመጫን ይቆጠቡ:: 🔎 የሒሳብዎን እንቅስቃሴና ቀሪ ሂሳብም በየጊዜው የመከታተል ልምድ ያሳድጉ:: ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp #GohCard #CardBanking
Open in Telegramበጎሕ ሞባይል መተግበሪያ ክፍያዎትን ያዘምኑ ! ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp #GohCard #CardBanking
Open in TelegramConnections
Similar channels
Rammis Bank ራሚስ ባንክ@rammisbankkEconomics8.22K
Sidama Bank Sc.@sidamabankscEconomics7.59K
CBE NOOR ሲቢኢ ኑር@combankcbenoorofficialEconomics11.1K
ZamZam Bank S.C@zamzambank_officalEconomics7.34K
NaodFX 💸@naodfxEconomics7K
አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.@ahadubanketEconomics12.8K
Tsehay Bank@tsehaybankscEconomics14.2K
Mamisha Online ማሚሻ@mamishaonlineeEconomics5.52K