Account
CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

CBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,918 branches at window level and in 155 dedicated branches.

Username
@combankcbenoorofficial
Category
Economics
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers11,013
Avg views per post, 7d379last 7 days
ERR3.44%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 22, 2026547
Nov 23, 2026452
Nov 24, 2026392
Nov 25, 2026230

Most viewed this month

  1. 01
    Views547
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views521
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  3. 03

    ውድ ደንበኞቻችን: ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በማሻሻል የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት እንዲያግዘው የክቡራን ደንበኞቹን አስተያየት በቀጣይነት በመሰብሰብ ላይ ይገኛል፡፡   በዚህ መሠረት በሲቢኢብር፣ በሲቢኢብር ወኪል ፣ በሲቢኢ ኮኔክት (CBE Connect) እና በኢንተርኔት ባንኪንግ የገንዘብ ዝውውር ሲፈጽሙ ወዲያውኑ ስልክዎ ስክሪን ላይ የባንካችንን አገልግሎቶች በተመለከተ የደንበኞችን ግብረ-መልስ ለመሰብሰብ ወደተዘጋጀው መጠይቅ  የሚመራ መልዕክት (Pop-up Notification) ይደርስዎታል።   በተጨማሪም በቅርንጫፎቻችን አገልግሎቶች ሲጠቀሙ እንዲሁም ኤቲኤም (ATM) እና ፖስ (POS) ከተጠቀሙ በኋላ ከሚላከው የፅሑፍ ማረጋገጫ መልዕክት (SMS) ጋር በቀጥታ ወደተዘጋጀው መጠይቅ የሚወስድ ማስፈንጠሪያ (Link) እንልካለን፡፡   በመሆኑም የእርስዎ አስተያየት ለባንካችን አገልግሎቶች መሻሻል ወሳኝ ስለሆነ፣ የሚፈልጉትን አገልግሎት ካገኙ በኋላ በስልክዎ ስክሪን ላይ የሚመጣውን አጭር የአስተያየት መስጫ መልዕክት (Pop-up Notification) ወይም ከማረጋገጫ አጭር የጽሁፍ መልእክት ጋር የሚደረስዎትን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን እና መጠይቁን በመሙላት አስተያየትዎን እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡   ስለትብብርዎ እናመሰግናለን!   ማሳሰቢያ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስልክ በሚላክ መጠይቅ ምንም አይነት የባንክ መረጃዎትን እና የሚስጥር ቁጥርዎን አይጠይቅም፡፡ ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

    Photo
    Views493
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኤክስፖርት ዘርፍ ከ75 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር መስጠቱን አስታወቀ። • ባንካችን በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር ያደረገው 15ኛው የኢትዮጵያ የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ************* ኮንፈረንሱ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና የግሉ ዘርፍ ተወካዮች በተገኙበት ከ600 በላይ ተሳታፊዎችን በማሳተፍ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሆልሴል ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር እስክንድር አስፋው፣ ባንካችን ለኤክስፖርቱ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ዶ/ር እስክንድር እንደገለጹት፣ ባለፈው ዓመት ብቻ ለኤክስፖርቱ ዘርፉ ከ75 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ማሰራጨቱን ገልጸዋል። ባንካችን በቀጣይም የኤክስፖርቱን ዘርፍ በተሻለ ሁኔታ በመደገፍ ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የበኩሉን ሚና እንደሚወጣ ዶ/ር እስክንድር ገልጸዋል። በመድረኩ ኢትዮጵያ ከጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች ኤክስፖርት ከ500 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቷ ተገልጿል። በኮንፈረንሱ ላይ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ስድስት ላኪዎች የዋንጫ ሽልማት ተሰጥቷል። ተሸላሚዎቹም ለስኬታቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረገላቸው የፋይናንስና ሌሎች ድጋፎች ከፍተኛ ሚና እንደነበራቸው ገልጸዋል። **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

    Photo
    Views461
    Forwards—
    Reactions1
    Comments—

Latest posts

#11166Video
Views201−47%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h120
4 h201
  1. After 1 hour120
  2. Total to date201
#11160Photo

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ እድገት እያከናወነ የሚገኘው ተግባር በእጅጉ የሚያስመሰግነው መሆኑ ተገለጸ። • ባንካችን የወጣት የእግር ኳስ ጨዋታ ዳኞች ልማት ፕሮጀክት የመክፈቻ መርሐ ግብርን በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር አድርጓል። ******************** የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተተኪ ወጣት የእግር ኳስ ዳኞችን ለማፍራት የሚየስችለውን የወጣት ዳኞች ልማት ፕሮጀክት በዛሬው እለት በጁፒተር ሆቴል በይፋ ባስጀመረበት መርሐ ግብር ላይ ተገኘተው መልእክታቸውን ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋ ተክሌ፣ ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚሠራውን ተግባር ከተቋማዊ ስኬቱ ነጥሎ አያየውም ብለዋል፡ አቶ ተስፋ ወጣቶችን ማእከል ያደረጉና በአካልና በአእምሯዊ ብቃቱ የላቀ ትውልድ ለመፍጠር የሚደረጉ ጥረቶች ልዩ ትኩረት ተሰጥቷቸው ሊደገፉ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ ባለፈው የበጀት ዓመት በመደበኛው የባንክ ሥራ ታላቅ ስኬት መመዝገቡን ያስታወሱት አቶ ተስፋ፣ ከዚህ ስኬቱ ጎን ለጎን ማኅበራዊ ኃለፊነቱን በመወጣት ረገድ ባንካችን የሚያኮራ ተግብር ማከናወኑን ገልጸው፣ ይሄው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡ ለመጪዎቹ አራት ቀናት በሚቆየው የወጣት የእግር ኳስ ዳኞች የአሰልጣኞች ስልጠና የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ በበኩላቸው ባንካችን ላደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል። አቶ ኢሳያስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በእግር ኳስ ስፖርትና መሰረተ ልማት ላይ ከሚያደርገው ቀጥተኛ ተሳትፎ ባሻገር ተተኪ ዳኞችን ለማፍራት እየተደረገ የሚገኘውን ጥረት መደገፉ ባንካችን ሁሉን አቀፍ ለሆነ ሀገራዊ ልማት ያለውን ቁርጠኝነት እንደሚያሳይ ተናግረዋል፡፡

Open in Telegram
Views240−37%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h69
2 h155
4 h240
  1. After 1 hour69
  2. Total to date240
#11159Video
Views245−35%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h83
5 h175
7 h245
  1. After 1 hour83
  2. After 6 hours245
  3. Total to date245
#11158Photo
Views233−39%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h30
2 h69
3 h133
7 h233
  1. After 1 hour30
  2. After 6 hours233
  3. Total to date233
#11157Photo
Views438+16%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
14 h329
24 h438
  1. After 24 hours438
  2. Total to date438
#11147Photo

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኤክስፖርት ዘርፍ ከ75 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር መስጠቱን አስታወቀ። • ባንካችን በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር ያደረገው 15ኛው የኢትዮጵያ የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ************* ኮንፈረንሱ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና የግሉ ዘርፍ ተወካዮች በተገኙበት ከ600 በላይ ተሳታፊዎችን በማሳተፍ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሆልሴል ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር እስክንድር አስፋው፣ ባንካችን ለኤክስፖርቱ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ዶ/ር እስክንድር እንደገለጹት፣ ባለፈው ዓመት ብቻ ለኤክስፖርቱ ዘርፉ ከ75 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ማሰራጨቱን ገልጸዋል። ባንካችን በቀጣይም የኤክስፖርቱን ዘርፍ በተሻለ ሁኔታ በመደገፍ ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የበኩሉን ሚና እንደሚወጣ ዶ/ር እስክንድር ገልጸዋል። በመድረኩ ኢትዮጵያ ከጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች ኤክስፖርት ከ500 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቷ ተገልጿል። በኮንፈረንሱ ላይ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ስድስት ላኪዎች የዋንጫ ሽልማት ተሰጥቷል። ተሸላሚዎቹም ለስኬታቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረገላቸው የፋይናንስና ሌሎች ድጋፎች ከፍተኛ ሚና እንደነበራቸው ገልጸዋል። **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

Open in Telegram
Views461+22%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
14 h377
25 h461
  1. After 24 hours461
  2. Total to date461
#11146Photo
Views334−12%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#11145Video

ከዕምነትዎ የተስማማ የባንክ አገልግሎት! ******* ሲቢኢ ኑር ለእሴትዎ ተጠንቅቆ፣ የሸሪዓ መርሆዎችን ያከበረ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት አቅርቦልዎታል! *******   በአቅራቢያዎ በሚገኙ ሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘት እንደፍላጎትዎ ትርፍ ከሚያስገኙ ወይም ያለትርፍ ገንዘብዎን በአደራ ተቀማጭ ከሚያደርጉ የተለያዩ አማራጭች በፈለጉት ከወለድ ነፃ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ። በአቅራቢያዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ከሌለ፣ በሲቢኢ ብር ተወካይ በኩል ወይም በስልክዎ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ በመጠቀም አሊያም ወደ *847# በመደወል በስልክ ቁጥርዎ የሲቢኢ ብር ሂሳብ ከፍተው የባንካችንን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ! የሲቢኢ ኑር ከወለድ ነጻ የባንክ ሂሳብ ሲከፍቱ፡       ✅ የገንዘብዎ ደህንነት ይጠበቃል፤       ✅ በሂሳቡ አማካይነት ገንዘብ መቀበል እና መላክ ይችላሉ፤       ✅ ደመወዝ፣ የንግድ ገቢ እና ሌሎች ገቢዎችን በሂሳብዎ መቀበል ይችላሉ፤       ✅ የኤቲኤም፣ የሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶችን መጠቀም፤ እና       ✅ ሌሎች በሸሪዓ መርሆዎች መሠረት የሚሰጡ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ። አካታች የባንክ አገልግሎት ለሁሉም!   ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cbenoor #shariacompliant #banking #Ethiopia #mudarabah #wadiah #Halal #FSD

Open in Telegram
Views360−5%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
19 h347
25 h360
  1. After 24 hours360
  2. Total to date360
#11144Photo
Views365−4%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
21 h357
24 h365
  1. After 24 hours365
  2. Total to date365
#11143Photo
Views521+37%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—

All posts

Connections