Account
Hibret Bank

Hibret Bank

Verified

Hibret Bank a progressive and modern banking institution, endowed with a strong financial structure and strong management, as well as a large and ever-increasing customers and correspondent base. https://t.me/HibretBankReferralBot

Username
@hibretbanket
Category
Economics
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers66,318
Avg views per post, 7d2,975last 7 days
ERR4.49%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 20, 20263,975
Nov 21, 20263,595
Nov 22, 20263,550
Nov 23, 20263,217
Nov 24, 20262,150
Nov 25, 20261,118

Most viewed this month

  1. 01

    ሕብረት ባንክ ሁለተኛ ዙር የገበያ ቅስቀሳ መርሃ ግብርን በይፋ አስጀመረ፡፡ ደንበኞቹን በተሻለ ሁኔታ በማገልገልና ከፍተኛ የደንበኛ እርካታን በማረጋገጥ የሚታወቀው ሕብረት ባንክ፣ “እርካታዎ ቀዳሚ ሥራችን ነው! YOUR SATISFACTION IS OUR PRIORITY!” በሚል መሪ ቃል ሁለተኛ ዙር የገበያ ቅስቀሳ (Sales Campaign) መርሃ ግብሩን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሕብር ታወር ከፍተኛ የሥራ አመራሮችና ደንበኞች በተገኙበት ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ አስጀምሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ የባንኩ ቺፍ ሪቴል ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳኒ ቦቸሬ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ባንኩ ቀደም ሲል ያከናወናቸው የገበያ ቅስቀሳ መርሃ ግብሮች አበረታች ውጤት እንዳስገኙና ለቀጣይ ሥራዎችም ጠቃሚ ተሞክሮ እንደፈጠሩ አስታውሰዋል። አያይዘውም፣ ይህ ሁለተኛ ዙር የገበያ ቅስቀሳ ከቀደሙት በበለጠ ውጤታማ በመሆን የባንኩን የሥራ አፈጻጸም ከፍ በማድረግ ባንኩ ወደ ተሻለ የእድገትና የተወዳዳሪነት ደረጃ እንዲሸጋገር የራሱን ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። በመጨረሻም በማስጀመሪያው መርሃ ግብር ላይ የተገኙት ከፍተኛ የሥራ አመራሮች የሕብረትን የከፍታ ጉዞ በማረጋገጥ ሂደቱ የባንኩ ሰራተኞች እና ደንበኞች እያሳዩ ላሉት ቁርጠኝነት ምስጋና አቅርበዋል፡፡   ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!   #HibretBank #SalesCampaign #CustomerSatsfaction #SerciveExcellence #BusinessGrowth

    Photo
    Views4.34K
    Forwards—
    Reactions30
    Comments—
  2. 02
    Views3.61K
    Forwards—
    Reactions8
    Comments—
  3. 03
    Views3.6K
    Forwards—
    Reactions17
    Comments—
  4. 04
    Views3.59K
    Forwards—
    Reactions5
    Comments—

Latest posts

#2653Photo
Views1,390−53%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h998
8 h1,390
  1. After 6 hours1,390
  2. Total to date1,390
#2652Photo
Views847−72%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#2651Photo
Views2,150−28%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
20 h1,770
25 h2,150
  1. After 24 hours2,150
  2. Total to date2,150
#2650Photo
Views3,400+14%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#2649Photo
Views3,210+8%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#2648Photo
Views3,040+2%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#2638Photo
Views3,550+19%vs avg
Forwards—
Reactions23
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
65 h3,480
70 h3,550
  1. Total to date3,550
#2637Photo
Views3,600+21%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#2636Photo
Views3,590+21%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#2633Photo

ሕብረት ባንክ ሁለተኛ ዙር የገበያ ቅስቀሳ መርሃ ግብርን በይፋ አስጀመረ፡፡ ደንበኞቹን በተሻለ ሁኔታ በማገልገልና ከፍተኛ የደንበኛ እርካታን በማረጋገጥ የሚታወቀው ሕብረት ባንክ፣ “እርካታዎ ቀዳሚ ሥራችን ነው! YOUR SATISFACTION IS OUR PRIORITY!” በሚል መሪ ቃል ሁለተኛ ዙር የገበያ ቅስቀሳ (Sales Campaign) መርሃ ግብሩን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሕብር ታወር ከፍተኛ የሥራ አመራሮችና ደንበኞች በተገኙበት ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ አስጀምሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ የባንኩ ቺፍ ሪቴል ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳኒ ቦቸሬ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ባንኩ ቀደም ሲል ያከናወናቸው የገበያ ቅስቀሳ መርሃ ግብሮች አበረታች ውጤት እንዳስገኙና ለቀጣይ ሥራዎችም ጠቃሚ ተሞክሮ እንደፈጠሩ አስታውሰዋል። አያይዘውም፣ ይህ ሁለተኛ ዙር የገበያ ቅስቀሳ ከቀደሙት በበለጠ ውጤታማ በመሆን የባንኩን የሥራ አፈጻጸም ከፍ በማድረግ ባንኩ ወደ ተሻለ የእድገትና የተወዳዳሪነት ደረጃ እንዲሸጋገር የራሱን ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። በመጨረሻም በማስጀመሪያው መርሃ ግብር ላይ የተገኙት ከፍተኛ የሥራ አመራሮች የሕብረትን የከፍታ ጉዞ በማረጋገጥ ሂደቱ የባንኩ ሰራተኞች እና ደንበኞች እያሳዩ ላሉት ቁርጠኝነት ምስጋና አቅርበዋል፡፡   ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!   #HibretBank #SalesCampaign #CustomerSatsfaction #SerciveExcellence #BusinessGrowth

Open in Telegram
Views4,340+46%vs avg
Forwards—
Reactions30
Comments—

All posts

Connections