በፋስትፔይ ተልኳል ሲሉ ደርሷል! ********* ፋስትፔይ በእርስዎና በሚወዱት ሰው መካከል ያለውን እርቀት አጥፍቶታል። ከባህር ማዶ ገንዘብ በፍጥነት በነፃ መላክ ሲፈልጉ ፋስትፔይን (#fastPAY) የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያ ይጠቀሙ! ከእለታዊ የውጭ ምንዛሬ መግዣ ተመን በተጨማሪ በተላከልዎት በእያንዳንዱ ዶላር ተጨማሪ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ያገኛሉ! ******** አሁኑኑ የፋስትፔይን መተግበሪያ በማውረድ ፍቅርዎን ወደሀገር ቤት ይላኩ፡ Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fastpay.android IOS: https://apps.apple.com/us/app/fastpayet/id1666650448 ********* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #fastpay #sendmoney #Ethiopia
Open in Telegram
Commercial Bank of Ethiopia - Official
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia
Subscribers, 30 days
Oct 5 – Nov 4+3,787 (+1.7%)
Show as table
| Date | Subscribers |
|---|---|
| Oct 5, 2026 | 216,429 |
| Oct 8, 2026 | 216,620 |
| Oct 9, 2026 | 216,635 |
| Oct 10, 2026 | 216,673 |
| Oct 11, 2026 | 216,726 |
| Oct 12, 2026 | 216,681 |
| Oct 13, 2026 | 216,638 |
| Oct 14, 2026 | 216,679 |
| Oct 15, 2026 | 216,709 |
| Oct 16, 2026 | 216,628 |
| Oct 17, 2026 | 217,234 |
| Oct 18, 2026 | 217,377 |
| Oct 19, 2026 | 217,405 |
| Oct 20, 2026 | 217,774 |
| Oct 21, 2026 | 217,948 |
| Oct 22, 2026 | 218,384 |
| Oct 23, 2026 | 218,759 |
| Oct 24, 2026 | 219,010 |
| Oct 25, 2026 | 219,419 |
| Oct 26, 2026 | 219,776 |
| Oct 27, 2026 | 220,003 |
| Oct 28, 2026 | 220,118 |
| Oct 29, 2026 | 220,316 |
| Oct 30, 2026 | 220,230 |
| Oct 31, 2026 | 220,187 |
| Nov 1, 2026 | 220,195 |
| Nov 2, 2026 | 220,177 |
| Nov 3, 2026 | 220,201 |
| Nov 4, 2026 | 220,216 |
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 6, 2026 | 13,358 |
| Oct 7, 2026 | 15,564 |
| Oct 8, 2026 | 12,786 |
| Oct 9, 2026 | 14,181 |
| Oct 10, 2026 | 13,697 |
| Oct 11, 2026 | 13,059 |
| Oct 12, 2026 | 11,838 |
| Oct 13, 2026 | 15,765 |
| Oct 14, 2026 | 12,719 |
| Oct 15, 2026 | 13,011 |
| Oct 16, 2026 | 14,020 |
| Oct 17, 2026 | 15,711 |
| Oct 18, 2026 | 14,365 |
| Oct 19, 2026 | 14,270 |
| Oct 20, 2026 | 18,759 |
| Oct 21, 2026 | 19,126 |
| Oct 22, 2026 | 17,298 |
| Oct 23, 2026 | 15,102 |
| Oct 24, 2026 | 14,158 |
| Oct 25, 2026 | 21,219 |
| Oct 26, 2026 | 16,078 |
| Oct 27, 2026 | 14,010 |
| Oct 28, 2026 | 14,176 |
| Oct 29, 2026 | 9,168 |
| Oct 30, 2026 | 9,590 |
| Oct 31, 2026 | 14,069 |
| Nov 1, 2026 | 17,811 |
| Nov 2, 2026 | 11,518 |
| Nov 3, 2026 | 13,700 |
| Nov 4, 2026 | 6,755 |
Most viewed this month
- 01Views25.4KForwards3Reactions32Comments9
- 02Views24.9KForwards3Reactions38Comments4
- 03Views23.2KForwards14Reactions26Comments9
- 04Views23KForwards7Reactions88Comments28
- 05Views22.2KForwards570Reactions54Comments43
Latest posts
በኢትዮዳይሬክት ሀገር ቤት ቅርብ ነው ! #EthioDirect ******** በኢትዮዳይሬክት ገንዘብ ከውጭ ሀገር አሁን ሲልኩ አሁን ይደርሳል። • ያለምንም ክፍያ • ቀጥታ ወደተቀባዩ ሂሳብ • ከተጨማሪ ጉርሻ ጋር! ******** #CBE #visa #mastercard #ethiopia #banking #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ ********* የEthioDirect መተግበሪያን ከPlay Store ወይም ከApp Store በማውረድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ! • ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
Open in TelegramNational Competitive #Bid ******** Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and eligible bidders to participate in a national competitive bidding process for the supply of the following item: 👉 Scanner Machine Interested bidders may obtain detailed information and bidding requirements by using the link provided below: https://combanketh.et/uploads/inv_pdf_24be4c8a5e.pdf **** Commercial Bank of Ethiopia The Bank You Can Always Rely On!
Open in Telegramየመጋዘን ኪራይ ደረሰኝ ብድር *********** ባንካችን ከሚሰጠው ልዩ የግብርና ብድር ውስጥ የመጋዘን ኪራይ ደረሰኝ ብድር አንዱ ሲሆን፤ አርሶ አደሮች በመጋዘን ያስቀመጡትን የእህል ምርት እንደማስያዣነት ተጠቅመው የሚወስዱት የብድር አይነት ነው። አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ስለብድር አገልግሎቱ የበለጠ ይረዱ፤ ተጠቃሚ ይሁኑ! በተጨማሪም ባንካችን • ለሰብል ምርት፣ • ለአትክልት፣ ፍራፍሬ እና አበባ ልማት፣ • ለእንስሳት እርባታ፣ • ለወተት እና የወተት ተዋፅኦ ምርት፣እንዲሁም • ለግብርና ማሽነሪዎች ወይም መሳሪያዎች ግዥ የሚውል ብድር አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው! ****** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #agriloan #ethiopia #agriculture #loan #ብድር #ግብርና
Open in Telegramየውጭ ምንዛሬ ሂሳብዎን በካርድዎ ያንቀሳቅሱ! *********** በሲቢኢ ቪዛ ዓለም አቀፍ ዴቢት ካርድዎ የውጭ ምንዛሬ ሂሳብዎን ከየትኛውም ዓለም ማንቀሳቀስ ይችላሉ! 👉 በውጭ ሀገራትም ሆነ በሀገር ውስጥ በፖስ ክፍያ ለመፈጸም 👉 በውጭ ሀገራትም ሆነ በሀገር ውስጥ ከኤቲኤም ገንዘብ ለማውጣት 👉 ለኦንላይን ክፍያዎች በሲቢኢ ቪዛ ዓለም አቀፍ ዴቢት ካርድዎ ይጠቀሙ! ካርዱን ለማግኘት በየትኛውም የባንካችን ቅርንጫፍ ያመልክቱ! ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #visa #digitalbanking #Paymentcard
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 4,301 |
| 11 h | 9,328 |
- Total to date9,328
ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! *** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 5,500 |
| 12 h | 9,725 |
- After 6 hours5,500
- Total to date9,725
በስልክዎ ይበደሩ! ********* ለአስቸኳይ ጉዳይ ገንዘብ ሲያስፈልግዎ ወዲህ ወዲያ ሳይሉ፣ የማንንም ፊት ሳያዩ፣ ባሉበት በስልክዎ መበደር ይችላሉ! በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ አሊያም ወደ *889# በመደወል CBE Fast Loan የሚለውን የአገልግሎት አማራጭ ተጠቅመው እስከ 50 ሺ ብር ያለማሲያዣ በፍጥነት መበደር ይችላሉ። መውሰድ የሚችሉት የብድር መጠን እንደ ሂሳብዎ እንቅስቃሴ የሚወሰን ሲሆን፣ብድርዎን በከፈሉ ቁጥር መበደር የሚችሉት መጠን እያደገ የሚሄድ ይሆናል! ልብ ይበሉ - አገልግሎቱን ለማግኘት ሂሳብዎ ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር የተሳሰረ መሆን አለበት! ********** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #loan #fastloan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,296 |
| 9 h | 7,322 |
| 10 h | 7,381 |
| 28 h | 18,217 |
- After 1 hour2,296
- After 24 hours18,217
- Total to date18,217
National Competitive #Bid ******** Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and eligible bidders to participate in a national competitive bidding process for the supply of the following item: 👉 UTP Cable Cat 6A Interested bidders may obtain detailed information and bidding requirements by using the link provided below: https://combanketh.et/uploads/12_2_78f730e2d6.pdf **** Commercial Bank of Ethiopia The Bank You Can Always Rely On!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 4,606 |
| 10 h | 8,319 |
| 11 h | 8,367 |
| 29 h | 11,929 |
- After 24 hours11,929
- Total to date11,929
በእምነትዎ ምክንያት ወደ ባንክ የማይሄዱበት ጊዜ ታሪክ ሆኗል! ******* ሲቢኢ ኑር ለእሴትዎ ተጠንቅቆ፣ የሸሪዓ መርሆዎችን ያከበረ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት አቅርቦልዎታል! ******* በአቅራቢያዎ በሚገኙ ሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘት እንደፍላጎትዎ ትርፍ ከሚያስገኙ ወይም ያለትርፍ ገንዘብዎን በአደራ ተቀማጭ ከሚያደርጉ የተለያዩ አማራጭች በፈለጉት ከወለድ ነፃ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ። በአቅራቢያዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ከሌለ፣ በሲቢኢ ብር ተወካይ በኩል ወይም በስልክዎ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ በመጠቀም አሊያም ወደ *847# በመደወል በስልክ ቁጥርዎ የሲቢኢ ብር ሂሳብ ከፍተው የባንካችንን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ! የሲቢኢ ኑር ከወለድ ነጻ የባንክ ሂሳብ ሲከፍቱ፡ ✅ የገንዘብዎ ደህንነት ይጠበቃል፤ ✅ በሂሳቡ አማካይነት ገንዘብ መቀበል እና መላክ ይችላሉ፤ ✅ ደመወዝ፣ የንግድ ገቢ እና ሌሎች ገቢዎችን በሂሳብዎ መቀበል ይችላሉ፤ ✅ የኤቲኤም፣ የሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶችን መጠቀም፤ እና ✅ ሌሎች በሸሪዓ መርሆዎች መሠረት የሚሰጡ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ። አካታች የባንክ አገልግሎት ለሁሉም! ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cbenoor #shariacompliant #banking #Ethiopia #mudarabah #wadiah #Halal #FSD
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 7,440 |
| 15 h | 10,217 |
| 26 h | 11,522 |
- After 6 hours7,440
- After 24 hours11,522
- Total to date11,522
ግብርዎን ካሉበት ይክፈሉ! *********** በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ግብርዎን ባሉበት ሆነው ያለገደብ መክፈል ይችላሉ። ✅ ወደ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎ ይግቡ፤ ✅ ‘Tax Payment’ የሚለውን ይጫኑ፤ ✅ ‘Ministry of Revenue (MOR) Tax Payment’ የሚለውን ይምረጡ፤ ✅ ሙሉ የግብር ክፍያ (Full Tax Payment) ወይም ከፊል የግብር ክፍያ (Partial Tax Payment) ይምረጡ፤ ✅ የግብር ሰብሳቢ ተቋም ይምረጡ፤ ✅ የክፍያ ማዘዣ ቁጥርዎን /Order Code/ ያስገቡ፤ ✅ ስምዎን እና የገንዘብ መጠኑን አረጋግጠው ክፍያዎን ይፈጽሙ። እስካሁን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፋችን በመገኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። **** የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ለማግኘት፡ • Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.mobilebanking • IOS: https://apps.apple.com/us/app/cbe-mobile-banking-new/id1534203410#?platform=iphone ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #digitalbanking #mobilebanking #banking #ethiopia
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 11,419 |
| 17 h | 16,025 |
| 28 h | 17,309 |
- After 24 hours17,309
- Total to date17,309
Connections
Similar channels
Forex & Futures Trading News@forextools_ioEconomics220K
金色财经@jinsecaijinpingdaoEconomics219K
رواتب موظفي الدولة علئ البطاقة الذكية@omeralijEconomics222K
Amit Trader | Trading Tips@amit_trader_trading_tipsEconomics218K
Golden Whale🥇@goldenwhaleforex333Economics223K
Financial News — Options | Stocks | Markets@findot_newsEconomics225K
كريبتو صفقات توصيات تداول إشارات@sl_e5Economics215K
Javad Trade ⚠️@javadtrade11Economics228K