Posts of Commercial Bank of Ethiopia - Official

newest first

#14782Photo
Views3,148−76%vs avg
Forwards1
Reactions12
Comments3
#14781Photo
Views5,241−60%vs avg
Forwards2
Reactions7
Comments2
#14780Photo
Views4,960−62%vs avg
Forwards6
Reactions6
Comments1
#14779Photo
Views8,125−37%vs avg
Forwards1
Reactions23
Comments15
#14778Video
Views9,328−28%vs avg
Forwards3
Reactions14
Comments5
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h4,301
11 h9,328
  1. Total to date9,328
#14777Photo
Views9,725−25%vs avg
Forwards8
Reactions11
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h5,500
12 h9,725
  1. After 6 hours5,500
  2. Total to date9,725
#14776Photo
Views18,217+40%vs avg
Forwards1
Reactions52
Comments46
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h2,296
9 h7,322
10 h7,381
28 h18,217
  1. After 1 hour2,296
  2. After 24 hours18,217
  3. Total to date18,217
#14775Photoedited
Views11,929−8%vs avg
Forwards9
Reactions16
Comments1
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h4,606
10 h8,319
11 h8,367
29 h11,929
  1. After 24 hours11,929
  2. Total to date11,929
#14774Photo

በእምነትዎ ምክንያት ወደ ባንክ የማይሄዱበት ጊዜ ታሪክ ሆኗል! ******* ሲቢኢ ኑር ለእሴትዎ ተጠንቅቆ፣ የሸሪዓ መርሆዎችን ያከበረ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት አቅርቦልዎታል! *******   በአቅራቢያዎ በሚገኙ ሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘት እንደፍላጎትዎ ትርፍ ከሚያስገኙ ወይም ያለትርፍ ገንዘብዎን በአደራ ተቀማጭ ከሚያደርጉ የተለያዩ አማራጭች በፈለጉት ከወለድ ነፃ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ። በአቅራቢያዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ከሌለ፣ በሲቢኢ ብር ተወካይ በኩል ወይም በስልክዎ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ በመጠቀም አሊያም ወደ *847# በመደወል በስልክ ቁጥርዎ የሲቢኢ ብር ሂሳብ ከፍተው የባንካችንን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ! የሲቢኢ ኑር ከወለድ ነጻ የባንክ ሂሳብ ሲከፍቱ፡       ✅ የገንዘብዎ ደህንነት ይጠበቃል፤       ✅ በሂሳቡ አማካይነት ገንዘብ መቀበል እና መላክ ይችላሉ፤       ✅ ደመወዝ፣ የንግድ ገቢ እና ሌሎች ገቢዎችን በሂሳብዎ መቀበል ይችላሉ፤       ✅ የኤቲኤም፣ የሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶችን መጠቀም፤ እና       ✅ ሌሎች በሸሪዓ መርሆዎች መሠረት የሚሰጡ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ። አካታች የባንክ አገልግሎት ለሁሉም! ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cbenoor #shariacompliant #banking #Ethiopia #mudarabah #wadiah #Halal #FSD

Open in Telegram
Views11,522−11%vs avg
Forwards0
Reactions14
Comments6
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
6 h7,440
15 h10,217
26 h11,522
  1. After 6 hours7,440
  2. After 24 hours11,522
  3. Total to date11,522
#14773Photo

ግብርዎን ካሉበት ይክፈሉ! *********** በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ግብርዎን ባሉበት ሆነው ያለገደብ መክፈል ይችላሉ።   ✅ ወደ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎ ይግቡ፤ ✅ ‘Tax Payment’ የሚለውን ይጫኑ፤ ✅ ‘Ministry of Revenue (MOR) Tax Payment’ የሚለውን ይምረጡ፤ ✅ ሙሉ የግብር ክፍያ (Full Tax Payment) ወይም ከፊል የግብር ክፍያ (Partial Tax Payment) ይምረጡ፤ ✅ የግብር ሰብሳቢ ተቋም ይምረጡ፤ ✅ የክፍያ ማዘዣ ቁጥርዎን /Order Code/ ያስገቡ፤ ✅ ስምዎን እና የገንዘብ መጠኑን አረጋግጠው ክፍያዎን ይፈጽሙ።   እስካሁን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፋችን በመገኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። **** የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ለማግኘት፡ • Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.mobilebanking • IOS: https://apps.apple.com/us/app/cbe-mobile-banking-new/id1534203410#?platform=iphone ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #digitalbanking #mobilebanking #banking #ethiopia

Open in Telegram
Views17,309+33%vs avg
Forwards3
Reactions8
Comments2
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h11,419
17 h16,025
28 h17,309
  1. After 24 hours17,309
  2. Total to date17,309
#14772Photo
Views9,522−27%vs avg
Forwards8
Reactions13
Comments5
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h7,339
18 h8,860
29 h9,522
  1. After 24 hours9,522
  2. Total to date9,522
#14771Photoalbum
Views11,390−12%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h5,284
11 h6,817
29 h11,378
30 h11,390
  1. After 24 hours11,378
  2. Total to date11,390
#14770Photoalbum
Views12,120−7%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h5,308
11 h6,873
29 h12,107
30 h12,120
  1. After 24 hours12,107
  2. Total to date12,120
#14769Photoalbum
Views11,583−11%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h5,159
11 h6,724
29 h11,570
30 h11,583
  1. After 24 hours11,570
  2. Total to date11,583
#14768Photoalbum
Views11,213−14%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h5,178
11 h6,744
29 h11,199
30 h11,213
  1. After 24 hours11,199
  2. Total to date11,213
#14767Photoalbum
Views11,003−15%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h5,181
11 h6,712
29 h10,991
30 h11,003
  1. After 24 hours10,991
  2. Total to date11,003
#14766Photoalbum
Views10,555−19%vs avg
Forwards0
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h5,143
11 h6,703
29 h10,544
30 h10,555
  1. After 24 hours10,544
  2. Total to date10,555
#14765Photoalbum
Views10,189−22%vs avg
Forwards0
Reactions26
Comments8
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h5,159
11 h6,723
29 h10,178
30 h10,189
  1. After 24 hours10,178
  2. Total to date10,189
#14764Text

ለጤናማ ማኅበረሰብ ግንባታ፤ ከቃል ባለፈ በተግባር የሚገለጽ ኃላፊነት! *** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመጀመሪያውን አገራዊ የስትሮክ ሕክምና አውደ ጥናት በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር አደረገ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ84 ዓመታት በላይ በባንክ አገልግሎት ዘርፍ ያለውን መሪነት ከማስቀጠል ባሻገር፣ ለማኅበረሰቡ ዘላቂ ዕድገትና ደኅንነት ያለውን ማኅበራዊ ኃላፊነት በተግባር እየተወጣ ይገኛል። ባንካችን ባለፉት 10 ዓመታት ብቻ ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ለተለያዩ የማኅበራዊ ኃላፊነት ተግባራት አውሏል። በዚህ ረገድ የጤናው ዘርፍ ባንካችን ትኩረት ከሰጣቸው ዋነኛ የማኅበራዊ ኃላፊነት ግንባሮች አንዱ ነው። ባንካችን በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር ባደረገው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አጠቃላይ የስትሮክ ሕክምና አውደ ጥናት ላይ የባንካችን የማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋ ተክሌ እንደገለጹት፣ የጤናው ዘርፍ ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ከሚወጣባቸው ቁልፍ መስኮች አንዱ ነው ብለዋል። ባንካችን በዘጠኝ የኢትዮጵያ ክልሎች ለተካሄዱና በመካሄድ ላይ ለሚገኙ የጤና ጣቢያዎች ግንባታ ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉንም አቶ ተስፋ አንስተዋል። ከዚህም በተጨማሪ ለመቄዶኒያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል አጠቃላይ ሆስፒታል ግንባታ፣ ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማኅበር እንዲሁም ለአይን ባንክ ያደረጋቸው የገንዘብ ድጋፎች ባንካችን በጤናው ዘርፍ እያከናወናቸው ካሉ ተጨባጭ የማኅበራዊ ኃላፊነት ተግባራት መካከል ይጠቀሳሉ። በኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የተዘጋጀውን ይህንኑ አገራዊ አውደ ጥናት በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር ለማድረግ የተወሰደው እርምጃም ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት እየተካሄደ ያለውን ሀገራዊ ጥረት ለመደገፍ ካለው ቁርጠኝነት የመነጨ መሆኑን አቶ ተስፋ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማኅበራዊ ኃላፊነትን ከገንዘብ ድጋፍ ባሻገር የማኅበረሰቡን የኑሮ ጥራት ከማሻሻልና የአገርን ዘላቂ ዕድገት ከማገዝ አንጻር በመመልከት በተለያዩ ዘርፎች ድጋፉን እያጠናከረ ይገኛል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

Open in Telegram
Views10,447−20%vs avg
Forwards0
Reactions17
Comments3
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h5,022
11 h6,462
29 h10,435
30 h10,447
  1. After 24 hours10,435
  2. Total to date10,447
#14763Photo
Views11,455−12%vs avg
Forwards14
Reactions36
Comments7
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h3,962
8 h8,498
25 h10,856
35 h11,455
  1. After 24 hours10,856
  2. Total to date11,455
#14762Photo

ከጥቅምት 30 በፊት የባንክ ሂሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር በማስተሳሰር አገልግሎት እንዳይስተጓጎልብዎት ያድርጉ! *******   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባስተላለፈው መመሪያ መሠረት ከሐረሪ ክልል እና ከታች ከተዘረዘሩት ከተሞች ውጪ በሚገኙ ቅርንጫፎች ሂሳብ የከፈታችሁ ደንበኞች እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያችሁ ጋር ማስተሳሰር እና ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል።    👉 በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ አስተዳደር፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ደብረብርሃን፣ ኮምቦልቻ፣ ሀዋሳ፣ አርባ ምንጭ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና፣ ወራቤ፣ ቡታጂራ፣ ወልቂጤ፣ ሸገር፣ ጅማ፣ አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ ቢሾፍቱ፣ ባቱ፣ አምቦ፣ መቐለ፣ አክሱም፣ ዓዲግራት፣ ጋምቤላ፣  አሶሳ እና በሐረሪ ክልል የምትገኙ እና እስካሁን ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባለማስተሳሰራችሁ ምክንያት ሂሳባችሁ የታገደ ደንበኞች ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያችሁ ጋር በማስተሳሰር በሂሳባችሁ ላይ ወጪ ከማድረግ የተጣለውን እግድ ማስነሳት ትችላላችሁ፤   👉 ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን (FAN) ይዘው በባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘት ወይም ባሉበት ሆነው በበይነ መረብ ማስተሳሰሪያ አማራጭ (https://cbefayda.cbe.com.et) ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያቸው ጋር ማስተሳሰር ይችላሉ፤   👉 የፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ደንበኞች ወደሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ እና የፋይዳ ቁጥራችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።   ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #fayda

Open in Telegram
Views10,891−16%vs avg
Forwards6
Reactions25
Comments3
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h5,085
9 h8,337
26 h10,278
35 h10,891
  1. After 24 hours10,278
  2. Total to date10,891
#14761Photoedited

የፋይናንሱ ደርቢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ መድን ********* በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 ዛሬ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ መድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 9፡00 ይገናኛሉ!   ትኬትዎን በሲቢኢ ብር ፕላስ ባሉበት ይቁረጡ፤ ጨዋታውን በስታዲየም ከነድባቡ ይመልከቱ!   ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️   ትኬትዎን ባሉበት በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ለመቁረጥ እንዲህ ያድርጉ፡   ⚽️ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ላይ ወደሚገኘው ‘ሚኒ አፕስ’/ ‘Mini Apps’ ይግቡ፣ ⚽️ ‘Ethio Sport’ የሚለውን ሚኒ አፕ ይክፈቱ፣ ⚽️  ሊመለከቱ የፈለጉትን ጨዋታ ይምረጡ፣ ⚽️  ሊቀመጡበት የፈለጉትን የስታዲየም ቦታ ይምረጡ፣ ⚽️  የትኬት ብዛት ይወስኑና ‘Next’ የሚለውን ይጫኑ፣ ⚽️ ስም እና ባለ 16 አሀዝ የፋይዳ ቁጥር ያስገቡ፣ ⚽️ ‘Pay with CBE Birr’ የሚለውን ይጫኑ፣ ⚽️ የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት ክፍያዎን ያጠናቁ፣ ⚽️ ክፍያው በተሳካ ሁኔታ ሲፈጸም የሚደርስዎትን ዲጂታል ትኬት ስክሪን ሾት አድርገው ወይም አውርደው ይያዙና ወደስታዲየም ሲገቡ ያሳዩ።   *** የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት፡ • ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr • ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787 ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #PremierLeague #EthiopianPremierLeague #CBEEthiopianPremierLeague

Open in Telegram
Views11,178−14%vs avg
Forwards1
Reactions33
Comments2
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
6 h7,317
30 h10,650
39 h11,178
  1. After 6 hours7,317
  2. After 24 hours10,650
  3. Total to date11,178
#14760Photoedited
Views10,963−16%vs avg
Forwards5
Reactions14
Comments1
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h7,909
32 h10,590
41 h10,963
  1. After 24 hours10,590
  2. Total to date10,963
#14758Photoedited
Views10,218−21%vs avg
Forwards12
Reactions23
Comments4
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
10 h7,626
33 h9,898
42 h10,218
  1. Total to date10,218
#14757Photo
Views18,051+39%vs avg
Forwards4
Reactions37
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h1,159
11 h13,465
25 h16,189
43 h18,051
  1. After 1 hour1,159
  2. After 24 hours16,189
  3. Total to date18,051
#14756Video
Views14,011+8%vs avg
Forwards1
Reactions35
Comments11
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
6 h5,597
31 h11,839
64 h13,833
74 h14,011
  1. After 6 hours5,597
  2. After 24 hours11,839
  3. Total to date14,011
#14755Photo

ፈታ እያሉ ሂሳብዎን ያስተዳድሩ! ************ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት በማንኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ እና ሀገር ሆነው ሂሳብዎን በአግባቡ ማስተዳደር ይችላሉ! 👉 ደመወዝ ለመክፈል እና ሌሎችንም ክፍያዎች ለመፈጸም 👉 ግብርን ለመክፈል 👉 የመብራት እና የውሀ የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የቴሌኮም የድህረ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የአየር ትኬት ለመቁረጥ 👉 ወደ ሲቢኢ ብር ዋሌት ገንዘብ ለማስተላለፍ 👉 የረዥም ጊዜ የባንክ ሂሳብ መግለጫ ለማግኘት 👉 የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ጭነት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ እና ሎጂስቲክስ ክፍያ ለመፈጸም 👉 ወደ ሲቢኢ ብር ወኪል/ነጋዴ  አጭር መለያ ገንዘብ ለማስተላለፍ 👉 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም   በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ! *************** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #digitalbanking #banking #ethiopia #internetbanking

Open in Telegram
Views21,611+66%vs avg
Forwards3
Reactions16
Comments2
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
8 h12,667
33 h19,290
66 h21,438
76 h21,611
  1. Total to date21,611
#14754Photoalbum
Views15,792+22%vs avg
Forwards2
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h2,934
7 h7,515
24 h11,391
72 h15,792
  1. After 1 hour2,934
  2. After 6 hours7,515
  3. After 24 hours11,391
  4. Total to date15,792
#14753Photoalbum
Views16,700+29%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h2,949
7 h7,529
24 h11,451
72 h16,700
  1. After 1 hour2,949
  2. After 6 hours7,529
  3. After 24 hours11,451
  4. Total to date16,700
#14752Photoalbum
Views16,223+25%vs avg
Forwards1
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h2,899
7 h7,509
24 h11,211
72 h16,223
  1. After 1 hour2,899
  2. After 6 hours7,509
  3. After 24 hours11,211
  4. Total to date16,223