የውጭ ምንዛሬ ሂሳብዎን በካርድዎ ያንቀሳቅሱ! *********** በሲቢኢ ቪዛ ዓለም አቀፍ ዴቢት ካርድዎ የውጭ ምንዛሬ ሂሳብዎን ከየትኛውም ዓለም ማንቀሳቀስ ይችላሉ! 👉 በውጭ ሀገራትም ሆነ በሀገር ውስጥ በፖስ ክፍያ ለመፈጸም 👉 በውጭ ሀገራትም ሆነ በሀገር ውስጥ ከኤቲኤም ገንዘብ ለማውጣት 👉 ለኦንላይን ክፍያዎች በሲቢኢ ቪዛ ዓለም አቀፍ ዴቢት ካርድዎ ይጠቀሙ! ካርዱን ለማግኘት በየትኛውም የባንካችን ቅርንጫፍ ያመልክቱ! ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #visa #digitalbanking #Paymentcard
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 120 |
| 4 h | 201 |
- After 1 hour120
- Total to date201