📢 EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT GOH BETOCH BANK S.C. Date: November 27, 2026 AVAILABLE POSITIONSC ✅ Senior Administrative Assistant ✅ Customer Service Officer III – IFB ✅ Customer Service Officer III ✅ Customer Service Officer – IFB ✅ Graduate Trainee For more details, CLICK HERE
Open in TelegramPosts of Goh Betoch Bank
የጥንቃቄ መልዕክት ውድ ደንበኞቻችን ! አንዳንድ አጭበርባሪዎች የቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ፌስቡክ እና ኢሜል አድራሻ በመጥለፍ ገንዘብ እንዲላክላቸዉ የሐሰት መልዕክቶችን እየላኩ ይገኛሉ፡፡ እርስዎ ማንኛዉንም መሰል ጥያቄ ሲደርስዎ፣ ለባለቤቱ ቀጥታ በመደወል እዉነተኛ መሆኑን ሳያረጋግጡ ገንዘብ አይላኩ፡፡ ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ፡፡ *************************************************** ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ በድምቀት አካሄደ:: በጉባኤው ላይ የባንኩ የ2025/26 ሂሳብ ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ለባለአክሲዮኖች የቀረበ ሲሆን ፤ ባንኩ በ2025/26 የስራ ዘመን በዋና ዋና የስራ አፈፃፀም መለኪያ መስፈርቶች አመርቂ ውጤት ያስመዘገበ መሆኑንና ባንኩ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ማግኘቱን የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ በላቸው ሁሪሳ ገልፀዋል፡፡ በመጨረሻም የባንኩን ውጤታማነት ይበልጥ ለማረጋገጥ ፤ ደንበኛ ተኮር አገልግሎት፣ ዲጂታላይዜሽን፣ የአሠራር ቅልጥፍና፣ ሪስክ አስተዳደር እና የሰው ሃብት ልማት የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸው በጉባኤው ላይ ተገልጿል። ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ !
Open in Telegramጠቀም ያለ ወለድ ከሚያስገኙ ልዩ ልዩ የቁጠባ አማራጮች ጋር እንጠብቅዎታለን! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramጎሕ ካርድ ለቀልጣፋ ግብይት !💜💛 ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp #GohCard #CardBanking
Open in Telegramልዩ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership
Open in Telegramየጥንቃቄ መልዕክት ውድ ደንበኞቻችን ! አንዳንድ አጭበርባሪዎች የቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ፌስቡክ እና ኢሜል አድራሻ በመጥለፍ ገንዘብ እንዲላክላቸዉ የሐሰት መልዕክቶችን እየላኩ ይገኛሉ፡፡ እርስዎ ማንኛዉንም መሰል ጥያቄ ሲደርስዎ፣ ለባለቤቱ ቀጥታ በመደወል እዉነተኛ መሆኑን ሳያረጋግጡ ገንዘብ አይላኩ፡፡ ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramጠቀም ያለ ወለድ ከሚያስገኙ ልዩ ልዩ የቁጠባ አማራጮች ጋር እንጠብቅዎታለን! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramየጥንቃቄ መልዕክት የመረጃዎ ደህንነት በእጅዎ ነው! የሳይበር ደህንነትዎን ለማረጋገጥ የሚከተሉትን የጥንቃቄ መንገዶች ይከተሉ፡፡ 🔐የይለፍ ቃልዎን እና የሚስጥር ቁጥርዎን ለማንም አያጋሩ:: 📵ምንጫቸው ያልታወቁ ሊንኮችንም ከመጫን ይቆጠቡ:: 🔎 የሒሳብዎን እንቅስቃሴና ቀሪ ሂሳብም በየጊዜው የመከታተል ልምድ ያሳድጉ:: ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp #GohCard #CardBanking
Open in Telegramበጎሕ ሞባይል መተግበሪያ ክፍያዎትን ያዘምኑ ! ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp #GohCard #CardBanking
Open in Telegramጁሙዓ ሙባረክ 💜 Jummá Mubarak 💛 ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #Mobilebanking #DigitalBanking #GohMobileAPP #gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #jummamubarak
Open in Telegramየጥንቃቄ መልዕክት ውድ ደንበኞቻችን ! አንዳንድ አጭበርባሪዎች የቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ፌስቡክ እና ኢሜል አድራሻ በመጥለፍ ገንዘብ እንዲላክላቸዉ የሐሰት መልዕክቶችን እየላኩ ይገኛሉ፡፡ እርስዎ ማንኛዉንም መሰል ጥያቄ ሲደርስዎ፣ ለባለቤቱ ቀጥታ በመደወል እዉነተኛ መሆኑን ሳያረጋግጡ ገንዘብ አይላኩ፡፡ ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramመልካም የሠንደቅ ዓላማ ቀን ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ ! #Ethiopia🇪🇹 #GohBetochBank #AddisAbaba #EthiopianBusiness #EthiopianBanking
Open in Telegramጠቀም ያለ ወለድ ከሚያስገኙ ልዩ ልዩ የቁጠባ አማራጮች ጋር እንጠብቅዎታለን! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
Open in Telegramጁሙዓ ሙባረክ 💜 Jummá Mubarak 💛 ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #Mobilebanking #DigitalBanking #GohMobileAPP
Open in Telegramቤቴል ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ! ተደራሽነቱን ይበልጥ እያሰፋ ወደ እርስዎ እየቀረበ የሚገኘው ጎሕ ቤቶች ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ ቤቴል አከባቢ አዲስ ቅርንጫፍ ከፍቶ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡ እርስዎም ወደ ቅርንጫፋችን ጎራ ብለው በተለመደው የቅርንጫፍ ሰራተኞቻችን ቀልጣፋ አገልግሎት ደስታ እና ትህትና በተሞላው መስተንግዶ ይገልገሉልን፡፡ ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! 💜💛 #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp
Open in Telegram📢 Goh Betoch Bank Announces ECMA Registration Statement Approval Goh Betoch Bank is pleased to announce that its Registration Statement has been officially approved by the Ethiopian Capital Markets Authority (ECMA). This important milestone reflects the Bank’s continued commitment to transparency, regulatory compliance, and sustainable growth. We extend our appreciation to our shareholders, customers, and stakeholders for their trust and support as we continue advancing our vision of delivering innovative and inclusive financial services. Goh Betoch Bank Bank of The Generation ! #GohBetochBank #BankOfTheGeneration #ECMA #CapitalMarket #EthiopianBanking
Open in Telegramጎፋ ገብርኤል ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ! ተደራሽነቱን ይበልጥ እያሰፋ ወደ እርስዎ እየቀረበ የሚገኘው ጎሕ ቤቶች ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ ጎፋ ገብርኤል አደባባይ አከባቢ አዲስ ቅርንጫፍ ከፍቶ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡ እርስዎም ወደ ቅርንጫፋችን ጎራ ብለው በተለመደው የቅርንጫፍ ሰራተኞቻችን ቀልጣፋ አገልግሎት ደስታ እና ትህትና በተሞላው መስተንግዶ ይገልገሉልን፡፡ ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.com ጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! 💜💛 #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp
Open in Telegramየጎሕ ቤቶች ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች፣ ክቡር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው እንኳን ደስ አልዎት እያልን መጪው የሥራ ዘመን የተሳካ እንዲሆንልዎ እንመኛለን ። ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ ! #Ethiopia🇪🇹 #GohBetochBank #AddisAbaba #EthiopianBusiness #EthiopianBanking
Open in TelegramBaga Ayyaana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan! እንኳን ለ2019 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Happy Irreechaa Holiday! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #bankinginaddis #commercialbanksinethiopia #bankingproducts #ethiopianbankingservices
Open in Telegramጎሕ ቤቶች ባንክ "በኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2026" እተሳተፈ ይገኛል! በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተዘጋጀው “የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2026” ዓለም አቀፍ ጉባዔ እና የፋይናንስ ኤግዚቢሽን በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ጉባዔው ከመስከረም 19 እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን የፋይናንስ ዘርፉን አጠቃላይ ተዋናዮች በአንድ ቦታ ያሰባሰበ ነው ። በፎረሙ ባንኮች፣ የኢንሹራንስ ድርጅቶች፣ አነስተኛ የገንዘብ ተቋማት፣ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ሰጪዎች፣ የክፍያ እና የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ተቋማት፣ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ አማካሪ ድርጅቶች እና የልማት አጋሮች እየተሳተፉበት ይገኛል። ጎሕ ቤቶች ባንክ በመድረኩ ላይ በመገኘት ለጎብኚዎች የተለያዩ የባንክ እና የፋይናንስ አገልግሎቶቹን እያስተዋወቀ የሚገኝ ሲሆን፣ ዲጂታል ባንኪንግ፣ ቁጠባ፣ ብድር እና የመኖሪያ ቤት ፋይናንስ መፍትሔዎች ላይ ግንዛቤ እየፈጠረ ይገኛል። በተጨማሪም፣ የጎሕ ቤቶች ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የተከበሩ አቶ ግሩም ፀጋዬ “የኢትዮጵያ የሞርጌጅ ባንክ ሥርዓት እና ቀጣይ ዕድሎች” በሚል ርዕስ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ተሳትፈው፣ ጎሕ ቤቶች ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የሞርጌጅ ባንክ መሆኑን እና የሞርጌጅ ፋይናንስን ከመደበኛ የባንክ አገልግሎቶች ጋር በማጣመር ለደንበኞች ዘመናዊ እና ተደራሽ የፋይናንስ መፍትሔዎችን እየሰጠ እንደሚገኝ አብራርተዋል። ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #EthiopiaFinanceForum2026 #GohBetochBank #BankOfTheGeneration #MortgageBanking #FinancialInclusion #DigitalBanking
Open in Telegram