Account
ZamZam Bank S.C

ZamZam Bank S.C

Verified

The First Full-Fledged Interest Free Bank in Ethiopia For More Information 📞 9670 Website - https://zamzambank.com/

Username
@zamzambank_offical
Category
Economics
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers7,331
Avg views per post, 7d1,227−40.8% vs prev 7d
ERR16.74%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 16, 20262,215
Nov 17, 20262,115
Nov 18, 20262,170
Nov 19, 20262,030
Nov 20, 20261,990
Nov 21, 20261,993
Nov 23, 20261,700
Nov 24, 20261,345
Nov 25, 20261,265
Nov 26, 20261,145
Nov 27, 2026711
Nov 28, 2026652

Most viewed this month

  1. 01

    ክፍያዎን በድምፅ ያረጋግጡ! ከእንግዲህ በየዲጂታል ክፍያ  ገንዘብ ወደ ሒሳብዎ መግባቱን  ለማረጋገጥ ስልክዎን ደጋግመው መፈተሽ  አያስፈልግዎም! ወይም በሀሰተኛ ስክሪን ሹት መታለል ቀርቷል፡፡ ዘምዘም ባንክ ከያጉት ፔይ ጋር በመተባበር አዲስ  የSoundbox ቴክኖሎጂን ለነጋዴዎች ማቅረቡን እያበሰረ በዚህ ቀላል አመቺ እና ዘመኑን በዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ስራዎን ያቀላጥፉ!  ስጋትን ያስወግዱ! ደንበኛዎ በQR Code ክፍያ ሲፈጽም፣ የክፍያውን ሁኔታና መጠን ወዲያውኑ በድምፅ ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡ ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የዕድገት ምንጭ። #ZamZamBank #YagoutPay #DigitalPayments #Soundbox #DigitalTransformation የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X

    Photo
    Views2.26K
    Forwards—
    Reactions15
    Comments—
  2. 02

    «ተቀባይነት ያገኘ ሐጅ ምንዳው ከጀነት በቀር ሌላ አይደለም።» (ሰሂህ አል-ቡኻሪና ሙስሊም) የእያንዳንዱ ሙስሊም የልብ ምኞት፣ የነፍስ ናፍቆትና የህይወት ትልቁ ግብ ወደ ተቀደሰው የአላህ ቤት በመጓዝ ይህን ታላቅ ምንዳ መጎናጸፍ ነው። ይህን መንፈሳዊ ጉዞ ለማድረግ ሲነሱ ሀሳብዎን በሙሉ በዱዓዎ እና በመንፈሳዊ ዝግጅትዎ ላይ ብቻ ያድርጉ፣ የሐጅ ክፍያዎን ያለምንም እንግልት፣ በፍጥነት እና በምቾት በዘምዘም ባንክ በመፈጸም የጀነት ጉዞዎን ዛሬውኑይጀምሩ! ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የዕድገት ምንጭ! #ZamZamBank#Bank#ZamZamEthiopia#zamzam#ዘምዘም#IFB# #Hajj የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X

    Photo
    Views2.21K
    Forwards—
    Reactions7
    Comments—
  3. 03
    Views2.17K
    Forwards—
    Reactions4
    Comments—
  4. 04
    Views2.17K
    Forwards—
    Reactions9
    Comments—

Latest posts

#4018Photo
Views652−61%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h323
11 h652
  1. Total to date652
#4017Photo
Views711−57%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#4016Photo
Views1,120−33%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#4015Photo

ልጆቻችሁ ትኩረታቸውን ትምህርታቸው ላይ ያድርጉ፤ የክፍያውን ጉዳይ ለእኛ ይተዉት! ውድ ወላጆች፤ የልጆቻችሁ ጭንቀት ጥናታቸው እና ውጤታቸው ብቻ እንዲሆን ይፈልጋሉ?  እንግድያውስ በ ZamZam School Payment እጅግ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ይፈጽሙ ልጆችዎም ያለ ምንም ስጋት ሙሉ ትኩረታቸውን ትምህርታቸው ላይ ያደርጋሉ። ለመክፈል ያሉት ምቹ አማራጮችዎ፡ •  ፈጣኑን የ USSD ኮድ *600# በመጠቀም •  በዘምዘም ዲጂታል መተግበሪያ (ZamZam Digital App) •  ከቴሌብር (Telebirr) ወይም ከሌሎች ባንኮች •  በዓለም አቀፍ Visa ወይም MasterCard •  ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #SchoolPayment የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X

Open in Telegram
Views1,170−30%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#4014Photo
Views1,240−26%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4013Photo
Views1,290−23%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#4012Video
Views1,350−19%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#4011Photo

ፍቅርዎን ከሩቅ፣ ድጋፍዎን ወደ ቤት፤ በዘምዘም ሬሚት! ርቀት በኪሎ ሜትር ይለካል፤ ፍቅር ግን በድጋፍ፣ በእንክብካቤና በማስታወስ ይገለጻል። ከውጭ ሀገር ሆነው ለወዳጅዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሚወዷቸው ሰዎች ድጋፍዎን በቀላሉ በዘምዘም ሬሚት ይላኩ። በZamZam Remit ፍቅርዎን ወደ ቤት ያድርሱ። መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zamzam.remit ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ! #ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #IFB #Remit የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! Telegram / Facebook / Linkedin / Instagram / TikTok / YouTube / X

Open in Telegram
Views1,340−20%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#4010Photo
Views1,690+1%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#4009Photo
Views1,710+2%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—

All posts

Connections