Account
አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.

ይህ ገጽ የአሐዱ ባንክ ዋና ዋና መልዕክቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው:: https://ahadubank.com https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank https://www.instagram.com/ahadu.bank/ https://www.linkedin.com/company/98420836

Username
@ahadubanket
Category
Economics
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers12,790
Avg views per post, 7d2,177−39.5% vs prev 7d
ERR17.02%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 13, 20264,720
Nov 16, 20263,970
Nov 17, 20263,660
Nov 18, 20263,860
Nov 19, 20263,440
Nov 20, 20263,520
Nov 21, 20263,140
Nov 23, 20262,810
Nov 24, 20262,475
Nov 25, 20262,170
Nov 26, 20261,925
Nov 27, 20261,460

Most viewed this month

  1. 01
    Views4.72K
    Forwards—
    Reactions2
    Comments—
  2. 02
    Views3.97K
    Forwards—
    Reactions7
    Comments—
  3. 03
    Views3.86K
    Forwards—
    Reactions6
    Comments—
  4. 04
    Views3.66K
    Forwards—
    Reactions5
    Comments—

Latest posts

#2271Photo
Views1,460−51%vs avg
Forwards—
Reactions70
Comments—
#2263Photo

አሐዱ ፡ባንክ ከ "Aqua for All" ጋር በመተባበር Ahadu WASH Impact Loan እና አካታች አረንጓዴ ፋይናንስን በይፋ አስጀመረ! አሐዱ፡ባንክ ፈጠራን በተላበሰ የትብብር (Partnership) ቢዝነስ ሞዴል በማኅበረሰቡ የኢኮኖሚ ደኅንነት ላይ በማተኮር፤  ለሀገራችን ኢትዮጵያ እድገት ጉልህ አስተዋፅኦ ለማበርከት ያለመ  የሁለትዮሽ ስምምነት "ከ Aqua for All" ጋር ኅዳር 16/2019 ዓ.ም በአዜማን ሆቴል ተፈራርሟል፡፡ የአሐዱ፡ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚን ወክለው የተገኙት የባንካችን ቺፍ ኮርፖሬት ሰርቪስስ ኦፊሰር አቶ ሲሳይ ገብሩ፤ አሐዱ፡ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች በሚለው መርሑ ከ "Aqua for All" ጋር በመተባበር፤ ለውሃ÷ ለንፅሕና÷ ለአካባቢ ጥበቃ (WASH) እና ለአካታች አረንጓዴ የሚውሉ  የብድር  መፍትሔዎችን ለብዙዎች ማቅረቡን አብሥረዋል፡፡ ባንካችንም ብድር ከመስጠት ባለፈ፤ ከማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት እና ከኅብረት ሥራ ማኅበራት ጋር በመሥራት የፋይናንስ አገልግሎቱን ለማኅበረሰባችን ተደራሽ ለማድረግ ዓላማ ሰንቆ በትጋት እየሠራ መሆኑን አክለው ገልጸዋል፡፡ አቶ ሕዝቅኤል ዓይናለም (የ Aqua for All Country Director) በበኩላቸው፤ ንፁሕ ውሃ ከሰው ልጅ ክብር እና የኢኮኖሚ ምርታማነት ጋር ቀጥታ የሚገናኝ በመሆኑ፤ ሁሉም ኢትዮጵያውያን/ት የንፁሕ መጠጥ ውሃ እንዲያገኙ "Aqua for All" ትኩረት አድርጎ እየሠራ እንዳለ በመጠቆም፤ ከውሃ ንፅሕና ጉድለት ጋር በተያያዘ ከ 5 ዓመት በታች የሆኑ የበርካታ ሕፃናት ሕይወት ተቀጥፏል በማለት የችግሩን አሳሳሳቢነት አብራርተዋል፡፡ አያይዘውም፤ አሐዱ፡ባንክ ጋር በጋራ ለመሥራት ያቀድነው፤ ይህን ችግር በመቅረፍ የመፍትሔ አካል በመሆን ለወገን ለመድረስ ነው ብለዋል፡፡

Open in Telegram
Views2,010−32%vs avg
Forwards—
Reactions24
Comments—
#2261Photo
Views2,530−15%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—

All posts

Connections