ምን ያስጠላኛል ለ Content ተብለው የሚሰሩ ስራዎች አሁን ይሄ ቪዲዮ ምን ለማስተላለፍ እንደፈገ አላውቅም በጣም ከባድ ነገር ግን ቀላል አድርገው ነገሮችን ለማሳየት ብዙ ባይሞከር ጥሩ ነወ። ብዙ ነገሮች Normalized እየተደረጉ መጥተዋል በጭራሽ እንደዚ አይነት የሴታ ሴት አለባበስ በወንድ ልጅ ተለብሶ Vedio እየተቀረፀ ሊሰራ አይገባም ይታረም። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
Open in Telegram
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433
Subscribers, 30 days
Nov 15 – Nov 16−60 (−0.1%)
Show as table
| Date | Subscribers |
|---|---|
| Nov 15, 2026 | 95,554 |
| Nov 16, 2026 | 95,494 |
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 12, 2026 | 11,273 |
| Nov 13, 2026 | 10,013 |
| Nov 14, 2026 | 9,064 |
| Nov 15, 2026 | 7,012 |
Most viewed this month
- 01Views12.4KForwards93Reactions497Comments84
- 02Views12.3KForwards17Reactions139Comments9
- 03Views11.7KForwards22Reactions18Comments1
- 04Views11.6KForwards32Reactions—Comments—
- 05Views11.3KForwards10Reactions227Comments9
Latest posts
ሰዎች ስለአንተ የሚያስቡት ላይ ህይወትህን አትመስርት። ሁልጊዜ ሌሎችን ለማስደሰት ስትሞክር፣ በቀስታ የራስህን ሕይወት መኖር ትረሳለህ። አንድ ሰው ይወድሃል፣ ሌላው ይጠላሃል። አንዱ ያደንቅሃል፣ ሌላው ይተችሃል። ይህን ሁሉ ማስተካከል አትችልም። የሌሎችን አስተያየት ሁሉ ለማስደሰት ስትኖር፣ ራስህን ማስደሰት የሚችል ሰው ለመሆን ግን ትረሳለህ። The Courage to Be Disliked 😊 ከሚለው መፅሀፍ የተወሰደ @Amazing_fact_433
Open in Telegram✅ "የድመት ሽንት" በድቅድቅ ጨለማ እንደ "እንቁ" ያብረቀርቃል! ✅ "21%" የሚሆኑት "ሰዎች" ጠዋት ከእንቅልፋቸው ሲነቁ "አልጋቸውን" አያነጥፉም!😍 ( ✅አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ 2 የመዋኛ ገንዳዎችን ለመሙላት የሚያስችል በቂ ምራቅ ያመርታል። ✅በሰው ሆድ ውስጥ የሚገኘው ሀይድሮክሎሪክ (HCl) በጣም ጠንካራና ጥፍርን ማሟሟት የሚችል አሲድ ነው። ✅ ወፎች ሽንት መሽናት አይችሉም ✅ግመል የበረሀ መርከብ ውሀ ለግመል "የበረሀ ነዳጅዋ" ነው:: ለረጅም ጉዞ እንዲያገለግላት ውሀዋን የምታጠራቅመው በሆድዋ ከረጢት እና በሰውነቷ ውስጥ ባሎ የቅባት ሴሎች ነው ✅ስተወለዱ "300 አጥንት" ይኑራችሁ እንጂ ካደጋችሁ በሇላ ግን "206 አጥንት" ብቻ ነው የሚኖራችሁ! ✅"ጃርት" በሰውነቷ ላይ "25,000" ጦር መሰል "እሾሆች" አሏት! ✅አዲስ የተወለደ "የአሳ ነባሪ ህፃን" ትልቅ ከሚባለው "ዝሆን" ሊበልጥ ይችላል! ✅"ድቦች" ልጅ የሚወልዱት "በሚያንቀላፉበት" ጊዜ ነው አንብበው ከወደዱት 👍👍 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 4,057 |
| 18 h | 8,670 |
- After 6 hours4,057
- After 24 hours8,670
- Total to date8,670
የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ የቆየ የሴትያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው 💰✅ ወንዶች ካውንታችሁን ወደ ሴት ቀይችሁ መሸጥ ትችላላችሁ To sell @Simre2t Telegram አይደለም ያልኩት 🤷♀️ Tinder ነው 👍 2010 - 2021 2022 & 2023 2024 2025 all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም🤗 and 2026 / 1- 5 month የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username 📩 ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን 💸💵 DM @simre2t👌
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 3,908 |
| 19 h | 7,821 |
- After 6 hours3,908
- After 24 hours7,821
- Total to date7,821
✔️ሰሞኑን በዚህ ሰውዬ መኖሪያ ቤት በተደረገው ፍተሻ የተገኙት ካዝናዎች እያንዳንዳቸው አንድ ሜትር ከዘጠና ቁመት ያላቸው ሲሆን ክብደታቸው ደግሞ ፡ ከ1.6 ቶን በላይ ነው በሌላ አነጋገር በዚህ ሰው ቤት ውስጥ የተገኙት ሁለት ካዝናዎች ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ አይደሉም ። ባንኮች የሚጠቀሙበት ነው ። .... ✔️ይሄን የሚያክል ግዙፍ የባንክ ቤት ካዝና በቤቱ ያስገጠመው ይህ ሰው ነጋዴ ቢሆን ፡ ምናልባት አይገርም ይሆናል ። ሰውየው ግን የመንግስት ባለስልጣን ነው ። .... ሚክሎሽ ሴስታክ ይባላል ፡ ከ7 ወራት በፊት የሱ ፓርቲ ተሸንፎ ከስልጣን ሳይወገድ የሀንጋሪ የብሄራዊ ልማት ሚኒስትር እንዲሁም እስካለፉት ጥቂት ወራት የመጣበትን ክልል በመወከል የምክር ቤት አባል ነበር ። .... እና ወደስልጣን የመጣው አዲሱ ፕሬዝደንት በቀድሞዎቹ ባለስልጣናት ላይ ምርመራ ማካሄድ ጀምሮ ነው ይህ ሁሉ ጉድ የወጣው ። .... በዚህ ሰሞን ፡ በዚህ ሰው ላይ እየተደረገ ባለው ምርመራ በተለያዩ ደኖች ፡ ጫካዎች እና የተዘጉ መጋዘኖች ውስጥ አምስት ቢሊዮን የሀንጋሪ ገንዘብ 2.66 ሚሊዮን ዩሮ እና 1.26 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በአጠቃላይ ከ19 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተቀብሮ ተገኝቷል ። በቤቱ ውስጥ የነበሩት ካዝናዎች ውስጥ የነበሩትን ገንዘቦች ቀደም ብሎ ወደሌላ ቦታ ያሸሸው ይህ ሰው እነሱን ሳይጨምር ሰሞኑን በተለያዩ ጫካዎች ውስጥ ደብቆ የነበረውን ይህንን ገንዘብ ለመቁጠር 12 ሰራተኞች ፡ አምስት የገንዘብ መቁጠሪያ ማሽን ተጠቅመው ቆጥሮ ለመጨረስ ስምንት ሰአታት ፈጅቶባቸዋል ። ሚክሎሽ ሴስታክ አብዛኛዎቹን የሙስና ክሶች የፈጸመው የከተማ ልማት ሚኒስትር በነበረበት ወቅት ከአንድ የአውቶብስ ኩባንያ ጋር ተመሳጥሮ በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር ወደግል ኪሱ ያስገባ ሲሆን እንዲሁም ከተለያዩ ሰወች ጋር በመመሳጠር ከፍተኛ የሙስና ተግባር ሲፈፅም እንደቆየ ተነግሯል ። በዚህም አሁን ከተገኘው ሌላ በ37 ሚሊዮን ዶላር የሙስና ክስ ተከሶ በቁጥጥር ስር የዋለ ሰው ነው አስገራሚው ነገር ፡ ሚክሎሽ ሴስታክ የሙስና ክስ ከቀረበበት ፡ በቤቱ ውስጥ ሁለት ግዙፍ ካዝናዎች ከተገኙ ፡ እንዲሁም በተለያዩ ጫካዎች ውስጥ የደበቀው ገንዘብ ተቆፍሮ ከወጣ በኋላ በኋላ በሰጠው ምላሽ የቀረቡበትን ክሶች በሙሉ ክዶ ይህ ሀገሪቱን ለማተራመስ የሚደረግ የፖለቲካ አሻጥር እንጂ እሱ ንጹህ ሰው እንደነበር ታናግሯል ። ..... ✔️ማስቀመጫ አጥቶ በየጫካና ደን ውስጥ ሚሊዮን ዶላሮችን ሲቀብር የከረመው ይህ ሰው ፡ እንደ አብዛኛዎቹ ሌባ ባለስልጣናት ከምስኪን ህዝብ የዘረፈውን ሳይበላ ወደ ወህኒ ተወርውሯል ። እዛው እንደሚያረጅ ይገመታል ። Wasihun tesfaye 📨@Amazing_fact_433 📨@Amazing_fact_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 2,229 |
| 19 h | 7,098 |
| 34 h | 9,302 |
- After 6 hours2,229
- After 24 hours7,098
- Total to date9,302
ይህን ያውቃሉ በቅርቡ በወጣ መረጃ ሴቶች ድንግል የሆነ ወንድ አይፈልጉም ምክንያት ተብሎ የተቀመጠው ደሞ ብዙውን ጊዜ ሴቶች "ሁሉንም ነገር እኔ ላስተምረው?" የሚል ስጋት ሊኖራቸው ይችላል። ሴቶች በግንኙነት ውስጥ በራስ መተማመን ያለውንና ሁኔታዎችን የሚመራ ወንድ የመፈለግ ዝንባሌ ስላላቸው፣ "ድንግል ወንድ መሪ መሆን አይችልም" የሚል የተሳሳተ ድምዳሜ ላይ ሊደርሱ ይችላሉ። ሌላው ደሞ በዝግመተ-ለወጥ ስነ-ልቦና (Evolutionary Psychology) ውስጥ "Pre-selection" የሚባል ነገር አለ። ይህም ማለት "ሌሎች ሴቶች የወደዱት ወንድ የሆነ ጥራት (Quality) ይኖረዋል" ተብሎ ይታሰባል። ድንግል ወንድ ደግሞ "እስካሁን ማንም ስላልመረጠው የሆነ ችግር ሊኖረው ይችላል" የሚል ስውር ጥርጣሬ ሊፈጥር ይችላል። (ልክ ስራ ለመቀጠር 'Experience' እንደመጠየቅ ማለት ነው! 😂) ይሄ መረጃ በብዙ ሴቶች ጥናት ተደርጎ የተረጋገጠ ነው 📨@Amazing_fact_433 📨@Amazing_fact_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 2,789 |
| 20 h | 6,695 |
| 34 h | 8,220 |
- After 6 hours2,789
- After 24 hours6,695
- Total to date8,220
✅Psychology ስለ ሴቶች እንዲህ ይላል ✔️ ልቦና ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሴቶች የሰዎችን የፊት ገጽታ፣ የድምፅ ቃና እና የሰውነት እንቅስቃሴ (Body language) በማንበብ የተደበቁ ስሜቶችን የመረዳት ከፍተኛ ተፈጥሯዊ ችሎታ አላቸው። ✔️ አንዲት ሴት ችግሯን ስትነግርህ በአብዛኛው የምትፈልገው አፋጣኝ መፍትሄ ሳይሆን፣ ስሜቷን ተረድተህ በትኩረት እንድታዳምጣት ብቻ ነው። ✔️ አንዲት ሴት በአንተ ላይ ተስፋ ስትቆርጥ መጨቃጨቋን እና መቆጣቷን ትታ ሙሉ በሙሉ ወደ ዝምታ እና ግዴለሽነት ትቀየራለች። ✔️ሴቶች ከስሜት ጋር የተያያዙ ክስተቶችን፣ ቀናትን እና ዝርዝር ንግግሮችን ከወንዶች በበለጠ ለረጅም ጊዜ የማስታወስ አቅም አላቸው። ✔️አንዲት ሴት መልሷን እያወቀችውም ቢሆን ጥያቄ የምትጠይቅህ፣ እውነቱን ትነግራት እንደሆነ ታማኝነትህን ለመፈተሽ ነው። ✔️ ሴቶች በጭንቀት ጊዜ ችግሩን በውስጣቸው ከመደበቅ ይልቅ፣ ለሚያምኑት ሰው በማውራት እና ስሜታቸውን በማጋራት እፎይታን ያገኛሉ። ✔️ ለሴቶች ትልቁ የፍቅር መገለጫ ውድ ስጦታ ሳይሆን፣ ሳይጠይቁህ የምታደርግላቸው ትናንሽ ትኩረቶች እና እንክብካቤዎች ናቸው። ✔️ ሴቶች የሰዎችን ድብቅ ባህሪ አስቀድሞ የመጠርጠር (Intuition) ችሎታቸው ከፍተኛ ስለሆነ ውስጣዊ ስሜታቸው ብዙ ጊዜ አይሳሳትም። ✈️@amazing_fact_433 ✈️@amazing_fact_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 3,078 |
| 20 h | 6,376 |
| 34 h | 7,802 |
- After 6 hours3,078
- After 24 hours6,376
- Total to date7,802
ኡፍፍፍፍ እንዲ አይነት እድል ግን 😭😭😂😂 ጀለስ በሚሰራበት ሆቴል ውስጥ የሊባኖስ ዜጋ ያላቸው ሰዎች ቲፕ ብለው የሊባኖስ 70,000 ብር ይሰጡታል እሱም ደስታውን መቆጣጠር አቅቶት የደስታ እንባ ይዞ በህይወት ዘመኑ እንዲ ተደስቶ እንደማያቅና ህይወቱ ሊቀየር እንደሆነ ቪድዮ መልቀቅ ታድያ ግን የሊባኖስ 70,000 ብር ወደኛ ሲመነዘር 128 ብር ነው አሉ😭 Fb @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 5,157 |
| 20 h | 8,849 |
| 34 h | 10,484 |
- After 6 hours5,157
- After 24 hours8,849
- Total to date10,484
ደስታችን ምን ላይ ነው የተንጠለጠለው? በ1970 የታተመ የሪደር ዳይጄስት መፅሄት ላይ የአነስታየን ሚስት ሜሊቫ ማሪች ኢንተርቪው ተደርጋ ነበር። ... እና በመሀል ጋዜጠኛው ..."እንዳው ለመሆኑ የአለማችን አንደኛ ጂኒየስ የሆነ ሰው አግብተሽ አብረሽው በመኖርሽ ደስታሽ የቱ ድረስ ነው? ... መቼም በጣም የሚያስደስት ነው ብዬ አምናለሁ.." ብሎ ጠየቃት። ሚስቱም ቀበል አድርጋ "... Is that necessary for my happinesses? (እውን ከጂኒየስ ሰው ጋር መኖሬ የደስታዬ ምንጭ ይሆናል?.." በማለት ነበር ጥያቄውን በጥያቄ የመለሰችለት። ... ይህ የሷ ቃል የሆነው "Is that necessary for my happiness?" የሚለው ንግግርም ከዛን ግዜ ጀምሮ፣ 50 ዓመታትን ተሻግሮ እስከዛሬ ከሰዎች የየለት ተግባራቶች ጀርባ ያለ አመክንዮ ሆኗል።
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 4,894 |
| 35 h | 9,087 |
- After 6 hours4,894
- Total to date9,087
የአለማችን ረጅሙ ዋሻ 57 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ሲሆን ከስዊዘርላንድ ወደ ጣሊያን በአልፕስ ስር ይሄዳል። ይህን ዋሻ ለመገንባት 17 ዓመታት ፈጅቷል። 😅 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 12 h | 7,381 |
| 26 h | 9,016 |
- After 24 hours9,016
- Total to date9,016
Connections
Similar channels
4-3-3 Troll ™ - Kitfish ⚽️@trollfootball433etSport48.6K
የንባብ ዓለም /Philosophy/@yenbabalem1Edutainment5.64K
Редакция ШМЕЛЬ@shmel_chikEdutainment93.8K
Black History@black_historyEdutainment92.8K
РетроГрадЪ@retro_graddEdutainment98.6K
Kosmo@kosmo_offEdutainment90.3K
Йоп, Ян Топлес@yantoples_officialEdutainment102K
Журнал НОЖ@knifemediaEdutainment102K
Mentioned by
4-3-3 Troll ™ - Kitfish ⚽️@trollfootball433et1 mention, 1 repostLatest post