Account

Posts of 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

newest first

#21632Photoedited
Views5,173−46%vs avg
Forwards6
Reactions168
Comments34
#21631Photoedited
Views6,382−34%vs avg
Forwards26
Reactions155
Comments8
#21629Photo
Views8,670−10%vs avg
Forwards18
Reactions325
Comments11
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h4,057
18 h8,670
  1. After 6 hours4,057
  2. After 24 hours8,670
  3. Total to date8,670
#21628Photo
Views7,821−19%vs avg
Forwards2
Reactions16
Comments1
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h3,908
19 h7,821
  1. After 6 hours3,908
  2. After 24 hours7,821
  3. Total to date7,821
#21627Photo

✔️ሰሞኑን በዚህ ሰውዬ መኖሪያ ቤት በተደረገው ፍተሻ የተገኙት ካዝናዎች እያንዳንዳቸው አንድ ሜትር ከዘጠና ቁመት ያላቸው ሲሆን ክብደታቸው ደግሞ ፡ ከ1.6 ቶን በላይ ነው በሌላ አነጋገር በዚህ ሰው ቤት ውስጥ የተገኙት ሁለት ካዝናዎች ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ አይደሉም ። ባንኮች የሚጠቀሙበት ነው ። .... ✔️ይሄን የሚያክል ግዙፍ የባንክ ቤት ካዝና በቤቱ ያስገጠመው ይህ ሰው ነጋዴ ቢሆን ፡ ምናልባት አይገርም ይሆናል ። ሰውየው ግን የመንግስት ባለስልጣን ነው ። .... ሚክሎሽ ሴስታክ ይባላል ፡ ከ7 ወራት በፊት የሱ ፓርቲ ተሸንፎ ከስልጣን ሳይወገድ የሀንጋሪ የብሄራዊ ልማት ሚኒስትር እንዲሁም እስካለፉት ጥቂት ወራት የመጣበትን ክልል በመወከል የምክር ቤት አባል ነበር ። .... እና ወደስልጣን የመጣው አዲሱ ፕሬዝደንት በቀድሞዎቹ ባለስልጣናት ላይ ምርመራ ማካሄድ ጀምሮ ነው ይህ ሁሉ ጉድ የወጣው ። .... በዚህ ሰሞን ፡ በዚህ ሰው ላይ እየተደረገ ባለው ምርመራ በተለያዩ ደኖች ፡ ጫካዎች እና የተዘጉ መጋዘኖች ውስጥ አምስት ቢሊዮን የሀንጋሪ ገንዘብ 2.66 ሚሊዮን ዩሮ እና 1.26 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በአጠቃላይ ከ19 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተቀብሮ ተገኝቷል ። በቤቱ ውስጥ የነበሩት ካዝናዎች ውስጥ የነበሩትን ገንዘቦች ቀደም ብሎ ወደሌላ ቦታ ያሸሸው ይህ ሰው እነሱን ሳይጨምር ሰሞኑን በተለያዩ ጫካዎች ውስጥ ደብቆ የነበረውን ይህንን ገንዘብ ለመቁጠር 12 ሰራተኞች ፡ አምስት የገንዘብ መቁጠሪያ ማሽን ተጠቅመው ቆጥሮ ለመጨረስ ስምንት ሰአታት ፈጅቶባቸዋል ። ሚክሎሽ ሴስታክ አብዛኛዎቹን የሙስና ክሶች የፈጸመው የከተማ ልማት ሚኒስትር በነበረበት ወቅት ከአንድ የአውቶብስ ኩባንያ ጋር ተመሳጥሮ በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር ወደግል ኪሱ ያስገባ ሲሆን እንዲሁም ከተለያዩ ሰወች ጋር በመመሳጠር ከፍተኛ የሙስና ተግባር ሲፈፅም እንደቆየ ተነግሯል ። በዚህም አሁን ከተገኘው ሌላ በ37 ሚሊዮን ዶላር የሙስና ክስ ተከሶ በቁጥጥር ስር የዋለ ሰው ነው አስገራሚው ነገር ፡ ሚክሎሽ ሴስታክ የሙስና ክስ ከቀረበበት ፡ በቤቱ ውስጥ ሁለት ግዙፍ ካዝናዎች ከተገኙ ፡ እንዲሁም በተለያዩ ጫካዎች ውስጥ የደበቀው ገንዘብ ተቆፍሮ ከወጣ በኋላ በኋላ በሰጠው ምላሽ የቀረቡበትን ክሶች በሙሉ ክዶ ይህ ሀገሪቱን ለማተራመስ የሚደረግ የፖለቲካ አሻጥር እንጂ እሱ ንጹህ ሰው እንደነበር ታናግሯል ። ..... ✔️ማስቀመጫ አጥቶ በየጫካና ደን ውስጥ ሚሊዮን ዶላሮችን ሲቀብር የከረመው ይህ ሰው ፡ እንደ አብዛኛዎቹ ሌባ ባለስልጣናት ከምስኪን ህዝብ የዘረፈውን ሳይበላ ወደ ወህኒ ተወርውሯል ። እዛው እንደሚያረጅ ይገመታል ። Wasihun tesfaye 📨@Amazing_fact_433 📨@Amazing_fact_433

Open in Telegram
Views9,302−3%vs avg
Forwards10
Reactions120
Comments7
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h2,229
19 h7,098
34 h9,302
  1. After 6 hours2,229
  2. After 24 hours7,098
  3. Total to date9,302
#21626Photoedited
Views8,220−14%vs avg
Forwards80
Reactions216
Comments22
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h2,789
20 h6,695
34 h8,220
  1. After 6 hours2,789
  2. After 24 hours6,695
  3. Total to date8,220
#21625Photoedited

​✅Psychology  ስለ ሴቶች እንዲህ ይላል ✔️ ልቦና ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሴቶች የሰዎችን የፊት ገጽታ፣ የድምፅ ቃና እና የሰውነት እንቅስቃሴ (Body language) በማንበብ የተደበቁ ስሜቶችን የመረዳት ከፍተኛ ተፈጥሯዊ ችሎታ አላቸው። ✔️ አንዲት ሴት ችግሯን ስትነግርህ በአብዛኛው የምትፈልገው አፋጣኝ መፍትሄ ሳይሆን፣ ስሜቷን ተረድተህ በትኩረት እንድታዳምጣት ብቻ ነው። ​ ✔️ አንዲት ሴት በአንተ ላይ ተስፋ ስትቆርጥ መጨቃጨቋን እና መቆጣቷን ትታ ሙሉ በሙሉ ወደ ዝምታ እና ግዴለሽነት ትቀየራለች። ​ ✔️ሴቶች ከስሜት ጋር የተያያዙ ክስተቶችን፣ ቀናትን እና ዝርዝር ንግግሮችን ከወንዶች በበለጠ ለረጅም ጊዜ የማስታወስ አቅም አላቸው። ​ ✔️አንዲት ሴት መልሷን እያወቀችውም ቢሆን ጥያቄ የምትጠይቅህ፣ እውነቱን ትነግራት እንደሆነ ታማኝነትህን ለመፈተሽ ነው። ​ ✔️ ሴቶች በጭንቀት ጊዜ ችግሩን በውስጣቸው ከመደበቅ ይልቅ፣ ለሚያምኑት ሰው በማውራት እና ስሜታቸውን በማጋራት እፎይታን ያገኛሉ። ​ ✔️ ለሴቶች ትልቁ የፍቅር መገለጫ ውድ ስጦታ ሳይሆን፣ ሳይጠይቁህ የምታደርግላቸው ትናንሽ ትኩረቶች እና እንክብካቤዎች ናቸው። ​ ✔️ ሴቶች የሰዎችን ድብቅ ባህሪ አስቀድሞ የመጠርጠር (Intuition) ችሎታቸው ከፍተኛ ስለሆነ ውስጣዊ ስሜታቸው ብዙ ጊዜ አይሳሳትም። ✈️@amazing_fact_433 ✈️@amazing_fact_433

Open in Telegram
Views7,802−19%vs avg
Forwards55
Reactions109
Comments4
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
5 h3,078
20 h6,376
34 h7,802
  1. After 6 hours3,078
  2. After 24 hours6,376
  3. Total to date7,802
#21624Photo
Views10,484+9%vs avg
Forwards101
Reactions553
Comments22
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
6 h5,157
20 h8,849
34 h10,484
  1. After 6 hours5,157
  2. After 24 hours8,849
  3. Total to date10,484
#21623Photo
Views9,087−5%vs avg
Forwards16
Reactions108
Comments0
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
6 h4,894
35 h9,087
  1. After 6 hours4,894
  2. Total to date9,087
#21622Photoedited
Views9,016−6%vs avg
Forwards7
Reactions151
Comments4
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
12 h7,381
26 h9,016
  1. After 24 hours9,016
  2. Total to date9,016
#21621Photo
Views9,536−1%vs avg
Forwards25
Reactions449
Comments27
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
13 h7,880
27 h9,536
  1. After 24 hours9,536
  2. Total to date9,536
#21620Photo
Views9,462−1%vs avg
Forwards2
Reactions87
Comments22
#21618Photo
Views9,294−3%vs avg
Forwards127
Reactions240
Comments32
#21617Photo

Jacob Astor ማለት ... በወቅቱ በአሜሪካን ውስጥ ካሉ ሚሊየነሮች መሀከል ከዋንኞቹ የሚመደብ ነው ። ብዙ ሪልስቴቶችን ያለማል ፡ የተለያዩ ካምፓኒዎች ባለቤት ነው ፡ እንደገና ደራሲም ነው ። ..... ይህ ሰው ይበልጥ የሚታወቀው ግን ፡ በታይታኒክ ተጉዘው ከነበሩ ሀብታሞች መሀከል ዋንኛው በመሆኑ ነው ። እንደውም የሀብቱን መጠን ሲገልፁት ፡ የታይታኒክ አይነት 30 ግዙፍ መርከቦችን መገንባት ይችላል ይሉታል ። .... እና በታሪካዊቷ ታይታኒክ መርከብ ላይ ፡ ለሀብታሞች ከተመደበው ቦታ የተከበረ ቦታ ተይዞለት ፡ ለአራት ቀናት ያህል በሰላም እንደተጓዙ እንደሚታወቀው ታይታኒክ ጉዳት ደረሰባት ። .... የአትላንቲክ ውቅያኖስ ቀዝቃዛ ውሀ ወደ መርከቢቱ መግባት ጀመረ ። ሰው ነብሱን ለማዳን መሮጥ ፡ መጮህ ፡ መረበሽ ያዘ ። እና ውስን በሆኑት የነብስ አድን ጀልባዎች ፡ ቅድሚያ ሴቶችንና ህጻናት ከትልቋ መርከብ ወደጀልባው መዘዋወር ጀመሩ ። .... አሜሪካዊው ሚሊየነር ጃኮብ ፡ እንደ VIP ነቱ በነብስ አድን ጀልባዎች ለመሳፈር ቅድሚያ ከተሰጣቸው ሰወች መሀል ነበር ። ...... እና የመርከቡ አስተናጋጆች ፡ አንድ ሰው በቀራት የነብስ አድን ጀልባ እንዲሳፈር ወደ መሰላሉ አስጠጉት ። ..... ግን በዚህ ቅፅበት ፡ ጃኮብ ፡ በፍርሀት የሚሆኑትን አጥተው በፍርሀት እየተንቀጠቀጡ ፡  የሚያለቅሱ  ሁለት ህጻናትን ተመለከተ ። .... እና ለአስተናጋጆቹ ፡ እነዚህ ህጻናት እያሉ እኔ መሄድ አልችልም ፡ በኔ ቦታ እነሱ ይሂዱ በማለት ህጻናቱ ወደ ጀልባዋ እንዲወርዱ አደረገ ። .... ያ ፡ የታይታኒክን አይነት ሰላሳ መርከብ የሚሰራ ገንዘብ ያለው ሚሊየነሩ ጃኮብ ፡ ህይወቱ .... ሀብቱ ...ሳያሳሳው ፡ ሰብአዊነትን አስቀድሞ ፡ ከዚህ በፊት አይቷቸው የማያውቁ  ህጻናትን ፡  በህይወት ለማኖር ሲል ፡  በአትላንቲክ ውቅያኖስ ከታይታኒክ ጋር አብሮ ሰመጠ ። ..... የሰብአዊነት ፡ የርህራሄ ጥግ ! RESPECT  !

Open in Telegram
Views9,272−3%vs avg
Forwards20
Reactions230
Comments9
#21616Photo
Views11,325+18%vs avg
Forwards10
Reactions227
Comments9
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
39 h10,215
68 h11,325
  1. Total to date11,325
#21615Photo
Views11,715+22%vs avg
Forwards22
Reactions18
Comments1
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
39 h10,417
68 h11,715
  1. Total to date11,715
#21613Photo
Views12,336+28%vs avg
Forwards17
Reactions139
Comments9
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
54 h11,898
69 h12,336
  1. Total to date12,336
#21612Photoedited
Views10,910+14%vs avg
Forwards32
Reactions308
Comments18
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
54 h10,480
69 h10,910
  1. Total to date10,910
#21611Photoalbum
Views10,697+11%vs avg
Forwards32
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
54 h10,324
69 h10,697
  1. Total to date10,697
#21610Photoalbum
Views11,602+21%vs avg
Forwards32
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
54 h11,164
69 h11,602
  1. Total to date11,602
#21609Photoalbumedited
Views9,931+3%vs avg
Forwards33
Reactions174
Comments4
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
54 h9,565
69 h9,931
  1. Total to date9,931