Кабинет
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

Юзернейм
@amazing_fact_433
Категория
Познавательное
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Создан
, 4 года
Подписчики95 494−60 за 1 день
Просмотров на пост, 7 дн.9 603за 7 дней
ERR10,06 %за 7 дней

Подписчики, 30 дней

15 нояб. – 16 нояб.−60 (−0,1%)

Показать таблицей
ДатаПодписчики
15 нояб. 2026 г.95 554
16 нояб. 2026 г.95 494

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
12 нояб. 2026 г.11 273
13 нояб. 2026 г.10 013
14 нояб. 2026 г.9 064
15 нояб. 2026 г.7 012

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры12,4 тыс.
    Пересылки93
    Реакции497
    Комментарии84
  2. 02
    Просмотры12,3 тыс.
    Пересылки17
    Реакции139
    Комментарии9
  3. 03
    Просмотры11,7 тыс.
    Пересылки22
    Реакции18
    Комментарии1
  4. 04

    Без текста

    Фотоальбом
    Просмотры11,6 тыс.
    Пересылки32
    Реакции—
    Комментарии—
  5. 05
    Просмотры11,3 тыс.
    Пересылки10
    Реакции227
    Комментарии9

Новые посты

#21632Фотоизменён
Просмотры5 173−46%к среднему
Пересылки6
Реакции168
Комментарии34
#21631Фотоизменён
Просмотры6 382−34%к среднему
Пересылки26
Реакции155
Комментарии8
#21629Фото
Просмотры8 670−10%к среднему
Пересылки18
Реакции325
Комментарии11
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч4 057
18 ч8 670
  1. Через 6 часов4 057
  2. Через 24 часа8 670
  3. Всего сейчас8 670
#21628Фото
Просмотры7 821−19%к среднему
Пересылки2
Реакции16
Комментарии1
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч3 908
19 ч7 821
  1. Через 6 часов3 908
  2. Через 24 часа7 821
  3. Всего сейчас7 821
#21627Фото

✔️ሰሞኑን በዚህ ሰውዬ መኖሪያ ቤት በተደረገው ፍተሻ የተገኙት ካዝናዎች እያንዳንዳቸው አንድ ሜትር ከዘጠና ቁመት ያላቸው ሲሆን ክብደታቸው ደግሞ ፡ ከ1.6 ቶን በላይ ነው በሌላ አነጋገር በዚህ ሰው ቤት ውስጥ የተገኙት ሁለት ካዝናዎች ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ አይደሉም ። ባንኮች የሚጠቀሙበት ነው ። .... ✔️ይሄን የሚያክል ግዙፍ የባንክ ቤት ካዝና በቤቱ ያስገጠመው ይህ ሰው ነጋዴ ቢሆን ፡ ምናልባት አይገርም ይሆናል ። ሰውየው ግን የመንግስት ባለስልጣን ነው ። .... ሚክሎሽ ሴስታክ ይባላል ፡ ከ7 ወራት በፊት የሱ ፓርቲ ተሸንፎ ከስልጣን ሳይወገድ የሀንጋሪ የብሄራዊ ልማት ሚኒስትር እንዲሁም እስካለፉት ጥቂት ወራት የመጣበትን ክልል በመወከል የምክር ቤት አባል ነበር ። .... እና ወደስልጣን የመጣው አዲሱ ፕሬዝደንት በቀድሞዎቹ ባለስልጣናት ላይ ምርመራ ማካሄድ ጀምሮ ነው ይህ ሁሉ ጉድ የወጣው ። .... በዚህ ሰሞን ፡ በዚህ ሰው ላይ እየተደረገ ባለው ምርመራ በተለያዩ ደኖች ፡ ጫካዎች እና የተዘጉ መጋዘኖች ውስጥ አምስት ቢሊዮን የሀንጋሪ ገንዘብ 2.66 ሚሊዮን ዩሮ እና 1.26 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በአጠቃላይ ከ19 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተቀብሮ ተገኝቷል ። በቤቱ ውስጥ የነበሩት ካዝናዎች ውስጥ የነበሩትን ገንዘቦች ቀደም ብሎ ወደሌላ ቦታ ያሸሸው ይህ ሰው እነሱን ሳይጨምር ሰሞኑን በተለያዩ ጫካዎች ውስጥ ደብቆ የነበረውን ይህንን ገንዘብ ለመቁጠር 12 ሰራተኞች ፡ አምስት የገንዘብ መቁጠሪያ ማሽን ተጠቅመው ቆጥሮ ለመጨረስ ስምንት ሰአታት ፈጅቶባቸዋል ። ሚክሎሽ ሴስታክ አብዛኛዎቹን የሙስና ክሶች የፈጸመው የከተማ ልማት ሚኒስትር በነበረበት ወቅት ከአንድ የአውቶብስ ኩባንያ ጋር ተመሳጥሮ በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር ወደግል ኪሱ ያስገባ ሲሆን እንዲሁም ከተለያዩ ሰወች ጋር በመመሳጠር ከፍተኛ የሙስና ተግባር ሲፈፅም እንደቆየ ተነግሯል ። በዚህም አሁን ከተገኘው ሌላ በ37 ሚሊዮን ዶላር የሙስና ክስ ተከሶ በቁጥጥር ስር የዋለ ሰው ነው አስገራሚው ነገር ፡ ሚክሎሽ ሴስታክ የሙስና ክስ ከቀረበበት ፡ በቤቱ ውስጥ ሁለት ግዙፍ ካዝናዎች ከተገኙ ፡ እንዲሁም በተለያዩ ጫካዎች ውስጥ የደበቀው ገንዘብ ተቆፍሮ ከወጣ በኋላ በኋላ በሰጠው ምላሽ የቀረቡበትን ክሶች በሙሉ ክዶ ይህ ሀገሪቱን ለማተራመስ የሚደረግ የፖለቲካ አሻጥር እንጂ እሱ ንጹህ ሰው እንደነበር ታናግሯል ። ..... ✔️ማስቀመጫ አጥቶ በየጫካና ደን ውስጥ ሚሊዮን ዶላሮችን ሲቀብር የከረመው ይህ ሰው ፡ እንደ አብዛኛዎቹ ሌባ ባለስልጣናት ከምስኪን ህዝብ የዘረፈውን ሳይበላ ወደ ወህኒ ተወርውሯል ። እዛው እንደሚያረጅ ይገመታል ። Wasihun tesfaye 📨@Amazing_fact_433 📨@Amazing_fact_433

Открыть в Telegram
Просмотры9 302−3%к среднему
Пересылки10
Реакции120
Комментарии7
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч2 229
19 ч7 098
34 ч9 302
  1. Через 6 часов2 229
  2. Через 24 часа7 098
  3. Всего сейчас9 302
#21626Фотоизменён
Просмотры8 220−14%к среднему
Пересылки80
Реакции216
Комментарии22
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч2 789
20 ч6 695
34 ч8 220
  1. Через 6 часов2 789
  2. Через 24 часа6 695
  3. Всего сейчас8 220
#21625Фотоизменён

​✅Psychology  ስለ ሴቶች እንዲህ ይላል ✔️ ልቦና ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሴቶች የሰዎችን የፊት ገጽታ፣ የድምፅ ቃና እና የሰውነት እንቅስቃሴ (Body language) በማንበብ የተደበቁ ስሜቶችን የመረዳት ከፍተኛ ተፈጥሯዊ ችሎታ አላቸው። ✔️ አንዲት ሴት ችግሯን ስትነግርህ በአብዛኛው የምትፈልገው አፋጣኝ መፍትሄ ሳይሆን፣ ስሜቷን ተረድተህ በትኩረት እንድታዳምጣት ብቻ ነው። ​ ✔️ አንዲት ሴት በአንተ ላይ ተስፋ ስትቆርጥ መጨቃጨቋን እና መቆጣቷን ትታ ሙሉ በሙሉ ወደ ዝምታ እና ግዴለሽነት ትቀየራለች። ​ ✔️ሴቶች ከስሜት ጋር የተያያዙ ክስተቶችን፣ ቀናትን እና ዝርዝር ንግግሮችን ከወንዶች በበለጠ ለረጅም ጊዜ የማስታወስ አቅም አላቸው። ​ ✔️አንዲት ሴት መልሷን እያወቀችውም ቢሆን ጥያቄ የምትጠይቅህ፣ እውነቱን ትነግራት እንደሆነ ታማኝነትህን ለመፈተሽ ነው። ​ ✔️ ሴቶች በጭንቀት ጊዜ ችግሩን በውስጣቸው ከመደበቅ ይልቅ፣ ለሚያምኑት ሰው በማውራት እና ስሜታቸውን በማጋራት እፎይታን ያገኛሉ። ​ ✔️ ለሴቶች ትልቁ የፍቅር መገለጫ ውድ ስጦታ ሳይሆን፣ ሳይጠይቁህ የምታደርግላቸው ትናንሽ ትኩረቶች እና እንክብካቤዎች ናቸው። ​ ✔️ ሴቶች የሰዎችን ድብቅ ባህሪ አስቀድሞ የመጠርጠር (Intuition) ችሎታቸው ከፍተኛ ስለሆነ ውስጣዊ ስሜታቸው ብዙ ጊዜ አይሳሳትም። ✈️@amazing_fact_433 ✈️@amazing_fact_433

Открыть в Telegram
Просмотры7 802−19%к среднему
Пересылки55
Реакции109
Комментарии4
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч3 078
20 ч6 376
34 ч7 802
  1. Через 6 часов3 078
  2. Через 24 часа6 376
  3. Всего сейчас7 802
#21624Фото
Просмотры10 484+9%к среднему
Пересылки101
Реакции553
Комментарии22
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
6 ч5 157
20 ч8 849
34 ч10 484
  1. Через 6 часов5 157
  2. Через 24 часа8 849
  3. Всего сейчас10 484
#21623Фото
Просмотры9 087−5%к среднему
Пересылки16
Реакции108
Комментарии0
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
6 ч4 894
35 ч9 087
  1. Через 6 часов4 894
  2. Всего сейчас9 087
#21622Фотоизменён
Просмотры9 016−6%к среднему
Пересылки7
Реакции151
Комментарии4
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
12 ч7 381
26 ч9 016
  1. Через 24 часа9 016
  2. Всего сейчас9 016

Все посты

Связи