የጥንቃቄ መልዕክት (Fraud Alert) ውድ ደንበኛችን፣ ከማጭበርበሪያ ኢሜሎች እና ተመሳስለው ከተሰሩ መተግበሪያዎች ይጠንቀቁ። ማንኛውንም ግብይት ሲፈፅሙ የተላከልዎት ገንዘብ በትክክል እርስዎ ሒሳብ ውስጥ መግባቱን በራስዎ መንገድ ያረጋግጡ። የግብይት ስክሪን ቅጂዎችን (Screenshots) በንቃት ይመልከቱ፣ ከአሳሳቾች ይጠበቁ። የማይታወቁ ማገናኛዎችን (Links) አይክፈቱ። የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንክ መተግበሪያዎችን ከትክክለኛ የጉግል ፕለይ ወይም አፕ ስቶር ብቻ በማውረድ 👉 (https://www.abaybanksc.com/mobile_app) የዲጂታል ደህንነትዎን ያረጋግጡ። ለማንኛውም ጥቆማና ማብራሪያ ወደ ባንካችን የደንበኞች ጥሪ ማዕከል 8834 የነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ፡፡ ያስታውሱ - ትልቁ የደህንነት መሳሪያ የእርስዎ ንቃት ነው! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in TelegramAbay Bank
Vision: To Become the First Bank of Choice Mission: Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders Core Values: Customer - Centricity Accountability Teamwork Employee - Centricity Innovation
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 20, 2026 | 5,590 |
| Nov 21, 2026 | 6,215 |
| Nov 23, 2026 | 4,352 |
| Nov 24, 2026 | 4,055 |
| Nov 25, 2026 | 3,410 |
| Nov 26, 2026 | 2,077 |
Most viewed this month
- 01Views6.22KForwards—Reactions101Comments—
- 02Views6.21KForwards—Reactions23Comments—
- 03Views5.59KForwards—Reactions10Comments—
- 04Views4.5KForwards—Reactions8Comments—
Latest posts
የ14% ወለድ እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ (Foreign Currency Savings Account - FCSA) በመክፈት ገንዘብዎን በአስተማማኝ ደኅንንት እያጠራቀሙ የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘናል፡፡ ይህን ወርቃማ ዕድል ይጠቀሙበት! 💰በዓባይ ይቆጥቡ፤ 14% ወለድ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramየኅዳር 17/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9794 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramወዴት ሊጓዙ አስበዋል? ✅ ለመሳለም ወደ ኢየሩሳሌም፣ ✅ ለሐጅ ወደ ሳዑዲ፣ ✅ ለመዝናናት ወደ ታይላንድ ወይም ✅ ለሸመታ ወደ ዱባይ ሲጓዙ የዓባይ ካርድዎን ይያዙ! በዓባይ ቪዛ ካርድ ዓለምአቀፍ ግብይት ምቹና ቀላል ሆኗል! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramደመወዝ የሚቀበሉት በውጭ አገር ገንዘብ ከሆነ ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ (Foreign Currency Savings Account - FCSA) በመክፈት ገንዘብዎን በአስተማማኝ ሁኔታ እያጠራቀሙ የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘናል፡፡ 💰በዓባይ ይቆጥቡ፤ 14% ወለድ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramየኅዳር 16/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9739 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramዛሬ 1 ዶላር #በካሽ በ180.9684 ብር ከዓባይ ባንክ! ከውጭ አገር ገንዘብ ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኝ ዶላር ሲመነዝሩ የ10% ጉርሻ ይሸለማሉ፤ በተጨማሪም ዩሮ፣ ፓውንድ ወይም ድርሃም ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኙ የእነዚህን አገራት ገንዘብን ሲመነዝሩ የ5% ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይወስዳሉ! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramየኅዳር 15/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9684 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ! 💰 ጥረትዎን በከፍተኛ የቁጠባ ሒሳብ በማዋል ታላቅ ጥሪት ያፍሩ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramእያንዳንዱ ዶላር ጉርሻ አለው! ከውጭ አገር ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ ወይም ድርሃም ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኙ የእነዚህን አገራት ገንዘብ ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ10% ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ! በእያንዳንዱ ዶላር አጥጋቢ ጉርሻ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in TelegramConnections
Similar channels
Etubers@etubersmoneyEconomics33.1K
Siinqee Bank@siinqeebankscEconomics41.6K
Hibret Bank@hibretbanketEconomics66.2K
CBE NOOR ሲቢኢ ኑር@combankcbenoorofficialEconomics11K
Cooperative Bank of Oromia@coopbankoromiaEconomics93.8K- Nisir Forex@nisirfxEconomics5.31K
WALIA FOREX BUREAU@waliyaforexetEconomics5.08K
Bank of Abyssinia@boaethEconomics185K