የጥንቃቄ መልዕክት (Fraud Alert) ውድ ደንበኛችን፣ ከማጭበርበሪያ ኢሜሎች እና ተመሳስለው ከተሰሩ መተግበሪያዎች ይጠንቀቁ። ማንኛውንም ግብይት ሲፈፅሙ የተላከልዎት ገንዘብ በትክክል እርስዎ ሒሳብ ውስጥ መግባቱን በራስዎ መንገድ ያረጋግጡ። የግብይት ስክሪን ቅጂዎችን (Screenshots) በንቃት ይመልከቱ፣ ከአሳሳቾች ይጠበቁ። የማይታወቁ ማገናኛዎችን (Links) አይክፈቱ። የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንክ መተግበሪያዎችን ከትክክለኛ የጉግል ፕለይ ወይም አፕ ስቶር ብቻ በማውረድ 👉 (https://www.abaybanksc.com/mobile_app) የዲጂታል ደህንነትዎን ያረጋግጡ። ለማንኛውም ጥቆማና ማብራሪያ ወደ ባንካችን የደንበኞች ጥሪ ማዕከል 8834 የነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ፡፡ ያስታውሱ - ትልቁ የደህንነት መሳሪያ የእርስዎ ንቃት ነው! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in TelegramPosts of Abay Bank
የ14% ወለድ እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ (Foreign Currency Savings Account - FCSA) በመክፈት ገንዘብዎን በአስተማማኝ ደኅንንት እያጠራቀሙ የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘናል፡፡ ይህን ወርቃማ ዕድል ይጠቀሙበት! 💰በዓባይ ይቆጥቡ፤ 14% ወለድ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramየኅዳር 17/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9794 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramወዴት ሊጓዙ አስበዋል? ✅ ለመሳለም ወደ ኢየሩሳሌም፣ ✅ ለሐጅ ወደ ሳዑዲ፣ ✅ ለመዝናናት ወደ ታይላንድ ወይም ✅ ለሸመታ ወደ ዱባይ ሲጓዙ የዓባይ ካርድዎን ይያዙ! በዓባይ ቪዛ ካርድ ዓለምአቀፍ ግብይት ምቹና ቀላል ሆኗል! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramደመወዝ የሚቀበሉት በውጭ አገር ገንዘብ ከሆነ ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ (Foreign Currency Savings Account - FCSA) በመክፈት ገንዘብዎን በአስተማማኝ ሁኔታ እያጠራቀሙ የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘናል፡፡ 💰በዓባይ ይቆጥቡ፤ 14% ወለድ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramየኅዳር 16/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9739 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramዛሬ 1 ዶላር #በካሽ በ180.9684 ብር ከዓባይ ባንክ! ከውጭ አገር ገንዘብ ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኝ ዶላር ሲመነዝሩ የ10% ጉርሻ ይሸለማሉ፤ በተጨማሪም ዩሮ፣ ፓውንድ ወይም ድርሃም ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኙ የእነዚህን አገራት ገንዘብን ሲመነዝሩ የ5% ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይወስዳሉ! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramየኅዳር 15/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9684 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ! 💰 ጥረትዎን በከፍተኛ የቁጠባ ሒሳብ በማዋል ታላቅ ጥሪት ያፍሩ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramእያንዳንዱ ዶላር ጉርሻ አለው! ከውጭ አገር ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ ወይም ድርሃም ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኙ የእነዚህን አገራት ገንዘብ ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ10% ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ! በእያንዳንዱ ዶላር አጥጋቢ ጉርሻ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramየኅዳር 14/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9629 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ ገንዘብ ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramዓባይ ባንክ ከታክስ በፊት 6.2 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ ----------------- ዓባይ ባንክ በ2025/26 በጀት ዓመት ባከናወናቸው ስኬታማ የፋይናንስ አገልግሎቶች የ6.2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ዛሬ እየተካሄደ በሚገኘው የባንኩ 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ የባለአክስዮኖች ጉባኤ ላይ ይፋ አደረገ። የባንኩ ትርፋማነት እና እድገት «በጠንካራ የኮርፖሬት መሠረት ላይ የታነጸ» ነው በማለት የ2025/26 በጀት ዓመት ቁልፍ አፈፃፀምን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ አሰፋ ይፋ አድርገዋል። ባንኩ አሁን ላይ 9.6 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል (paid-up capital) በመያዝ በሀገሪቱ የባንከ ኢንዱስትሪ ቀዳሚ ተዋናይ ከሚባሉት ውስጥ ገብቷል። ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramአሁን በመካሄድ ላይ! የዓባይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጉባዔ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካ የስብሰባ አዳራሽ ባለአክስዮኖች በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Open in Telegramየዓባይ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቂያ የዓባይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጉባዔ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካ የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል። ስለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል። የጠቅላላ ጉባኤውን ዝርዝር አጀንዳዎች ለማግኘት የፌስቡክ ገጻችንን ይጎብኙ። 👉https://www.facebook.com/share/p/196mwgyfbT/ የዓባይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
Open in Telegram