የጥንቃቄ መልዕክት (Fraud Alert) ውድ ደንበኛችን፣ ከማጭበርበሪያ ኢሜሎች እና ተመሳስለው ከተሰሩ መተግበሪያዎች ይጠንቀቁ። ማንኛውንም ግብይት ሲፈፅሙ የተላከልዎት ገንዘብ በትክክል እርስዎ ሒሳብ ውስጥ መግባቱን በራስዎ መንገድ ያረጋግጡ። የግብይት ስክሪን ቅጂዎችን (Screenshots) በንቃት ይመልከቱ፣ ከአሳሳቾች ይጠበቁ። የማይታወቁ ማገናኛዎችን (Links) አይክፈቱ። የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንክ መተግበሪያዎችን ከትክክለኛ የጉግል ፕለይ ወይም አፕ ስቶር ብቻ በማውረድ 👉 (https://www.abaybanksc.com/mobile_app) የዲጂታል ደህንነትዎን ያረጋግጡ። ለማንኛውም ጥቆማና ማብራሪያ ወደ ባንካችን የደንበኞች ጥሪ ማዕከል 8834 የነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ፡፡ ያስታውሱ - ትልቁ የደህንነት መሳሪያ የእርስዎ ንቃት ነው! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в Telegram
Abay Bank
Vision: To Become the First Bank of Choice Mission: Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders Core Values: Customer - Centricity Accountability Teamwork Employee - Centricity Innovation
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 20 нояб. 2026 г. | 5 590 |
| 21 нояб. 2026 г. | 6 215 |
| 23 нояб. 2026 г. | 4 352 |
| 24 нояб. 2026 г. | 4 055 |
| 25 нояб. 2026 г. | 3 410 |
| 26 нояб. 2026 г. | 2 077 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры6,22 тыс.Пересылки—Реакции101Комментарии—
- 02Просмотры6,21 тыс.Пересылки—Реакции23Комментарии—
- 03Просмотры5,59 тыс.Пересылки—Реакции10Комментарии—
- 04Просмотры4,5 тыс.Пересылки—Реакции8Комментарии—
Новые посты
የ14% ወለድ እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ (Foreign Currency Savings Account - FCSA) በመክፈት ገንዘብዎን በአስተማማኝ ደኅንንት እያጠራቀሙ የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘናል፡፡ ይህን ወርቃማ ዕድል ይጠቀሙበት! 💰በዓባይ ይቆጥቡ፤ 14% ወለድ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в Telegramየኅዳር 17/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9794 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в Telegramወዴት ሊጓዙ አስበዋል? ✅ ለመሳለም ወደ ኢየሩሳሌም፣ ✅ ለሐጅ ወደ ሳዑዲ፣ ✅ ለመዝናናት ወደ ታይላንድ ወይም ✅ ለሸመታ ወደ ዱባይ ሲጓዙ የዓባይ ካርድዎን ይያዙ! በዓባይ ቪዛ ካርድ ዓለምአቀፍ ግብይት ምቹና ቀላል ሆኗል! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в Telegramደመወዝ የሚቀበሉት በውጭ አገር ገንዘብ ከሆነ ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ (Foreign Currency Savings Account - FCSA) በመክፈት ገንዘብዎን በአስተማማኝ ሁኔታ እያጠራቀሙ የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘናል፡፡ 💰በዓባይ ይቆጥቡ፤ 14% ወለድ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в Telegramየኅዳር 16/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9739 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в Telegramዛሬ 1 ዶላር #በካሽ በ180.9684 ብር ከዓባይ ባንክ! ከውጭ አገር ገንዘብ ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኝ ዶላር ሲመነዝሩ የ10% ጉርሻ ይሸለማሉ፤ በተጨማሪም ዩሮ፣ ፓውንድ ወይም ድርሃም ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኙ የእነዚህን አገራት ገንዘብን ሲመነዝሩ የ5% ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይወስዳሉ! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в Telegramየኅዳር 15/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9684 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в Telegramይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ! 💰 ጥረትዎን በከፍተኛ የቁጠባ ሒሳብ በማዋል ታላቅ ጥሪት ያፍሩ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в Telegramእያንዳንዱ ዶላር ጉርሻ አለው! ከውጭ አገር ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ ወይም ድርሃም ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኙ የእነዚህን አገራት ገንዘብ ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ10% ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ! በእያንዳንዱ ዶላር አጥጋቢ ጉርሻ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Etubers@etubersmoneyЭкономика33,1 тыс.
Siinqee Bank@siinqeebankscЭкономика41,6 тыс.
Hibret Bank@hibretbanketЭкономика66,2 тыс.
CBE NOOR ሲቢኢ ኑር@combankcbenoorofficialЭкономика11 тыс.
Cooperative Bank of Oromia@coopbankoromiaЭкономика93,8 тыс.- Nisir Forex@nisirfxЭкономика5,31 тыс.
WALIA FOREX BUREAU@waliyaforexetЭкономика5,08 тыс.
Bank of Abyssinia@boaethЭкономика185 тыс.