ኢብኑ አል ጀውዚይ رحمه الله አላህ ለወዳጆቹ በጀነት ውስጥ ያዘጋጀውን ያስተነተነ ዱንያ ላይ የሚያጋጥመውን ድካም ሁሉ ቀለው ይታዩታል ይላሉ።
Открыть в Telegram
Wolkite University muslim student jema
💥ይህ ቻናል የወልቂጤ ዩነቨርሲቲ ሙስሊም ጀማዓ ዋናው ቻናል ነው ። ስለጀማዓው ያሉ መረጃዎች፣ አስተማሪ እና መሳጭ እስላማዊ ትምህርቶች በዚሁ ቻናል ይለቀቃሉ ። ይከታተሉን ፣ለሌሎችም ይጋብዙት አላህ የሱን ፊት ፈልገንበት የምንሰራ እና ሙስሊሙን ኡማ የምንጠቅምበት ያድርግልን! 📩ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @wkumuslimsbot መላክ ትችላላችሁ
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 15 нояб. 2026 г. | 529 |
| 17 нояб. 2026 г. | 579 |
| 18 нояб. 2026 г. | 525 |
| 20 нояб. 2026 г. | 518 |
| 21 нояб. 2026 г. | 449 |
| 22 нояб. 2026 г. | 443 |
| 24 нояб. 2026 г. | 371 |
| 25 нояб. 2026 г. | 290 |
| 26 нояб. 2026 г. | 313 |
| 27 нояб. 2026 г. | 163 |
| 28 нояб. 2026 г. | 18 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры965Пересылки—Реакции7Комментарии—
- 02Просмотры600Пересылки—Реакции11Комментарии—
- 03Просмотры579Пересылки—Реакции2Комментарии—
- 04Просмотры532Пересылки—Реакции15Комментарии—
Новые посты
📢 አስደሳች ዜና ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፍሬሽ ተማሪዎች በሙሉ! የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማአ የአካዳሚ ጉዳይ ክፍል፣ ባለፉት ዓመታት በተሳካ ሁኔታ ሲያከናውነው የቆየውን የፍሬሽ ተማሪዎች የትምህርት ድጋፍ (TUTORIAL) ፕሮግራም፣ በዚህ ዓመትም ይዘቱን በማሻሻልና ከተማሪዎች ፍላጎት እና የትምህርት ሁኔታ ጋር በማጣጣም ለማካሄድ ተዘጋጅቷል። ይህ ፕሮግራም፦ 📚 በትምህርታችሁ ላይ ጥልቅ ግንዛቤ እንድታገኙ፣ 📝 ለፈተናዎች በተሻለ ሁኔታ እንድትዘጋጁ፣ 🎯 የትምህርት ጉዞአችሁን በመተማመንና በስኬት እንድትጀምሩ፣ 🤝 ከተማሪ ጓደኞቻችሁ ጋር በመማማርና በመደጋገፍ የተሻለ ውጤት እንድታመጡ ይረዳችኋል። ስለሆነም ሁላችሁም ይህንን ውድ ዕድል በመጠቀም በፕሮግራሙ ላይ በንቃትና በተከታታይ እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። 📍 ቦታ: አንሳር መስጂድ ኮርስ:Psychology 🕒 ሰዓት: ቅዳሜ ጠዋት 2:30 📌 አዘጋጅ: የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማአ – የአካዳሚ ጉዳይ ክፍል ለምታውቁት ተማሪ አጋሩ!!
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 93 |
| 28 ч | 181 |
- Через 24 часа181
- Всего сейчас181
🍀🍀✨ 'اِدْفِنْ ذَنْبَكَ بِالتَّوْبَةِ قَبْلَ أَنْ يَدْفِنَكَ أَثَرُهُ. ' "ወንጀልህን አንተ በተውበት አጥፋው ፣🌿 የወንጀልህ ውጤት አንተን ሳያጠፋህ በፊት " :¨·.·¨: 💚juma'a `·. @fewz_ahmed
Открыть в Telegram📝 Before writing your answers, you MUST include: A. Full Name B. Department C. Year of Study D. Declaration: "Wallahi, I did not use any AI (ChatGPT, Google, or other social media) to answer these questions." 👉Use this Bot for Answers @WKUMSJ_dawah_bot 1. የ«ሚን ኡሱል ዓቂደቲ አህሊሱና ወልጀማዐ» ኪታብ ደራሲ ማን ናቸው? ١. من هو مؤلف كتاب «من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة»؟ A) ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን / الشيخ صالح بن فوزان الفوزان B) ኢማም አል-ቡኻሪይ / الإمام البخاري C) ኢብኑል ጀውዚይ / ابن الجوزي D) ሸይኽ ኢብኑ ባዝ / الشيخ ابن باز 2. «አህሊሱና ወልጀማዐ» ውስጥ «አል-ጀማዐ» ማለት ምን ማለት ነው? ٢. ما معنى «الجماعة» في اسم أهل السنة والجماعة؟ A) በሐቅ ላይ መሰባሰብና አለመለያየት / اجتماعهم على الحق وعدم تفرقهم B) በአንድ ቦታ መኖር / اجتماعهم في مكان واحد C) በስሜት መሰባሰብ / اجتماعهم على الأهواء D) የመሪዎቻቸውን ስም መያዝ / الانتساب لقادتهم 3. መላእክት ከምን ተፈጠሩ? ٣. مِمَّ خُلِقت الملائكة؟ A) ከእሳት / من نار B) ከአፈር / من طين C) ከውሃ / من ماء D) ከብርሃን (ኑር) / من نور 4. ስለ ቁርኣን የአህሊሱና ወልጀማዐ እምነት ምንድን ነው? ٤. ما عقيدة أهل السنة والجماعة في القرآن الكريم؟ A) ፍጡር ነው / مخلوق B) የአላህ ቃል ነው እንጂ ፍጡር አይደለም / كلام الله منزل غير مخلوق C) መልእክቱ ብቻ የአላህ ቃል ነው፤ ፊደላቱ ግን ፍጡር ናቸው / معانيه غير مخلوقة وحروفه مخلوقة D) የጅብሪል ቃል ነው / كلام جبريل 5. «ሰው ምርጫና ፍላጎት የለውም፤ ተገዶ ይሰራል» የሚለው የጥመት አንጃ ማን ነው? ٥. من هي الفرقة التي تقول إن العبد مجبر على أفعاله وليس له اختيار؟ A) ቀደሪያ / القدرية B) ሙርጂአ / المرجئة C) ኸዋሪጅ / الخوارج D) ጀብሪያ / الجبرية 6. በአህሊሱና አስተምህሮ «ኢማን» ምንድን ነው? ٦. ما هو الإيمان عند أهل السنة والجماعة؟ A) በልብ ማመን ብቻ / اعتقاد بالقلب فقط B) በምላስ መናገር ብቻ / قول باللسان فقط C) ቃል፣ ስራ እና እምነት ሲሆን ይጨምራል ይቀንሳል / قول وعمل واعتقاد يزيد بالطاعة وينقص بالمعصية D) ስራ ብቻ ነው፤ አይጨምርም / عمل فقط لا يزيد ولا ينقص 7. «ወንጀል ከኢማን ጋር ምንም አይጎዳም» የሚሉት እነማን ናቸው? ٧. من القائلون: «لا يضر مع الإيمان معصية»؟ A) ኸዋሪጅ / الخوارج B) ሙዕተዚላ / المعتزلة C) ጀህሚያ / الجهمية D) ሙርጂአ / المرجئة 8. ከሺርክ በታች የሆነ ትልቅ ወንጀል (ከባኢር) የሰራ ሙስሊም ምን ይባላል? ٨. ما حكم مرتكب الكبيرة التي دون الشرك عند أهل السنة؟ A) ካፊር / كافر B) ሙሉ ሙእሚን / مؤمن كامل الإيمان C) ፋሲቅ (አመጸኛ) እና ኢማኑ የጎደለበት / فاسق ناقص الإيمان وتحت المشيئة D) ሙናፊቅ / منافق 9. የሙስሊም መሪዎችን መታዘዝ የሚቆመው መቼ ነው? ٩. متى لا تجوز طاعة ولاة أمور المسلمين؟ A) ወንጀልን ሲያዙ (ማዕሲያ) / إذا أمروا بمعصية B) ሲታመሙ / إذا مرضوا C) ሲያረጁ / إذا كبروا في السن D) ሲጓዙ / إذا سافروا 10. ከነቢዩ (ﷺ) በኋላ በቅደም ተከተል የመጡት አራቱ ኸሊፋዎች እነማን ናቸው? ١٠. ما الترتيب الصحيح للخلفاء الراشدين بعد النبي ﷺ؟ A) አቡበክር፣ ዑስማን፣ ዑመር፣ ዐሊይ B) ዑመር፣ አቡበክር፣ ዑስማን፣ ዐሊይ C) አቡበክር፣ ዑመር፣ ዑስማን፣ ዐሊይ D) አቡበክር፣ ዑመር፣ ዐሊይ፣ ዑስማን 11. ከራማተል አውሊያእን (የጻድቃን ድንቅ ክስተት) የካዱት አንጃዎች እነማን ናቸው? ١١. من الذين أنكروا كرامات الأولياء؟ A) ኸዋሪጅ እና ራፊዷ / الخوارج والرافضة B) ሙዕተዚላ እና ጀህሚያ / المعتزلة والجهمية C) ሙርጂአ እና ቀደሪያ / المرجئة والقدرية D) ሶፊያ እና ፈላሲፋ / الصوفية والفلاسفة 12. አህሊሱና በአለመግባባት ጊዜ ነገሮችን ወደ ምን ይመልሳሉ? ١٢. إلى أي شيء يرد أهل السنة ما اختلف فيه الناس؟ A) ወደ ሱና ብቻ / إلى السنة فقط B) ወደ ቁርኣንና ሱና / إلى كتاب الله وسنة رسوله ﷺ C) ወደ ባህል / إلى العادات D) ወደ ቁርኣን ብቻ / إلى كتاب الله فقط
Открыть в Telegram🤖 የመልስ መላኪያ ቦት አጠቃቀም (@WKUMSJ_dawah_bot) 1. @WKUMSJ_dawah_bot በመክፈት Start ይጫኑ። 2 . /suggestion የሚለውን ትዕዛዝ ይንኩ ወይም ይጻፉ። 3. የግዴታ መረጃዎችዎን (ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የትምህርት ዓመት እና ቃለ መሃላ) ከመልሶችዎ ጋር በአንድ መልእክት አያይዘው ይላኩ። 📋 ናሙና (Format): > A. Name: ሙሉ ስም > B. Dept: የትምህርት ክፍል > C. Year: የትምህርት ዓመት > D. Declaration: Wallahi, I did not use any AI (ChatGPT, Google, or other social media) to answer these questions. > Answers: 1. A, 2. A, 3.A ... (እስከ 12) > ⚠️ ያለ ሙሉ መረጃና ቃለ መሃላ የሚላክ መልስ ተቀባይነት የለውም።
Открыть в Telegram📢 WKUMSJ Da'wah affair Q&A Contest 📚 Topic: Min Usul Aqidati Ahlis-Sunnah wal-Jama'ah 📋 Competition Rules & Criteria Before submitting your answers, please read the following carefully: ❌ Strictly Prohibited: • Using any AI tools (ChatGPT, Gemini, etc.) • Using Google, search engines, or any external references 📝 Mandatory Submission Format: Before sending your answers, you MUST include the following details: A. Full Name B. Department C. Year of Study D. Declaration: "Wallahi, I did not use any AI (ChatGPT, Google, or other external sources) to answer these questions." ⚠️ Important Note: Any submission missing the above information or declaration will not be accepted. ⏰ Time: Today at 3:00 LT (Night) 📍 Channel: @ansar_on_telegram 🎁 Winner's Prize: Special prize awaits each winner! 🌟 Show your knowledge, honesty, and sincerity. May Allah grant success to all participants! 🤲 #WKUMSJ Dawah Affair
Открыть в Telegram📢 ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለምትገቡ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ! 🌙 እንኳን ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ! ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞቻችን! የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለምትገቡ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22 መሆናቸውን እያሳወቀ፣ እናንተን በእስላማዊ ፍቅር፣ በወንድማማችነትና በእንክብካቤ ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል። ❤️ እናንተ ብቻችሁን አይደላችሁም! ከደም በላይ የሚያገናኘን የኢስላም ወንድማማችነት ትስስር አለን። ዩኒቨርሲቲ አዲስ ጉዞ፣ አዲስ ልምድና አዲስ ፈተና ቢሆንም በአንድነት እንደጋገፋለን። ስለሆነም ማንኛውንም መረጃ፣ ምክር ወይም እገዛ በምትፈልጉበት ጊዜ ከሚከተሉት የጀማዓው ኃላፊዎች ጋር በመገናኘት እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ። 📞 የመገኛ ስልክ ቁጥሮች 🔹 አሚር ሁሴን – የጀማዓው አሚር 📱 0955783551 🔹 አብዱሰላም – ምክትል አሚር 📱 0926356562 🔹 መንሱር አወል – የአካዳሚ ዘርፍ አሚር 📱 0943590777 🔹 አብዱልዋሂድ – Afaan Oromoo 📱 0905820421 🌸 ለአዲስ ሙስሊም እህቶቻችን ልዩ መልዕክት! ውድ እህቶቻችን፣ የምትፈልጉትን መረጃና እገዛ ለማግኘት ከላይ በተጠቀሱት ወንድሞች በኩል የሴት ተወካዮችን ማግኘት ትችላላችሁ። 📲 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/wkumuslims ━━━━━━━━━━━━━━━━ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ
Открыть в Telegram⏳ የፈተና ማስታወሻ — 3 ቀናት ብቻ ቀሩት! ⏳ ውድ የWKUMSJ ተማሪዎች፣ የተጠናቀቁ ኪታቦች ፈተና ሊደርስ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ♦ቅዳሜ (19/3/2019)፦ ዱሩሱል ሙሂማ ♦እሁድ (20/3/2019)፦ ኡሱል አል-ኢማን እና ሚን ኡሱሊ አቂደቱ አህሊሱና ወልጀማዐ ⏰ ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ 📍 ቦታ፦ አንሷር መስጂድ ሙራጀዓችሁን በማጠናቀቅ በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን። ☘ባረከላሁ ፊኩም! ✏️ የWKUMSJ ዳዕዋና ቂርዐት ዘርፍ
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 47 ч | 252 |
| 67 ч | 265 |
- Всего сейчас265
Связи
Похожие каналы
- የካቴድራል፣ ቅድስት ማርያም እና ላዛሪስት ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ@stgeorge_gibi_gubaeРелигия1,48 тыс.
ዜና ቤተክርስቲያን@zenatewahedo16Религия1,47 тыс.
ሔብሮን ቤተክርስቲያን Hebron Church@hebronchurchРелигия1,5 тыс.
GCME-SLM@slmethiopiaРелигия1,5 тыс.
ሃይማኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ@wweotcРелигия1,51 тыс.- AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ@aljueddaawaРелигия1,43 тыс.
🕋GAADDISA ISLAAMAA♥️ظلال الإسلام✍@gaaddisaislaamaaРелигия1,53 тыс.
ÃL~Fãlâh Dãwã grøúp@alfalahdawagrpРелигия1,54 тыс.