🚨ስለ ስነ-ተዋልዶ ጤናዎ የሚጠይቁት ነገር አለ ? 📱የዊኬር መተግበሪያን ቻትቦት በመጠቀም ስለ ስነተዋልዶ ጤናዎ ማወቅ የሚፈልጉትን ጥያቄ ከፍርድ ነጻ በሆነ እና ሚስጥራዊነቱ በተጠበቀ ውይይት በነጻ እና በቀላሉ ማድረግ ይችላሉ። 👩🏽⚕️በተጨማሪም መተግበሪያውን በመጠቀም ሐኪሞችን ማማከር ፣ ለ24 ሰዓታት የጥሪ ማዕከሉን ባለሙያዎች ማናገር፣ ትምርታዊ ጽሁፎችን እና ቪዲዮዎችን መመልከት ይችላሉ ። መተግበሪያውን ዛሬውኑ ከፕለይ ስቶር በማውረድ ሞክሬው። 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient https://user.wecare.et #selamdoctor #wecareet #9394 #homecare #ethiopia #healthcare #doctors #nurses #care #elderlycare #nursingcare #bookingsolution #hospitalbooking #Chatbots
Открыть в Telegram
WeCare ET
WeCare is Ethiopia’s digital healthcare platform where treatment seekers can discover practitioners to directly book appointments for online consultation or in clinic visits. [email protected] https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 14 нояб. 2026 г. | 446 |
| 15 нояб. 2026 г. | 454 |
| 16 нояб. 2026 г. | 481 |
| 17 нояб. 2026 г. | 507 |
| 19 нояб. 2026 г. | 406 |
| 20 нояб. 2026 г. | 346 |
| 21 нояб. 2026 г. | 347 |
| 22 нояб. 2026 г. | 366 |
| 23 нояб. 2026 г. | 337 |
| 24 нояб. 2026 г. | 266 |
| 25 нояб. 2026 г. | 219 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры507Пересылки—Реакции1Комментарии—
- 02Просмотры504Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 03Просмотры481Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры454Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
🚨የስኳር በሽታ ምልክቶችን መለየት ይችላሉ? 🤕ብዙዎቻችን አንድ ከባድ የጤና እክል ሲከሰት በግልጽ በሚታዩና ጉልህ ምልክቶች ራሱን ያሳያል ብለን እናስባለን፤ ነገር ግን የስኳር በሽታ አብዛኛውን ጊዜ ድምፅ ሳያሰማ በቀላሉ ልብ ሊባሉ በማይችሉ ስውር ምልክቶች ይጀምራል። 👵🏽በዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያጋጥሙ አንዳንድ የጤና መጓደሎችን «ዕድሜዬ ስለገፋ ነው»፣ «ሥራ ስለበዛብኝ ነው» ወይም «አዲስ የዓይን መነጽር ስለሚያስፈልገኝ ነው» ብሎ ችላ ማለት የእጅግ የተለመደ ነው። ይሁን እንጂ ከእነዚህ ቀላል ከሚመስሉ ምልክቶች ጀርባ ትኩረት የሚሻ ሥር የሰደደ የጤና እክል ሊኖር ይችላል። 😮💨የማያቋርጥ የድካም ስሜት በሰውነት ውስጥ በቂ ኢንሱሊን በማይኖርበት ጊዜ ወይም የሰውነት ህዋሳት ኢንሱሊንን መቀበል ሲያቅታቸው ስኳር (ግሉኮስ) ለኃይል ምንጭነት ወደ ህዋሳት ከመግባት ይልቅ በደም ውስጥ ተከማችቶ ይቀራል። ሰውነትዎ የሚፈልገውን ኃይል ባለማግኘቱም የማያቋርጥ ድካም ይሰማዎታል። 💧ከፍተኛ የውሃ ጥም እና ቶሎ ቶሎ መሽናት ኩላሊቶችዎ በደም ውስጥ ያለውን ትርፍ ስኳር ለማጣራት ከመጠን በላይ ስለሚሠሩ ከሰውነትዎ ኅብረ-ሕዋሳት ተጨማሪ ውኃን ይስባሉ። በዚህም ምክንያት ከሰውነት ብዙ ፈሳሽ ስለሚወጣ በተደጋጋሚ መሽናትና ከፍተኛ የውኃ ጥም ይከሰታል። 👓ብዥ ያለ እይታ በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከፍ ሲል፣ በጊዜያዊነት ፈሳሽ ወደ ዓይንዎ ምስሪቶች (Lenses) እንዲገባ በማድረግ ቅርጻቸውን ይለውጠዋል። ይህም የዓይንዎን የማተኮር (Focus) አቅም በማዛባት ዕይታዎ ብዥ እንዲል ያደርጋል። 🦠ዘግይተው የሚድኑ ቁስሎች እና ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ ኢንፌክሽኖች ለረጅም ጊዜ የቆየ ከፍተኛ የደም ስኳር መጠን የደም ዝውውርን ስለሚያዘገይና የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ሕዋሳት ምላሽ ያዳክማል። ይህም ቁስሎች ቶሎ እንዳይድኑ እና ሰውነትዎ በተደጋጋሚ በኢንፌክሽኖች እንዲጠቃ ያደርጋል። ⚠️ልብ ይበሉ በዓለም ዙሪያ የስኳር በሽታ ካለባቸው አዋቂዎች መካከል ግማሽ ያህሉ በሽታው እንዳለባቸው አያውቁም። በመሆኑም ቀላል የደም ምርመራ በማድረግ የደም ስኳር መጠንዎን አስቀድመው ማወቅና መከታተል እጅግ ተገቢ ነው። 👩⚕️👨⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #diabetesawareness #diabetesawarenessmonth #diabetes
Открыть в Telegram🚨 ነርስ እየፈለጉ ነው ? 👩🏽⚕️ብቃት እና ልምድ ባላቸው ነርሶቻችን የሚያስፈልጎትን እንክብካቤ በቤትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ያግኙ ። 🗣 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 📌አጠቃላይ የ24 ሰዓት የነርሲንግ አገልግሎት 📌 የአረጋውያን እንክብካቤ 📌 የጨቅላ ህጻናት እንክብካቤ 📌በስፔሻሊስት ሐኪሞች ክትትል እና ህክምና 📌የስነ-አእምሮ ህክምና 📌 አጠቃላይ የጤና ምርመራ 📌 የስነ-ምግብ ህክምና 📌የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት 📌 የስፒች ቴራፒ አገልግሎት 📌የተሟላ የህክምና ቁሳቁስ ኪራይ 👉👉አገልግሎቱን ለማግኘት እና ለበለጠ መረጃ በ 0964686464 / 9394 ☎️ ላይ ይደውሉ ። 📱የ WeCareET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !!! መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት ። 👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient https://user.wecare.et #selamdoctor #wecareet #9394 #homecare #ethiopia #healthcare #doctors #nurses #care #elderlycare #nursingcare
Открыть в Telegram🚨የማህፀን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ !! 🗣የ WeCare ET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም የማህፀን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ሐኪም የሆኑትን ዶ/ር ዘካሪያስ ሃይሉን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !! መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት። 👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient 💻በኮምፒውተር ታግዘው ለማማከር ካሾት የWeCareETን የታካሚዎች ድህረ-ገጽ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ። 👇 https://user.wecare.et 👩⚕️👨⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #gynecology #gynecologist #ReproductiveHealth
Открыть в Telegram🚨ትኩረት እና እንክብካቤ ለሁሉም ህፃናት!! 👧🏽እያንዳንዱ ሕፃን የማደግ፣ የመማር እና በሕይወቱ የተሻለ ደረጃ ላይ የመድረስ ዕድል ሊያገኝ ይገባል። ሆኖም በኢትዮጵያ ለብዙ ሕፃናት መሠረታዊ የጤና አገልግሎቶችን እንዲሁም በሽታዎችን የሚከላከሉና ሕይወትን የሚታደጉ ሕክምናዎችን ማግኘት አሁንም ትልቅ ፈተና ሆኖ ቀጥሏል። 🇪🇹ሀገሪቱ የሕፃናት ሞትን በመቀነስ ረገድ ከፍተኛ መሻሻል ብታሳይም አስቀድሞ መከላከል የሚቻሉ በሽታዎች፣ ከወሊድ በኋላ በአራስ ሕፃናት ላይ የሚከሰቱ የጤና እክሎች እና የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ክፍተቶች አሁንም የብዙ ሕፃናትን ሕይወት አደጋ ላይ ይጥላሉ። 🗓በየዓመቱ ኅዳር 11 (November 20) የሚከበረውን የዓለም የሕፃናት ቀን አስመልክተን በኢትዮጵያ የሕፃናትን ጤናና ሕልውና የሚያሳዩ ወሳኝ አኃዛዊ መረጃዎችን እንመልከት፦ 🎗ከ20 ሕፃናት አንዱ 5 ዓመት ሳይሞላው ይሞታል። 🎗ከ20 ጨቅላ ሕፃናት አንዱ 1 ዓመት ሳይሞላው ይሞታል። 🎗ከ40 አራስ ሕፃናት አንዱ በተወለደ በመጀመሪያዎቹ 28 ቀናት ውስጥ ይሞታል። 🎗ዕድሜያቸው ከ12–23 ወራት ከሆኑ ሕፃናት መካከል ሁሉንም መሠረታዊ ክትባቶች ሙሉ በሙሉ የወሰዱት 30% ብቻ ሲሆኑ፣ 20% የሚሆኑት ደግሞ ምንም ዓይነት ክትባት አልወሰዱም። 🎗36% ገደማ የሚሆኑ ወሊዶች በሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች እርዳታ የማይከናወኑ ሲሆን፣ 38% የሚሆኑት ደግሞ ከጤና ተቋማት ውጭ ይፈጸማሉ። 🎗ከ10 አራስ ሕፃናት 7ቱ (69%) ከተወለዱ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት ውስጥ የድኅረ-ወሊድ የጤና ምርመራ አያገኙም። 🎗ዕድሜያቸው 14 ዓመት እና ከዚያ በታች የሆኑ ከ28,000 እስከ 29,000 የሚደርሱ ሕፃናት ከኤች.አይ.ቪ (HIV) ጋር የሚኖሩ ሲሆን፣ በከተሞች አካባቢ በዚህ የዕድሜ ክልል ባሉ ሕፃናት ዘንድ የቫይረሱ ሥርጭት መጠንም 0.3% እንደሆነ ይገመታል። 🎗ከዚህ ቀደም የተካሄደ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው ከአምስት ዓመት በታች ከሆኑ የታመሙ ሕፃናት መካከል ተገቢውን የሕክምና አገልግሎት የሚያገኙት 20.9% ብቻ ናቸው። ይህም ማለት ከ5 የታመሙ ሕፃናት መካከል አንዱ ብቻ በቂ ሕክምና ያገኛል። ⚠️እያንዳንዱ ከላይ የቀረበው አሃዝ የአንድን ሕፃን ሕይወት፣ ጤና እና የወደፊት ዕጣ ይወክላል። ይህም ሕፃናት ተገቢውንና ጥራት ያለውን ሕክምና በወቅቱ ማግኘታቸው ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ያሳያል። 💙እያንዳንዱ ልጅ በሕይወት ከመቆየት ያለፈ ነገር ይገባዋል። ስለዚህ እያንዳንዱ ልጅ ጤናማ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ብሩህ ሕይወት የመኖር ዕድል ሊኖረው ይገባል። በዚህ ዕለት የህፃናትን ጤና ለመጠበቅ እና ለመጪው ትውልድ ጤናማ የወደፊት ሕይወት ለመገንባት ያለንን ቁርጠኝነት እናድስ። 💙መልካም የዓለም የህፃናት ቀን !! 💙 👩⚕️👨⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #WorldChildrenDay #worldchildrenprotection #ChildrensDay #childrenhealth #childrenhappiness❤️❤️❤️
Открыть в Telegram🚨 ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ ? 👩🏽⚕️ዶ/ር እዮብ ባየህ ጠቅላላ ሐኪም ሲሆኑ በሙያቸው ታማኝና የተካኑ ባለሙያ ናቸው። 🗣የ WeCare ET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ጠቅላላ ሐኪም የሆኑትን ዶ/ር እዮብ ባየህን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ቢያሻዎት በቪዲዮ ፣ በስልክ ወይም በፅሁፍ መልዕክት ስለ እርሶ እና ስለ ወዳጆ ጤና ይመካከሩ !! መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት። 👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient 💻በኮምፒውተር ታግዘው ለማማከር ካሾት የWeCareETን የታካሚዎች ድህረ-ገጽ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ። 👇 https://user.wecare.et 👩⚕️👨⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #generalpractitioner #GeneralPractitionerlife
Открыть в Telegram🚨የእርግዝና ቀን መቁጠሪያ በስልክሽ !! 📱የዊኬር መተግበሪያን ቻትቦት በመጠቀም የእርግዝና ሳምንትሽንና የመውለጃ ቀንሽን በቀላሉ መቁጠር እንዲሁም ስለ ሥነ-ተዋልዶ ጤና ማወቅ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ጥያቄ በነጻ መጠየቅ ትችያለሽ። 👩🏽⚕️በተጨማሪም መተግበሪያውን በመጠቀም ሐኪሞችን ማማከር ፣ ለ24 ሰዓታት የጥሪ ማዕከሉን ባለሙያዎች ማናገር፣ ትምርታዊ ጽሁፎችን እና ቪዲዮዎችን መመልከት ትችያለሽ ። መተግበሪያውን ዛሬውኑ ከፕለይ ስቶር በማውረድ ሞክሬው። 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient https://user.wecare.et #selamdoctor #wecareet #9394 #homecare #ethiopia #healthcare #doctors #nurses #care #elderlycare #nursingcare #bookingsolution #hospitalbooking #Chatbots
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Yekatit 12 Hospital for Community@y12hmccМедицина4,39 тыс.
ሊያና ኬር Liyana Care 7755@ldhsethiopiaМедицина5,67 тыс.
EMSA JIMMA@juemsaМедицина3,28 тыс.
ᴡᴀʟᴅᴀᴀ ᴏɢᴇᴇʏʏɪɪ ꜰᴀʏʏᴀᴀ ᴏʀᴏᴍɪʏᴀᴀ@haakimotaoromoМедицина5,94 тыс.- MSI Ethiopia Reproductive Choices@mariestopesethМедицина2,8 тыс.
Pharmacy COC Question's and General knowledge for pharmacist@cocpreparationforpharmacyМедицина7,27 тыс.
DXN® sheger@dxn_shegerМедицина2,48 тыс.
INFO HEALTH CENTER@jossiale2022Медицина8,42 тыс.