Кабинет
DXN® sheger

DXN® sheger

✔This channel was created for people looking for alternative methods in medicine/treatments/knowledge. 📍Addis Abeba,22 Area Contact us @dxnsheger_bot ✔0919400228 Admin ✔https://www.instagram.com/dxnsheger/

Юзернейм
@dxn_sheger
Категория
Медицина
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики2 475
Просмотров на пост, 7 дн.54−55,7% к пред. 7 дн.
ERR2,18 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
29 окт. 2026 г.214
30 окт. 2026 г.223
3 нояб. 2026 г.168
6 нояб. 2026 г.168
10 нояб. 2026 г.146
11 нояб. 2026 г.190
16 нояб. 2026 г.139
19 нояб. 2026 г.105
25 нояб. 2026 г.54

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры235
    Пересылки—
    Реакции1
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры214
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры211
    Пересылки—
    Реакции1
    Комментарии—
  4. 04

    ✍ ሄፕታይተስ ቢ—ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ ******* Hepatitis B virus 👉👉👉 #ሄፕታይተስ #ቢ #ምንድን #ነው? ሄፕታይተስ ቢ የጉበት ኢንፌክሽን እና እብጠት የሚያስከትል ቫይረስ ነው። በበሽታው የተያዘ ሰው ሳያውቀው በሽታውን ወደ ሌላ ሊያስተላልፍ ይችላል። ብዙ ሰዎች ላይ ምንም ምልክት አያሳይም። አንዳንዶች በመጀመርያው ኢንፌክሽን ታመው ሲድኑ ሌሎች ላይ ቫይረሱ ለረጅም ግዜ በሰውነት በመቆየት ጉበትን ያጠቃል። የማይቀለበስ የጉበት ጉዳት ሊፈጠር ይችላል። ✅ በአሁን ሰአት በአለማችን ከ 257 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በጉበት ቫይረስ የተጠቁ ሲሆን ከነሱ ዉስጥ ደግሞ 786,000 የሚሆኑ ሰዎች በዚህ በሽታ ሕይወታቸዉን ያጣሉ።ከእነዚህም ዉስጥ አንዷ ኢትዮጵያ ናት። ✅ በአለም ዙሪያ የሄፕታይተስ ቢ ኢንፌክሽን ወደ 240ሚልየን ሰዎችን ያጠቃል ተብሎ ይገመታል። በየአመቱ 786,000 የሚሆኑ ሰዎች በበሽታው ምክንያት ይሞታሉ። ✅ ከሄፕታይተስ ቢ የሚያድን መድሃኒት የለም። ከመያዝ የሚያድን ክትባት ግን አለው። በሽታው ስርሰደድ ይዘት ሲኖረው ጸረቫይረስ መድሃኒቶችን በመውሰድ ህመሙን ማስታመም ይቻላል። 👉👉👉#መንስኤ ሄፕታይተስ ቢ የሚፈጠረው ሰውነት በሄፕታይተስ ቢ ቫይረስ ሲጠቃ ነው። ሄፕታይተስ ቢ በደም እና የሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚኖር ቫይረስ ሲሆን በግብረስጋ ግንኙነት ወቅት፣ በደም ንክኪ እና በወሊድ ግዜ ሊተላለፍ ይችላል። ጥንቃቄ የጎደለው ግብረስጋ ግንኙነት እና መርፌ መጋራት ለበሽታው ተጋላጭ ያደርጋሉ። ጥርስ ብሩሽ፣ ምላጭ እና የመሳሰሉትን ከደም ጋር ንክኪ ሊፈጥሩ የሚችሉ የቤት ውስጥ እቃዎችን መጋራትም እንዲሁ ለበሽታው ሊያጋልጠን ይችላል። ሄፕታይተስ ቢ ምልክት ላያሳይ ስለሚችል ሳይታወቅ ከሰው ሰው ይተላለፋል። 👉👉👉#ምልክቶች ብዙ ግዜ የሄፕታይተስ ቢ ኢንፌክሽን የሚፈጠረው በህጻን ወይም በልጅ እድሜ ነው። ብዙ ግዜ ምልክት ስለማያሳይ በሽታው እንደተፈጠረ አናውቅም። ከ5አመት በታች የሆኑ ልጆች እና የበሽታ መከላከል አቅማቸው የተዳፈነ አዋቂዎች ላይ ኢንፌክሽኑ እንደተፈጠረ ማወቅ አስቸጋሪ ነው። እድሜአቸው ከ5 አመት በላይ በሆኑ ተጠቂዎች ከ30-50 ፐርሰንት የሚሆኑት ላይ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ። •ትኩሳት •የመገጣጠሚያ ህመም •ከፍተኛ የድካም ስሜት •ማቅለሽለሽ •ማስመለስ •የምግብ ፍላጎት መጥፋት •የሆድ ህመም •የሽንት መጥቆር •ሰገራ ቀይ ቀለም መያዝ •የቆዳ እና የአይን መበጨጭ እነዚህ ምልክቶች በሽታው ከመፈጠሩ በ60-120 ቀናት ውስጥ ሊታዩ ይችላሉ። ከተወሰኑ ሳምንታት እስከ 6ወር ሊፈጁ ይችላሉ። ስርሰደድ ሄፕታይተስ ቢ ያለበት ሰው የሆድ ህመም፣ ዘላቂ የድካም ስሜት እና የመገጣጠሚያ ህመም ሊኖረው ይችላል። 👉👉👉 #ምርምራ ሄፕታይተስ ቢ እንደተፈጠረ በደም ምርመራ ማወቅ ይቻላል። እርጉዝ ሴት ሄፕታይተስ ቢ ካለባት ልጅዋ በተወለደበት በ12-24 ሰአት ውስጥ የሄፕታይተስ ክትባት እና የሄፕታይተስ ቢ ኢሚውን ግሎቢውሊን(HBIG) መውሰድ አለበት። 👉👉👉 #ህክምና ከሄፕታይተስ ቢ የሚያድን መድሃኒት የለም። የሚደረገው ህክምና ታካሚው በሚያሳያቸው ምልክቶች ይወሰናል። ✅ለበሽታው ተጋላጮች የሚደረግ ህክምና ከማንኛውም ሰው ጋር የደም ንክኪ የፈጠረ ሰው የሄፕታይተስ ቢ ክትባት እና የHBIG ህክምና መውሰድ አለበት። እንደዚህ ማድረግ ከተፈጠረ ኢንፌክሽን ባያድንም የፈጣን ኢንፌክሽን ፍጥነትን ይቀንሳል። ✅ስር ሰደድ ለሆነ ኢንፌክሽን የሚደረግ ህክምና የአለም ጤና ተቋም(WHO) ስርሰደድ ለሆነ የሄፕታይተስ ቢ ኢንፌክሽን ጸረቫይረስ ህክምና ይመክራል። ይህ ህክምና ከበሽታው ባያድንም ቫይረሱ እንዳይባዛ እና ወደ ከባድ የጉበት ህመም እንዳይሸጋገር ይረዳል። ስርሰደድ የሆነ የጉበት ኢንፌክሽን ያለባቸው ሰዎች አዘውትረው ቢያንስ በየ6ወሩ የጉበት ምርመራ ማካሄድ አለባቸው። የጉበት ጉዳት ወይም የበሽታውን መባባስ ለመግታት አዘውትሮ ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው። 👉👉👉#ቅድመ-ጥንቃቄ ለሄፕታይተስ ቢ ክትባት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1982ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። የሚከተሉት ሰዎች ክትባቱን እንዲወስዱ ይመከራል። •ክትባቱን ወስደው የማያውቁ ልጆች እና ታዳጊዎች •ሁሉም የሆስፒታል ሰራተኞች •በስራቸው ከደም ጋር ንክኪ የሚፈጥሩ ሰዎች •የዳያሊሲስ ታካሚዎች •አደንዛዥ እጽ የሚወጉ ሰዎች •የሄፕታይተስ ቢ ኢንፌክሽን ካለበት ሰው ጋር አብረው የሚኖሩ ሰዎች •ከተለያዩ ሰዎች ጋር ግንኙነት የሚያደርጉ •ሄፕታይተስ ቢ የተንሰራፋበት ሃገር የሚሄዱ ሰዎች ✅ሌሎች የቅድመ-ጥንቃቄ መነገዶች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ፦ •ህክምና ሰጪ የሆኑ ሰዎች ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው •መርፌ አለመጋራት •ጥንቃቄ የተሞላበት ግብረስጋ ግንኙነት •የፈሰሰ ወይም የረጋ ደምን በጓንት ማጽዳት @dxn_sheger

    Текст
    Просмотры190
    Пересылки—
    Реакции1
    Комментарии—

Новые посты

#11794Фото

⚡️Where to Find Energy When You're Constantly Exhausted? Do you wake up feeling drained, even after 8 hours of sleep? Does coffee barely help, and by lunchtime, you're already running on empty? This isn't laziness—these are signals from your body. Let's explore where your energy is truly "hidden," beyond just simple fatigue. 🔌 Where does energy come from? Your cells are tiny power plants, and mitochondria are their batteries. For them to work, they need: • Oxygen 🌬️ • Fuel (fats, proteins) 🍳🥑 • "Cofactors" (vitamins, minerals, hormones) ✨ If something is off, your energy levels will drop. 🖐️5 hidden causes of chronic fatigue: 1️⃣ Iron & Thyroid: Especially for women! Low ferritin (iron stores, not just hemoglobin!) and a "sluggish" thyroid (TSH above 2.5) are common culprits. Get tested! 2️⃣ Sugar Rollercoaster: Fast carbs give a quick boost, followed by a sharp energy crash and cravings for more (insulin resistance). 3️⃣ Dehydration: Thick blood = less oxygen to cells. Even mild dehydration can zap 10-20% of your energy. Coffee and energy drinks only make it worse. 4️⃣ Poor Sleep Quality: It's not just about hours, but about depth. Late bedtime (after 11 PM), light from gadgets, heavy late dinners—all hinder recovery. 5️⃣Chronic Stress & "Dopamine Dips": Constantly high cortisol exhausts your adrenals. And endless scrolling on your phone "overloads" your brain with cheap dopamine, stripping you of motivation and energy for real tasks. 👇Your 1-week action plan to get your energy back: ✅ Get tested: Ferritin, TSH, Vitamin D (discuss with your doctor). 💧 Hydrate: Drink your daily quota (30 ml per kg of body weight) of pure water. 🚫 Cut sugar: At least eliminate sugary drinks. 🚶‍♀️ Move: 20-minute walk outdoors every day (even on cloudy days). 🌙 Go to bed earlier: Aim for before 11 PM. Complete darkness in the bedroom, no screens an hour before bed. 🍳 Protein/Fat Breakfast: Eggs, avocado, cottage cheese instead of sugary cereals. 🧘‍♀️ Breathe deeply: 2 minutes of deep diaphragmatic breathing a few times a day. Energy isn't something you find; it's something you produce by creating the right conditions for your body. It's not about laziness; it's about listening to your body's signals. Start small, and you'll be surprised how much energy you can regain! @dxn_sheger

Открыть в Telegram
Просмотры105−36%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#11792Текст

✍ ሄፕታይተስ ቢ—ድምፅ አልባው ገዳይ በሽታ ******* Hepatitis B virus 👉👉👉 #ሄፕታይተስ #ቢ #ምንድን #ነው? ሄፕታይተስ ቢ የጉበት ኢንፌክሽን እና እብጠት የሚያስከትል ቫይረስ ነው። በበሽታው የተያዘ ሰው ሳያውቀው በሽታውን ወደ ሌላ ሊያስተላልፍ ይችላል። ብዙ ሰዎች ላይ ምንም ምልክት አያሳይም። አንዳንዶች በመጀመርያው ኢንፌክሽን ታመው ሲድኑ ሌሎች ላይ ቫይረሱ ለረጅም ግዜ በሰውነት በመቆየት ጉበትን ያጠቃል። የማይቀለበስ የጉበት ጉዳት ሊፈጠር ይችላል። ✅ በአሁን ሰአት በአለማችን ከ 257 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በጉበት ቫይረስ የተጠቁ ሲሆን ከነሱ ዉስጥ ደግሞ 786,000 የሚሆኑ ሰዎች በዚህ በሽታ ሕይወታቸዉን ያጣሉ።ከእነዚህም ዉስጥ አንዷ ኢትዮጵያ ናት። ✅ በአለም ዙሪያ የሄፕታይተስ ቢ ኢንፌክሽን ወደ 240ሚልየን ሰዎችን ያጠቃል ተብሎ ይገመታል። በየአመቱ 786,000 የሚሆኑ ሰዎች በበሽታው ምክንያት ይሞታሉ። ✅ ከሄፕታይተስ ቢ የሚያድን መድሃኒት የለም። ከመያዝ የሚያድን ክትባት ግን አለው። በሽታው ስርሰደድ ይዘት ሲኖረው ጸረቫይረስ መድሃኒቶችን በመውሰድ ህመሙን ማስታመም ይቻላል። 👉👉👉#መንስኤ ሄፕታይተስ ቢ የሚፈጠረው ሰውነት በሄፕታይተስ ቢ ቫይረስ ሲጠቃ ነው። ሄፕታይተስ ቢ በደም እና የሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚኖር ቫይረስ ሲሆን በግብረስጋ ግንኙነት ወቅት፣ በደም ንክኪ እና በወሊድ ግዜ ሊተላለፍ ይችላል። ጥንቃቄ የጎደለው ግብረስጋ ግንኙነት እና መርፌ መጋራት ለበሽታው ተጋላጭ ያደርጋሉ። ጥርስ ብሩሽ፣ ምላጭ እና የመሳሰሉትን ከደም ጋር ንክኪ ሊፈጥሩ የሚችሉ የቤት ውስጥ እቃዎችን መጋራትም እንዲሁ ለበሽታው ሊያጋልጠን ይችላል። ሄፕታይተስ ቢ ምልክት ላያሳይ ስለሚችል ሳይታወቅ ከሰው ሰው ይተላለፋል። 👉👉👉#ምልክቶች ብዙ ግዜ የሄፕታይተስ ቢ ኢንፌክሽን የሚፈጠረው በህጻን ወይም በልጅ እድሜ ነው። ብዙ ግዜ ምልክት ስለማያሳይ በሽታው እንደተፈጠረ አናውቅም። ከ5አመት በታች የሆኑ ልጆች እና የበሽታ መከላከል አቅማቸው የተዳፈነ አዋቂዎች ላይ ኢንፌክሽኑ እንደተፈጠረ ማወቅ አስቸጋሪ ነው። እድሜአቸው ከ5 አመት በላይ በሆኑ ተጠቂዎች ከ30-50 ፐርሰንት የሚሆኑት ላይ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ። •ትኩሳት •የመገጣጠሚያ ህመም •ከፍተኛ የድካም ስሜት •ማቅለሽለሽ •ማስመለስ •የምግብ ፍላጎት መጥፋት •የሆድ ህመም •የሽንት መጥቆር •ሰገራ ቀይ ቀለም መያዝ •የቆዳ እና የአይን መበጨጭ እነዚህ ምልክቶች በሽታው ከመፈጠሩ በ60-120 ቀናት ውስጥ ሊታዩ ይችላሉ። ከተወሰኑ ሳምንታት እስከ 6ወር ሊፈጁ ይችላሉ። ስርሰደድ ሄፕታይተስ ቢ ያለበት ሰው የሆድ ህመም፣ ዘላቂ የድካም ስሜት እና የመገጣጠሚያ ህመም ሊኖረው ይችላል። 👉👉👉 #ምርምራ ሄፕታይተስ ቢ እንደተፈጠረ በደም ምርመራ ማወቅ ይቻላል። እርጉዝ ሴት ሄፕታይተስ ቢ ካለባት ልጅዋ በተወለደበት በ12-24 ሰአት ውስጥ የሄፕታይተስ ክትባት እና የሄፕታይተስ ቢ ኢሚውን ግሎቢውሊን(HBIG) መውሰድ አለበት። 👉👉👉 #ህክምና ከሄፕታይተስ ቢ የሚያድን መድሃኒት የለም። የሚደረገው ህክምና ታካሚው በሚያሳያቸው ምልክቶች ይወሰናል። ✅ለበሽታው ተጋላጮች የሚደረግ ህክምና ከማንኛውም ሰው ጋር የደም ንክኪ የፈጠረ ሰው የሄፕታይተስ ቢ ክትባት እና የHBIG ህክምና መውሰድ አለበት። እንደዚህ ማድረግ ከተፈጠረ ኢንፌክሽን ባያድንም የፈጣን ኢንፌክሽን ፍጥነትን ይቀንሳል። ✅ስር ሰደድ ለሆነ ኢንፌክሽን የሚደረግ ህክምና የአለም ጤና ተቋም(WHO) ስርሰደድ ለሆነ የሄፕታይተስ ቢ ኢንፌክሽን ጸረቫይረስ ህክምና ይመክራል። ይህ ህክምና ከበሽታው ባያድንም ቫይረሱ እንዳይባዛ እና ወደ ከባድ የጉበት ህመም እንዳይሸጋገር ይረዳል። ስርሰደድ የሆነ የጉበት ኢንፌክሽን ያለባቸው ሰዎች አዘውትረው ቢያንስ በየ6ወሩ የጉበት ምርመራ ማካሄድ አለባቸው። የጉበት ጉዳት ወይም የበሽታውን መባባስ ለመግታት አዘውትሮ ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው። 👉👉👉#ቅድመ-ጥንቃቄ ለሄፕታይተስ ቢ ክትባት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1982ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። የሚከተሉት ሰዎች ክትባቱን እንዲወስዱ ይመከራል። •ክትባቱን ወስደው የማያውቁ ልጆች እና ታዳጊዎች •ሁሉም የሆስፒታል ሰራተኞች •በስራቸው ከደም ጋር ንክኪ የሚፈጥሩ ሰዎች •የዳያሊሲስ ታካሚዎች •አደንዛዥ እጽ የሚወጉ ሰዎች •የሄፕታይተስ ቢ ኢንፌክሽን ካለበት ሰው ጋር አብረው የሚኖሩ ሰዎች •ከተለያዩ ሰዎች ጋር ግንኙነት የሚያደርጉ •ሄፕታይተስ ቢ የተንሰራፋበት ሃገር የሚሄዱ ሰዎች ✅ሌሎች የቅድመ-ጥንቃቄ መነገዶች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ፦ •ህክምና ሰጪ የሆኑ ሰዎች ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው •መርፌ አለመጋራት •ጥንቃቄ የተሞላበት ግብረስጋ ግንኙነት •የፈሰሰ ወይም የረጋ ደምን በጓንት ማጽዳት @dxn_sheger

Открыть в Telegram
Просмотры190+17%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#11790Фото
Просмотры146−10%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#11789Фото
Просмотры168+3%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#11788Фото
Просмотры168+3%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#11784Фото
Просмотры214+31%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи