Кабинет
ጣና ሚዲያ Tana Media

ጣና ሚዲያ Tana Media

ጣናዊነት አዳማዊነት ኖኃዊነት!!! https://telega.io/channels

Юзернейм
@tanamedia2
Категория
Новости и СМИ
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики2 151
Просмотров на пост, 7 дн.491−36,6% к пред. 7 дн.
ERR22,83 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
16 нояб. 2026 г.775
22 нояб. 2026 г.491

Новые посты

#14645Фото

ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ከማረፉ በፊት ምን ተፈጠረ? ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት ማረፉን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል። የቅርብ የሥራ አጋሮቹ ለዳጉ ጆርናል እንደገለጹት፣ ሚኪያስ በዕለቱ ጠዋት ከሙዚቃ ሥራው በፊት ሕመም እየተሰማው እንደነበር ለአጋሮቹ ተናግሮ ነበር። ሆኖም የመድረክ ሥራውን ለመወጣት በማሰብ ሁለት ሙዚቃዎችን ለማቅረብ ወደ መድረክ ወጥቷል። በመድረክ ላይ ሙዚቃውን እያቀረበ ሳለ ራሱን ሊስት ሲቃረብ፣ በአጠገቡ የነበረ የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ደግፎ ይዞታል። ከዚያም ከመድረክ እንዲወርድ ተደርጎ ወደ አቅራቢያው የጤና ማዕከል ተወስዷል። አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ ለመስጠት ጥረት ቢደረግም ሕይወቱን ማዳን አልተቻለም። ዳጉ ጆርናል እንደገለጸው፣ የዕረፍቱን መረጃ ቤተሰቦቹ እስኪያውቁ ድረስ ይፋ ሳያደርግ ቆይቷል። ለድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ቤተሰቦች፣ ወዳጆችና አድናቂዎች መጽናናትን እንመኛለን። ምንጭ፦ ዳጉ ጆርናል

Открыть в Telegram
Просмотры491−22%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#14644Фото
Просмотры775+22%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#14643Текст

የፈረንሳይ አቢዮት ከተነሳ አይቀር... 1787 ላይ የነበረው የፈረንሳይ አቢዮትን በተመለከተ ኦሾ አንዲት መፅሐፉ ላይ ያሰፈራት ተረክ አለችው። በርግጥ የታሪክ መዛግብት ከፃፉት በእጅጉ ይለያል... "ንጉስ በቃን፤ አሁንስ በዛ! " በሚል የተነሳው አብዮት ተቀጣጥሎ አቢዮተኞቹን ከአደባባይ "ባስቲል" ወደ ተባለ እስር ቤት አደረሳቸው። ባስቲል ሰዎች ገብተው የማይወጡበት እና በየእስረኞች እጅና እግር ላይ ሰንሰለት የሚቆለፍበት እስር ቤት ነው። እዚህ እስር ቤት የገባ ሰው የሚወጣው ሬሳ ሆኖ ብቻ ነው... እናማ እስረኞች ሰንሰለትና ጨለማን አለማቸው አድርገው ሞታቸውን ይጠባበቃሉ። የፈረንሳይ አብዮተኞች ታዲያ የአደባባዩን ሲጨርሱ እስረኞቹን ሊያስለቅቁ እስር ቤቱን ሰብረው ገቡ፤ እስረኞቹንም ከነሰንሰለታቸው ሲንከሻከሹ አገኟቸው። በስኬታቸው እየተፍነከነኩ "በሉ ውጡ፤ ነፃነታችሁን አግኝታችኃል" አሏቸው:: እስረኞቹ መጀመሪያ ደነገጡ፤ ከዚያ ማልቀስ ጀመሩ። አብዮተኞቹ ግራ ገባቸው... "ለቅሶው የደስታ ነው? " እስረኞቹ ከእንባቸው ጋር ተንበርክከው ይለምኑ ጀመር:: "ውይ ሰንሰለቱን እንድንፈታላቸው ይሆናል" አሉና ቁልፍም ሳያስፈልጋቸው ሰንሰለቱን በመጥረቢያ ቆረጡላቸው... የእስረኞቹ ለቅሶና ጩኸት ግን ባሰ... "እኛ መውጣት አንፈልግም... የእኛ አለም ይሄ ነው ፤ እግራችን መራመድ የሚችለው በሰንሰለቱ ልክ ነው፤ አይናችን የሚያውቀው ጨለማን ነው፤ በብርሀን አይናችንን ልታጠፉት ነው እንዴ?" አሉ። አብዮተኞቹ ትዕግስታቸው ተሟጠጠ... ሲጀምር በአንድ ጊዜ ትዕግስተኛ እና አብዮተኛ የሆነ ሰው በአለም ላይ የለም። ትዕግስቱን ጨርሶ ነዋ አብዮተኛ የሚሆነው.... "አይ በጣም ተሞላቀቃችሁ..." አሏቸውና እየጎተቱ ማስወጣት ጀመሩ። አስበኸዋል ሰው ከእስር ቤት ተጎትቶ ሲወጣ? ብቻ በትነዋቸው እስር ቤቱን ቆልፈው ሄዱ። በማግስቱ... እስረኞቹ ከየሄዱበት ተመልሰው እስር ቤቱ ጋ ተኮልኩለው ተገኙ። አብዮተኞቹ "እንዴ ጤነኞች አይደላችሁም እንዴ?" "እናንተ ከዚህ እስክታስወጡን ጤነኛ ነበርን፤ ስንወጣ ነው ያመመን" "ቆይ ምን ሆንን ነው የምትሉት?" "ምንም! መልሳችሁ አስገቡን፤ ሰንሰለቱንም መልሱልን... እኛ የሰንሰለቱ ክብደት ሳይጫነን እንቅልፍም አይወስደን..." አብዮተኞቹ አንገታቸውን ነቅንቀው እያዘኑ ወደ እስር ቤታቸው መለሷቸው። ያው አንዴ በሆነ ነገር አትታሰር ለማለት ነው ታሪኩን የነገርኩህ... ገመድህን ከለመድከው፣ እግርና እጅህን ለሰንሰለቱ እያስማማህ ከኖርክ፣ ሰንሰለቱን አምባር ማጌጫ ነው የምታደርገው... ሰንሰለትህን ቢያወልቁልህ ጌጥህን እንደተነጠቅህ መጮህህ ተጠባቂ ነው... ጌታዬ የአሜሪካ የእርስ በእርስ ጦርነት ወቅት አብርሃም ሊንከንን ለአሳዳሪዎቻቸው ተደርበው የወጉ ጥቁሮች አሉ አሉ እኮ... 'ከአሳዳሪዎቻችን አስወጥቶ ምናባቱ ሊያደርገን ነው?' ብለው ማለት ነው በእርግጥ ይሄንንም የተሰነዱ የታሪክ መጻሕፍት ላይ አታገኘውም... በአፍ የሚነዳ ታሪክ ላይ እንጂ... ብቻ ዋናው ነገር ነፃነት ተሰፍሮም ተዘግኖም ቢሰጥህ ዋጋ የለውም:: መጀመሪያ የምትወስድበትን ከረጢት ሰፍተህ ካላዘጋጀህ ልልህ ነው። #everyonefollowers #viralpost ©️Etsegenet Kebede

Открыть в Telegram
Просмотры2 240+254%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#14642Текст
Просмотры2 440+285%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#14639Текст

🕊                        🌺                       🕊   💛   [   በመስቀሉ ገነትን ከፈተ !  ]   💛 🕊                        🌺                       🕊 ❝ ተስፋ ላጡ ተስፋ የሆነው መስቀል ለዓለም ሁሉ ሕይወትን አስገኘ ፣ ለምናምን ለኛ ደስታችን ነው ፣ ለነገሥታት ታላቅነታቸው ግርማቸው ነው ፣ የቤተ ክርስቲያን መሠረት የባሕር መረጋጋት ለመርከቦች ወደብ ነው መስቀል። በመስቀሉ ገነትን ከፈተ ፣ በመስቀሉ መድኃኒትን አደረገ ፣ [ በመስቀሉ ] አጋንንትን አባረረ ፣ ከመስቀሉ ወርዶ ቤዛ ሆነን ፣ ለዕረፍትም ሰንበትን መሠረተ። ❞ [ ድጓ ዘዮሐንስ ] 🕊                                                  🕊 ❝ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል።❞ [ ቆላስ.፪፥፲፬ ] ❝ በመስቀሉም ደም ሰላምን አደረገ ፤ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ አስታረቀ ❞ [ ቆላ.፩፥፳ ] እንጎሮጎባሽ!!! እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!!! 🌸                                                  🌸                            †††                ✟ 𝐎𝐑𝐓𝐇𝐎𝐃𝐎𝐗Y ✟ 🕊                        💖              

Открыть в Telegram
Просмотры3 380+434%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—
#14637Текст
Просмотры3 890+515%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#14636Текст
Просмотры4 170+559%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—

Все посты

Связи