በቢድዓዎች መካከል ልዩነት አለማድረግና ሁሉንም እኩል ማየት የሰለፍን መንሀጅ ይቃረናል፤ ከነርሱም ጋር ሊኖረን የሚገባ ሙዓመላ (አያያዝ) እንደ ደረጃው መሆን አለበት። የቢድዓ ባለቤቶች በቢድዓቸው ልዩነት እንዲሁም ከሐቅ ባላቸው ቅርበት ወይም ርቀት ይለያያሉ፤ በዚህም ምክንያት ከእነሱ ጋር ያሉ አቋሞች እና ከእነሱ ጋር የሚደረግ መስተጋብር(ሙዓመላህ) እንደ ቢድዓቸው መጠን መለያየት ይገባል። ኩፍር ደረጃ የሚደርሱ ቢድዓዎችን እና ኩፍር ያልሆኑ ቢድዓዎችን እኩል ስታደርግ፣ ሙዓመላቸውንም(አያያዛቸውንም) እኩል ስታደርግ ይህ በደል (ዙልም) ነው። ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ — አላህ ይዘንላቸውና — እንዲህ ብለዋል፦ «ከእነዚህ ቢድዓዎች አንዳንዶቹ ከሌሎቹ ይበልጥ ከባድ ናቸው፤ ከሙብተዲዖችም አንዳንዶቹ ሌሎቹ ጋር የሌለ እምነት ይኖራቸዋል» 📚[መጅሙዑ አር-ረሳኢል ወል-መሳኢል፡ [3/16] ደግመውም እንዲህ ብለዋል፦ «በዲን መሠረቶች እና በከላም ጉዳይ ወደ ተከታይ የሚጠጉ ቡድኖች በደረጃዎች መሆናቸውም ሊታወቅ ይገባል፦ ከእነሱ መካከል በታላላቅ(ኡሱሎች) መሠረቶች ሱንናን የተቃረነ አለ። ከእነሱም መካከል ሱንናን የተቃረነው በጥቃቅን ጉዳዮች ብቻ የሆነ አለ»። [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 3/348]።
Открыть в Telegram
የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 8 нояб. 2026 г. | 2 750 |
| 9 нояб. 2026 г. | 3 270 |
| 10 нояб. 2026 г. | 3 110 |
| 12 нояб. 2026 г. | 2 700 |
| 13 нояб. 2026 г. | 2 890 |
| 15 нояб. 2026 г. | 3 380 |
| 17 нояб. 2026 г. | 2 350 |
| 19 нояб. 2026 г. | 1 855 |
| 21 нояб. 2026 г. | 1 705 |
| 23 нояб. 2026 г. | 1 230 |
| 24 нояб. 2026 г. | 1 080 |
| 25 нояб. 2026 г. | 887 |
| 26 нояб. 2026 г. | 426 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры3,38 тыс.Пересылки—Реакции57Комментарии—
- 02Просмотры3,31 тыс.Пересылки—Реакции27Комментарии—
- 03Просмотры3,27 тыс.Пересылки—Реакции29Комментарии—
- 04Просмотры3,11 тыс.Пересылки—Реакции16Комментарии—
Новые посты
ለፊትና እና መለያየት ምክንያት ከመሆን እራስህን አርቅ! 🖇 የዳውንሎድ ሊንክ https://bit.ly/3NgT65r 🔗 Telegram Link https://t.me/ustazilyas/666 🔗 YouTube Link https://youtu.be/5lj6vbiq-qU 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas @ustazilyas
Открыть в Telegramልብህ በዘነጋ ቁጥር፣ ነፍስህም በዱንያ ሕይወት ውስጥ በተዋሃደች ጊዜ ወደ መቃብር ስፍራ ሂድ፤ (ቀብር ዘይር) ትላንት በምድር ላይ ልክ እንዳንተ የነበሩትን፣ የሚበሉ፣ የሚጠጡ እና የሚዝናኑ የነበሩትን ሰዎች አስተውል። አሁንስ ወዴት ሄዱ? እነሆ ዛሬ በሥራዎቻቸው ቀብራቸው ውሰጥ የታገቱ ሆነዋል፤ ሥራቸው እንጂ ሌላ ምንም አልጠቀማቸውም።» — ዓለመቱ ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) ሸርሕ ሪያዱ አስ-ሷሊሂን (3/473)
Открыть в Telegramየአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «የቂያማ ቀን ተቃርባለች፤ ሰዎች ግን ለዱንያ ጉጉትን እንጂ ሌላን አይጨምሩም፤ ከአላህም መራቅን እንጂ ሌላ ነገር አይጨምሩም።» 📚ምንጭ፡ አስ-ሲልሲለቱ አስ-ሶሒሐህ 1510
Открыть в Telegramኢማም አሕመድ ኢብኑ ሐንበል — አላህ ይዘንላቸውና — እንዲህ ብለዋል፦ «ወንድምህን ይቅር በል! ሙስሊም ወንድምህ በአንተ ምክንያት መቀጣቱ (ቢሰቃይ) ምንም አይጠቅምህም።» (ምንጭ፦ ሲየር አዕላም አን-ኑበላእ፣ 11/262)
Открыть в Telegram*ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር* የነሲሓ ኤክስፖ 2026 የማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት የክብር ግብዣ አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባለፋት 20 አመታት ሲያከናውን የቆየውን የትምህርት፣ የዳዕዋ፣ የሚዲያና የበጎ አድራጎት ሥራዎች ለማስተዋወቅ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየውን የነሲሓ ኤክስፖ 2026 የማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት በክብር እንዲታደሙ በታላቅ አክብሮት ይጋብዝዎታል። ቀን፦ እሁድ፣ 13/3/2019 ዓ.ል ሰዓት፦ ከዐስር ሰላት በኋላ ወዲያውኑ። ቦታ፦ በአዲስ አበባ፣ ቤቴል አካባቢ፣ ከተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት የሚገኘው ፒኮክ ፓርክ። በዚህ የተከበረ መርኀ ግብር ላይ በመገኘትዎ ታላቅ ክብርና ደስታ ይሰማናል። ከላቀ አክብሮትና ምስጋና ጋር የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
Открыть в Telegram📢 አዲስ አፕ ተለቀቀ! (ሳይዙ የተቀነሰ) 📖 ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን በነቢዩ (ﷺ) ስብዕና ላይ ለተሰነዘሩ ትችቶች የተሰጡ ምላሾች ✍️ ፀሀፊዎች:- 📌 የሕያ ኢብኑ ኑህ 📌 አቡ ዩስራ /546 ገጾችን የያዘ ሙሉ መጽሐፍ /ማውጫውን በመንካት በቀጥታ ወደ ገጹ ይወስዳል /በማውጫ ውስጥ ፍለጋ ማድረግ ይቻላል /ያቆሙበትን ገጽ ያስታውሳል / ማስታወሻ መፃፍ ይቻላል /ያለ ኢንተርኔት ይሰራል ⬇️ አሁኑን ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! 🔗 https://t.me/kasimApp/173 ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ! 📡 የኡስታዞቹ ቻናሎች:- 🔗 የሕያ ኢብኑ ኑህ — https://t.me/yahyanuhe 🔗 አቡ ዩስራ — https://t.me/abuyusra3
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ISLAM IS UNIVERSITY@islamisuniverstiy_public_groupРелигия13,2 тыс.
ABU MUSLIM A-DUROOS@abumuslimalarsiРелигия13 тыс.
ወርቃማ ንግግሮች@golden_speechРелигия13,8 тыс.
Mujib Amino Z islam@mujibbinislamРелигия13,8 тыс.
EQUIP Media/Mamusha Fenta@mamusha_fentaРелигия14,4 тыс.
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸@hamdquanteРелигия12,2 тыс.
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC@egbccРелигия12,2 тыс.
#KALTUBE@kaltubeРелигия11,8 тыс.