Кабинет
ከገጠምኩ✍ ለኢየሱስ✝

ከገጠምኩ✍ ለኢየሱስ✝

ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ

Юзернейм
@kegetemku_leyesus
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики25 052
Просмотров на пост, 7 дн.199−92% к пред. 7 дн.
ERR0,79 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
30 окт. 2026 г.5 750
2 нояб. 2026 г.4 340
7 нояб. 2026 г.3 100
10 нояб. 2026 г.3 430
15 нояб. 2026 г.2 410
17 нояб. 2026 г.2 920
20 нояб. 2026 г.2 110
27 нояб. 2026 г.199

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    ጊዜ የለንም እንጂ *-*-*-*-*-* ቃልህን ለመስማት፣ከእግርህ ስር መቀመጥ በመንፈስ ለመሞላት ለመዋል ለመስመጥ በምድራችን እንዲሆን የክብርህ ደመና ሪቫይቫል ሊሆን ዛሬም እንደገና መንፈስ ሲሰራ በልጆችህ ጎልቶ እኛ እንመኛለን ትጋታችን ጠፍቶ ጊዜ የለንም እንጂ ታውቃለህ ልባችን የተገለጠ ነው አንተ መውደዳችን የኑሮው ሁኔታ ባይለን ኖሮ ግድ ላንተ መገኘት ነው ምንሻው የነፍሳችን ውድ ቃልህ ማሰላሰል ስንፀልይ ለመዋል እኛ እንወዳለን ሁሉን ታውቀዋለህ ጌታ ሆይ ጊዜ የለን ጊዜ እኮ የለንም እንላለን ግብዞች ጊዜን የሚሻሙ አበጅተን ጣዖቶች ላንተ ቦታ የለንም ፍቅራችን ቀንሷል ደባል ጣዖታችን መኖርያ ቀልሷል ላንተ የለንም እንጂ ጊዜ እኮ አናጣም ለሳቅ ለጨዋታ በህይወታችን ላይ እየሆኑብን ነው ሚዲያዎች ጌታ ጊዜ የለኝም በዝቷል ለቃልህ እና ፀሎት ውድ የሆነው ጊዜ ለጠላቱ ሰጥቶት ላንተ ጊዜ ሳይሆን ያጣነው ፍቅር ነው አብልጠን እንድንወድህ ልባችን ፈውሰው ላንተ ያለኝ ፍቅር ስለጠፋ ከውስጤ ስለቀነሰብኝ ድምፅህን ማድመጤ ስለከበደብኝ ላንተ መገዛቴ በማይጠቅሙ ጣዖት ስለሞላ ቤቴ በዚህ ከቀጠልኩኝ ስለማልሆን ደህና ፍቅርህ በልቤ ይፍሰስ ዛሬም እንደገና ልቤን ፈውስልኝ ልውደድህ አብዝቼ ፊትህን ልፈልግ ደጆቼ ዘግቼ ጣዖቶች አይኑሩኝ አንተ ብቻ ግዛኝ ሌላ እስካያምረኝ በመንፈስህ ንካኝ ፍቅርህ ይንካኝ እንጂ የትም የሚባክን ብዙ ጊዜ አለኝ ልክ የወደድኩህ ቀን ሁሉን ነገር ትቼ ካንተ ጋር ነው ምገኝ ✍ኤርሚያስ ክፍሌ react And Share @Kegetemku_leyesus

    Текст
    Просмотры5,75 тыс.
    Пересылки—
    Реакции40
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры4,34 тыс.
    Пересылки—
    Реакции45
    Комментарии—
  3. 03

    አለምን አምኜ አለምን አምኜ አምላኬን ፈትኜ እንዲህ አድርግ ብዬ ከትዛዝ ባላነሰ ውርርድ ካላረከውማ ብዬ ፎክሬበት ከሰማይ ካልወረድክ መልሴ የዘገዬ የቀረ ሲመስለኝ ዓለም ደግሞ መጥታ ነይ እኔጋ ስትለኝ ባየው አንጋጥጬ ሰማይ ዝም ብሎአል ዓለም ደጃፌ ላይ ደስታ ሳቅ ክብር ተሰብስቦአል ታዲያ ያኔ ስለምነው ዝም ካለኝ ጩኼ ጩኼ ካልመለሰ ከሱ ጋራ እኔ ምን አለኝ ብዬ አለምን ተከትዬ ከቤት ወጣሁ በብር በወርቅ በመጠጡ ጮቤ ረገትኩ ማን እንደኔ ደስተኛ ማለት ጀመርኩ በከበቡኝ እልፍ ሰዎች ባሳዬችኝ ክብር ሰከርኩ መች ገብቶኝ በሰው ምሃል ለብቻዬ እንደቀረሁ መች አወቄ በሳኩ ቁጥር እልፍ ለቅሶ እንዳፈራሁ ዓለም ሆዬ በጉብዝናዬ ወራት ለአምላኬ ቃል እንዳልገዛ በ ብልጭልጭ ሽፍና ሬቱን በማር ቀብታ አጠፋችኝ እንደ ዋዛ እልፍ አበባ ይዛ አዱኛ ሰብስባ እንደከበበችኝ አበባው ሲረግፍ አዱኛው ሲደርቅ ባዶ አደረገችኝ እንዲህ ነበር ዓለም ከ እግዜር የለዬችኝ ግን እዉነት ሲገባኝ የዓለም ማንነት በልቤ ታወሰኝ ያ የአባቴ ቤት ሁሉ የሞላበት የምወደድበት እንደ ሎሌ ሳይሆን ልጅ የምሆንበት መጣሁ ወደ ደጅ ፈራ ተባ ብዬ ገና ከሩቅ ሲያየኝ እጆቹን ዘርግቶ እቅፍ አረገና ሳመኝ አባብዬ. ✍Tesfa Degu ✍✍ React And Share @Kegetemku_Ieyesus

    Текст
    Просмотры3,43 тыс.
    Пересылки—
    Реакции28
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры3,1 тыс.
    Пересылки—
    Реакции11
    Комментарии—

Новые посты

#8341Текст
Просмотры199−93%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#8328Текст
Просмотры2 110−30%к среднему
Пересылки—
Реакции33
Комментарии—
#8323Текст
Просмотры2 920−4%к среднему
Пересылки—
Реакции34
Комментарии—
#8312Текст

አለምን አምኜ አለምን አምኜ አምላኬን ፈትኜ እንዲህ አድርግ ብዬ ከትዛዝ ባላነሰ ውርርድ ካላረከውማ ብዬ ፎክሬበት ከሰማይ ካልወረድክ መልሴ የዘገዬ የቀረ ሲመስለኝ ዓለም ደግሞ መጥታ ነይ እኔጋ ስትለኝ ባየው አንጋጥጬ ሰማይ ዝም ብሎአል ዓለም ደጃፌ ላይ ደስታ ሳቅ ክብር ተሰብስቦአል ታዲያ ያኔ ስለምነው ዝም ካለኝ ጩኼ ጩኼ ካልመለሰ ከሱ ጋራ እኔ ምን አለኝ ብዬ አለምን ተከትዬ ከቤት ወጣሁ በብር በወርቅ በመጠጡ ጮቤ ረገትኩ ማን እንደኔ ደስተኛ ማለት ጀመርኩ በከበቡኝ እልፍ ሰዎች ባሳዬችኝ ክብር ሰከርኩ መች ገብቶኝ በሰው ምሃል ለብቻዬ እንደቀረሁ መች አወቄ በሳኩ ቁጥር እልፍ ለቅሶ እንዳፈራሁ ዓለም ሆዬ በጉብዝናዬ ወራት ለአምላኬ ቃል እንዳልገዛ በ ብልጭልጭ ሽፍና ሬቱን በማር ቀብታ አጠፋችኝ እንደ ዋዛ እልፍ አበባ ይዛ አዱኛ ሰብስባ እንደከበበችኝ አበባው ሲረግፍ አዱኛው ሲደርቅ ባዶ አደረገችኝ እንዲህ ነበር ዓለም ከ እግዜር የለዬችኝ ግን እዉነት ሲገባኝ የዓለም ማንነት በልቤ ታወሰኝ ያ የአባቴ ቤት ሁሉ የሞላበት የምወደድበት እንደ ሎሌ ሳይሆን ልጅ የምሆንበት መጣሁ ወደ ደጅ ፈራ ተባ ብዬ ገና ከሩቅ ሲያየኝ እጆቹን ዘርግቶ እቅፍ አረገና ሳመኝ አባብዬ. ✍Tesfa Degu ✍✍ React And Share @Kegetemku_Ieyesus

Открыть в Telegram
Просмотры3 430+13%к среднему
Пересылки—
Реакции28
Комментарии—
#8301Текст
Просмотры4 340+43%к среднему
Пересылки—
Реакции45
Комментарии—
#8293Текст

ጊዜ የለንም እንጂ *-*-*-*-*-* ቃልህን ለመስማት፣ከእግርህ ስር መቀመጥ በመንፈስ ለመሞላት ለመዋል ለመስመጥ በምድራችን እንዲሆን የክብርህ ደመና ሪቫይቫል ሊሆን ዛሬም እንደገና መንፈስ ሲሰራ በልጆችህ ጎልቶ እኛ እንመኛለን ትጋታችን ጠፍቶ ጊዜ የለንም እንጂ ታውቃለህ ልባችን የተገለጠ ነው አንተ መውደዳችን የኑሮው ሁኔታ ባይለን ኖሮ ግድ ላንተ መገኘት ነው ምንሻው የነፍሳችን ውድ ቃልህ ማሰላሰል ስንፀልይ ለመዋል እኛ እንወዳለን ሁሉን ታውቀዋለህ ጌታ ሆይ ጊዜ የለን ጊዜ እኮ የለንም እንላለን ግብዞች ጊዜን የሚሻሙ አበጅተን ጣዖቶች ላንተ ቦታ የለንም ፍቅራችን ቀንሷል ደባል ጣዖታችን መኖርያ ቀልሷል ላንተ የለንም እንጂ ጊዜ እኮ አናጣም ለሳቅ ለጨዋታ በህይወታችን ላይ እየሆኑብን ነው ሚዲያዎች ጌታ ጊዜ የለኝም በዝቷል ለቃልህ እና ፀሎት ውድ የሆነው ጊዜ ለጠላቱ ሰጥቶት ላንተ ጊዜ ሳይሆን ያጣነው ፍቅር ነው አብልጠን እንድንወድህ ልባችን ፈውሰው ላንተ ያለኝ ፍቅር ስለጠፋ ከውስጤ ስለቀነሰብኝ ድምፅህን ማድመጤ ስለከበደብኝ ላንተ መገዛቴ በማይጠቅሙ ጣዖት ስለሞላ ቤቴ በዚህ ከቀጠልኩኝ ስለማልሆን ደህና ፍቅርህ በልቤ ይፍሰስ ዛሬም እንደገና ልቤን ፈውስልኝ ልውደድህ አብዝቼ ፊትህን ልፈልግ ደጆቼ ዘግቼ ጣዖቶች አይኑሩኝ አንተ ብቻ ግዛኝ ሌላ እስካያምረኝ በመንፈስህ ንካኝ ፍቅርህ ይንካኝ እንጂ የትም የሚባክን ብዙ ጊዜ አለኝ ልክ የወደድኩህ ቀን ሁሉን ነገር ትቼ ካንተ ጋር ነው ምገኝ ✍ኤርሚያስ ክፍሌ react And Share @Kegetemku_leyesus

Открыть в Telegram
Просмотры5 750+90%к среднему
Пересылки—
Реакции40
Комментарии—
#8291Превью ссылки

Переслано из Hebron Evangelical Ministry🔥

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ★እናቴን የምወዳትና የምኖርላት በቅርበት ስለማውቃት ነው፡፡ ይህም፦ የመጀመሪያው ማን እንደሆነች፣ ሲቀጥል ምን ያህል እንደምትወደኝና ለኔ ምን ያህል እንዳደረገች ስለማውቅ ነው፡፡ ከዚህም የተነሳ የማደርገውን ሁሉ የማደርግላት ከፍቅር❤️ የተነሳና እንዲሁም ደስ😊 እያለኝ ነው፡፡ 👉ክርስትናም እንዲሁ ነው👈 ክርስትና የሚጀምረው ክርስቶስ ኢየሱስን ከማወቅ እና ለእኛ ካለው ፍቅር የተነሳ ምን ያህል ዋጋ እንደከፈለ እንዲሁም ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት እንዴት እንዳገባን ስንረዳ ነው፡፡ ይህ ሲገባን ነው ለእግዚአብሄር እንደሚገባ መኖር የምንጀምረው፡፡ ክርስትና ከስራ አይጀምርም ከእምነት እንጂ ፤ ነገር ግን እምነት ውስጥ ባለ ስራ ይገለጣል፡፡ (ያቆ 2፥26) አንድ ጊዜ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ በተናገረው ምሣሌ ላስደግፍላችሁ፦ "አንድ ልብሱ የቆሸሸበት ሰው ልብሱን ለማፅዳት ብዙ ይታገላል ፣ የተቻለውንም ሁሉ አድርጎ ለማፅዳት ቢሞክርም ከልብሱ የበዛ ማደፍ የተነሳ ሊያፀዳ አልተቻለውም። በዚህ አጋጣሚ አንድ ሰው ሲታገል ያየውና የራሱን ንፁህ ልብስ ሰጥቶት፤ የእርሱን ቆሻሻውን ልብስ ያስወግደዋል፡፡" ከዚህ በሗላ ይህ ሰው👈......... ልብሱን ለማፅዳት መታገል ነው ያለበት🤔?ወይስ..... እንዳይቆሽሽበት ጥንቃቄ ማድረግ ነው ያለበት🤔🤔??? ምላሹ ግልፅ ነው🤗 👉 እንዳይቆሽሽ ጥንቃቄ ማድረግ ነው ያለበት! እንዳንረክስ ከሚያደርጉን ነገሮች ባለን ጥንቃቄ ስራችን ይገለጣል እንጂ ለፅድቅ ነው ብሎ መመፃደቅ በታላቁ አምላክ የተደረገልንን ታላቅ ስራ እንደማናናቅ ነው፡፡ ስለዚህ ክርስትና 1. ታላቅ አምላክ -እርሱን ስናውቅ (ቆላ 1፥15-20) 2. ታላቅ ስራ - በእርሱ የሆንነውንና የተደረገልንን ስናውቅ (ቆላ 2፥9-23) 3. ታላቅ ኑሮ- ለእርሱ የሚመጥን ኑሮ ስንኖር ነው፡፡(ቆላስይስ 3 ፤ 4፥1-2) ክርስትናችን በእነዚህ ቅደም ተከተል ካልሆነ በቀር ፍሬአልባ ፣ የማስመሠልና የግዳጅ ነው የሚሆንብን፡፡( እናትህን ሳታውቃት ውደዳትና ኑርላት ማለት በርግጥ ይከብዳል፡፡ ምንም እናትህ እንኳን ብትሆን አብረሃት ካልኖርክና ካላወቃት ምክንያታዊ ፍቅር አይኖርህም፡፡ ነገር ግን አብረሃት ከኖርክ በደንብ ታውቃታለህ ፤ ማንም ስላለህ ሳይሆን ደስ እያለህ ትወዳታለህ ደስ እያለህም ትኖርላታለህ፡፡ ክርስትናም ልክ እንዲሁ ነው፡፡ ያመንከውንና ያወቅከውን እግዚአብሔር ስትኖርለት ለእርሱ በመኖር ውስጥ በሚገጥሙህ በማናቸውም ውጣ ውረዶች ደስተኛ ትሆናለህ😊 ምክንያቱም ያመንከውን ታውቀዋለህ😎፡፡(ቆላ 1፥24 ፤ ሐዋ 5፥41) ያላወከውን እግዚአብሔር በምን ሒሳብ ትወደዋለህ?😱 በምንስ ሁኔታ ትኖርለታለህ?🤔) እግዚአብሔርን እንወደዋለን እንላለን ግን አንወደውም ፣ እናውቀዋለን እንላለን ግን አናውቀውም ፣ በአንደበታችን እናከብረዋለን ግን ከልባችን አይደለም፡፡ ከዚህም የተነሳ እኛና ክርስትናችን ለየቅል ናቸው፡፡🙅‍♂ ስለዚህ እግዚአብሔርን እንወቀው እናውቀውም ዘንድ እንፈልግ ፤ <እርሱ ያለምክንያት ወዶናልና እኛ ደግሞ በምክንያት እንውደደው> " እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:19) ✍በረከት ተስፋዬ 👇Join to channal 👇 https://t.me/Holiness_unto_lord

Открыть в Telegram
Просмотры3 740+23%к среднему
Пересылки—
Реакции15
Комментарии—

Все посты

Связи