"ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪገለጥ ድረስ ያለ እድፍና ያለ ነቀፋ ሆነህ ትእዛዙን ጠብቅ፤ ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል።እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።" 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:14-16
Открыть в Telegramኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት
"ንጉሥ ከጻፈልህ ደብዳቤ መዘናጋትንና ቸልተኝነትን ታሳያለህን? በእርግጥ አታደርገውም! ታዲያ የነገሥታት ንጉሥ፣ የአምላክህ ደብዳቤ የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን ለምን ችላ ትላለህ?" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ https://t.me/+Q8cDirroZudEPWKP
Новые посты
" አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ፤ ተመልከት ስድባችንንም እይ። ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ሆኑ። ድሀ አደጎችና አባት የሌለን ሆነናል፤ እናቶቻችን እንደ መበለቶች ሆነዋል። ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን። አሳዳጆቻችን በአንገታችን ላይ ናቸው፤ እኛ ደክመናል ዕረፍትም የለንም።" ሰቆቃው ኤርምያስ 5:1-5
Открыть в Telegram“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።” ኢሳይያስ 48፥17
Открыть в Telegramመጽሐፈ ሲራክ 1:11-14 "እግዚአብሔርን መፍራት ክብር ነው፥ እግዚአብሔርን መፍራት የልብ ደስታ ነው፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ፍጻሜው ያምራል፤ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።"
Открыть в Telegram" አምላክህ እግዚአብሔር የሚጐበኛት አገር ናት፤ ከዓመቱ መጀመሪያ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ የአምላክህ የእግዚአብሔር ዓይን ሁልጊዜ በእርስዋ ላይ ነው። እንዲህም ይሆናል፤ እናንተ አምላካችሁን እግዚአብሔርን ትወድዱ ዘንድ፥ በፍጹምም ልባችሁ በፍጹምም ነፍሳችሁ ታመልኩት ዘንድ ዛሬ ለእናንተ የማዝዘውን ትእዛዜን ፈጽማችሁ ብትሰሙ፥ እህልህን ወይንህንም ዘይትህንም ትሰበስብ ዘንድ በየጊዜው የበልጉን ዝናብና የክረምቱን ዝናብ ለምድራችሁ አወርዳለሁ።በሜዳ ለእንስሶችህ ሣርን እሰጣለሁ፥ ትበላማለህ፥ ትጠግብማለህ።ልባችሁ እንዳይስት፥ ፈቀቅ እንዳትሉ፥ ሌሎችንም አማልክት እንዳታመልኩ፥ እንዳትሰግዱላቸውም፥ የእግዚአብሔርም ቍጣ እንዳይነድድባችሁ፥ ዝናብም እንዳይዘንብ ምድሪቱም ፍሬዋን እንዳትሰጥ ሰማይን እንዳይዘጋባችሁ፤ እግዚአብሔርም ከሚሰጣችሁ ከመልካሚቱ ምድር ፈጥናችሁ እንዳትጠፉ ተጠንቀቁ።" ዘዳግም 11:12-17
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
- ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA@huda4ethРелигия26,2 тыс.
CHRIST TUBE - ETH🇪🇹@christ_tubeРелигия25,5 тыс.
ተስፋ በኢየሱስ Channel@hopeofjesuschannelРелигия27,4 тыс.
ምክረ አበው@mekra_abawРелигия27,4 тыс.
⚓️ሐመረ ኖኅ⚓️@orthotekРелигия24,5 тыс.
መንፈሳዊ ግጥም ብቻ@mgetemРелигия28 тыс.
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن@nuredinal_arebiРелигия28 тыс.
የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe@yahyanuheРелигия23,2 тыс.