
Ethiopian Media Authority
This channel is an official channel of Ethiopian Media Authority (EMA). EMA is an autonomous government organization accountable to the House of Peoples’ Representatives of the FDRE.
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 7 нояб. 2026 г. | 474 |
| 8 нояб. 2026 г. | 690 |
| 9 нояб. 2026 г. | 703 |
| 26 нояб. 2026 г. | 130 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры703Пересылки—Реакции4Комментарии—
- 02Просмотры690Пересылки—Реакции1Комментарии—
- 03Просмотры551Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры437Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
በሀገራችን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሚዲያ ልህቀት ማዕከል (Ethiopian Media Center of Excellence) እጅግ ዘመናዊ፣ ከሌሎች የአለም ሀገራት የሚዲያ ማሰልጠኛ ተቋማት ጋር ተወዳዳሪ እና ሁሉም ለስልጠና አስፈላጊ የሆኑ ፋሲሊቲዎች የተሟላለት መሆኑን በቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ ፥ #EMA #Ethiopia Redwan Hussien
Открыть в Telegramየትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል ፈቃድ ወስዶበት የነበረውን ጣቢያ የስያሜ ማሻሻያ በማድረግ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" የሚል ስያሜ ሰጥቶታል። የስያሜ ማሻሻያው በባለስልጣኑ በኩልም ተቀባይነት አግኝቷል። የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት"ላይ የስያሜ ማሻሻያ በማድረግ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት"የሚል አዲስ ስያሜ መስጠቱን አስታውቋል። ይህንን በመጥቀስ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱም በዚሁ መሰረት እንዲስተካከል ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያቀረበውን ጥያቄ ባለስልጣኑ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎታል። የክልሉ ባለአደራ አስተዳደር ከዚህ ቀደም "ድምፀ ወያነ" በሚል ይጠራ የነበረውን እና ቀደም ሲል በሚያሰራጫቸው ህገወጥ ይዘቶች የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ በባለስልጣኑ ተሰርዞ የነበረው ጣቢያ በአዲስ መልክ "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል አዲስ ስያሜ ሰጥቶ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ባለስልጣኑጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ ሰጥቶት እንደነበር ይታወቃል። ይሁን እንጅ የትግራይ ክልል የባለአደራ አስተዳደር የፖለቲካና ህዝብ አደረጃጀት ዘርፍ በትናንትናው እለት ለባለስልጣኑ በፃፈው ደብዳቤ በጥቅምት 19 / 2019 አ.ም ፈቃድ የወሰደበት አዲስ ስያሜ ላይ ማሻሻያ በማድረግ " ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" የሚል አዲስ ስያሜ እንደሰጠ ጠቅሶ በዚሁ መሠረት ማስተካከያ በባለስልጣኑ እንዲደረግለት በመጠየቁ ባለስልጣኑም ይህንን ተቀብሎ የብሮድካስቲንግ አገልግሎት ፈቃዱን በአዲሱ ስያሜ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ የሰጠው መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ያስታውቃል። #EMA #Ethiopia
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Addis Insight -አዲስ እይታ@addisinsight23Новости и СМИ3,18 тыс.
Russian House in Addis Ababa / Русский дом в Аддис-Абебе@rcscethiopiaНовости и СМИ4,56 тыс.
Warka Times@warkatimesofficialНовости и СМИ4,65 тыс.
Hule Addis Media ( HAM)@hulaadissНовости и СМИ2,08 тыс.- The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)@theurbancenterНовости и СМИ5,65 тыс.
- ኮከብ ጋዜጣ@ethiozodiacНовости и СМИ1,82 тыс.
Biiroo Industiriifi Intarpiraayizii Oromiyaa@oromia_eibureauНовости и СМИ1,5 тыс.
LinkUp Premium@linkuppremiumНовости и СМИ7,51 тыс.