
Ethiopian Media Authority
This channel is an official channel of Ethiopian Media Authority (EMA). EMA is an autonomous government organization accountable to the House of Peoples’ Representatives of the FDRE.
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 7, 2026 | 474 |
| Nov 8, 2026 | 690 |
| Nov 9, 2026 | 703 |
| Nov 26, 2026 | 130 |
Most viewed this month
- 01Views703Forwards—Reactions4Comments—
- 02Views690Forwards—Reactions1Comments—
- 03Views551Forwards—Reactions—Comments—
- 04Views437Forwards—Reactions—Comments—
Latest posts
በሀገራችን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሚዲያ ልህቀት ማዕከል (Ethiopian Media Center of Excellence) እጅግ ዘመናዊ፣ ከሌሎች የአለም ሀገራት የሚዲያ ማሰልጠኛ ተቋማት ጋር ተወዳዳሪ እና ሁሉም ለስልጠና አስፈላጊ የሆኑ ፋሲሊቲዎች የተሟላለት መሆኑን በቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ ፥ #EMA #Ethiopia Redwan Hussien
Open in Telegramየትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል ፈቃድ ወስዶበት የነበረውን ጣቢያ የስያሜ ማሻሻያ በማድረግ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" የሚል ስያሜ ሰጥቶታል። የስያሜ ማሻሻያው በባለስልጣኑ በኩልም ተቀባይነት አግኝቷል። የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት"ላይ የስያሜ ማሻሻያ በማድረግ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት"የሚል አዲስ ስያሜ መስጠቱን አስታውቋል። ይህንን በመጥቀስ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱም በዚሁ መሰረት እንዲስተካከል ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያቀረበውን ጥያቄ ባለስልጣኑ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎታል። የክልሉ ባለአደራ አስተዳደር ከዚህ ቀደም "ድምፀ ወያነ" በሚል ይጠራ የነበረውን እና ቀደም ሲል በሚያሰራጫቸው ህገወጥ ይዘቶች የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ በባለስልጣኑ ተሰርዞ የነበረው ጣቢያ በአዲስ መልክ "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል አዲስ ስያሜ ሰጥቶ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ባለስልጣኑጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ ሰጥቶት እንደነበር ይታወቃል። ይሁን እንጅ የትግራይ ክልል የባለአደራ አስተዳደር የፖለቲካና ህዝብ አደረጃጀት ዘርፍ በትናንትናው እለት ለባለስልጣኑ በፃፈው ደብዳቤ በጥቅምት 19 / 2019 አ.ም ፈቃድ የወሰደበት አዲስ ስያሜ ላይ ማሻሻያ በማድረግ " ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" የሚል አዲስ ስያሜ እንደሰጠ ጠቅሶ በዚሁ መሠረት ማስተካከያ በባለስልጣኑ እንዲደረግለት በመጠየቁ ባለስልጣኑም ይህንን ተቀብሎ የብሮድካስቲንግ አገልግሎት ፈቃዱን በአዲሱ ስያሜ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ የሰጠው መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ያስታውቃል። #EMA #Ethiopia
Open in TelegramConnections
Similar channels
Addis Insight -አዲስ እይታ@addisinsight23News and media3.18K
Russian House in Addis Ababa / Русский дом в Аддис-Абебе@rcscethiopiaNews and media4.56K
Warka Times@warkatimesofficialNews and media4.65K
Hule Addis Media ( HAM)@hulaadissNews and media2.08K- The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)@theurbancenterNews and media5.65K
- ኮከብ ጋዜጣ@ethiozodiacNews and media1.82K
Biiroo Industiriifi Intarpiraayizii Oromiyaa@oromia_eibureauNews and media1.5K
LinkUp Premium@linkuppremiumNews and media7.51K