10 ልጅ ላለው ኮንዶምኒየም ቤት በነፃ ይሰጣል በመባሉ፤ ባልና ሚስት ልጆቻቸውን ሲቆጥሩ 9 ብቻ ሆኑባቸው።ቤቱን ለማግኘት አንድ ልጅ ይጎላቸዋል። በዚህ ጊዜ ሚስት ባሏን እባክህ ከውጭ የወለድከው ልጅ አታጣም እባክህ ፈልግና አምጣ? እና አስር ሞልተን ቤቱን እንረከብ ትለዋለች። ባልም በሃሳቧ በመስማማት ፍለጋ በመሄድ አንድ የወለደው ልጅ አግኝቶ ይዞ ወደ ቤቱ ይመለሳል። ነገር ግን እቤቱ ያገኘው ከነበሩት ዘጠኝ ልጆቹ ስድስቱን ብቻ በመሆኑ ሚስቱን ሶስቱ ልጆቻችንን የት ሄዱ? ብሎ ይጠይቃታል። ሚስትም ኮራ ብላ እነሱንም የኮንዶሚኒየም ቤት ለማግኘት አልሞላ ስላላቸው እውነተኛ አባቶቻቸው መተው ወሰዱአቸው ብላው እርፍ። 📕ርዕስ፦የታፈኑ ቀልዶችና ቁምነገሮች ✍ደራሲ፦አልተገለፀም 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegram
Bemnet Library
📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 18 нояб. 2026 г. | 22 700 |
| 19 нояб. 2026 г. | 20 150 |
| 20 нояб. 2026 г. | 18 400 |
| 21 нояб. 2026 г. | 15 300 |
| 22 нояб. 2026 г. | 15 700 |
| 23 нояб. 2026 г. | 11 600 |
| 24 нояб. 2026 г. | 8 002 |
| 25 нояб. 2026 г. | 2 976 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры22,7 тыс.Пересылки—Реакции500Комментарии—
- 02Просмотры20,3 тыс.Пересылки—Реакции607Комментарии—
- 03Просмотры20 тыс.Пересылки—Реакции225Комментарии—
- 04Просмотры18,4 тыс.Пересылки—Реакции522Комментарии—
Новые посты
ከሁሉም የከፋው ግን፣ ስትታመም ስምህ ይጠፋል። እከሌ መሆንህ ይቀርና በሽተኛ ትባላለህ 📕ርዕስ፦አለመኖር ✍ደራሲ፦ዳዊት ወንድምአገኝ 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegram📚 አንብበህ የጨረስካቸው የቆዩ መጽሐፎች፣ የማትጠቀምባቸው ዕቃዎች እና ሌሎችም አሉህ? ቤት ከሚቀመጡ laviomart.com ላይ በፍጥነት ሽጠህ ወደ ገንዘብ ቀይራቸው! ✅ አሁኑኑ Register በል—መጽሐፎችህንና ሌሎች ዕቃዎችህን በቀላሉ ሽጥ! መግዛት የምትፈልገውንም ግዛ 👇👇 laviomart.com ✅ laviomart.com ✅
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 330 |
| 5 ч | 4 820 |
- Через 1 час1 330
- Через 6 часов4 820
- Всего сейчас4 820
የሮበርት ግሪን አዲስ መጽሐፍ ዓለምን እያነጋገረ ነው! ከ14 ቀናት በፊት በአሜሪካ እና በብሪታንያ ለንባብ የበቃው "The Law of the Sublime" የተሰኘው የሮበርት ግሪን አዲሱ መጽሐፍ፣ በታዋቂ ደራሲያን እና ጋዜጠኞች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን እያተረፈ ይገኛል። መጽሐፉ በወጣ በ14 ቀናት ውስጥ የኒውዮርክ ታይምስ ምርጥ ሽያጭ ካስመዘገቡ መጽሐፍት ዝርዝር ውስጥ መካተት ችሏል። የሚገርመው የመጽሐፉ ታሪክ ነው።ግሪን መኪና እያሽከረከረ ሳለ ያጋጠመው ስትሮክ አንደበቱን በማሳሰር ሰውነቱ እንዳይንቀሳቀስ ያደርገዋል።በዚህ ጊዜ ባለቤቱ ወዲያውኑ መኪናውን አስቁማ የአደጋ ጊዜ ጥሪ በማድረጓ አንጎሉ ከመሞቱ 30 ሰከንዶች ቀደም ብሎ ሊተርፍ ችሏል። ከሕመሙ ሲነቃ ዓለም ሁሉ አዲስ እና የሚያብረቀርቅ መስሎ እንደታየው እና፣ ሰዎች ይህንን አስደናቂ የሕይወት ስሜት ለማግኘት የግድ የሞት አፋፍ ላይ መድረስ እንዳይኖርባቸው በማሰብ መጽሐፉን ለሰባት ዓመታት በስቃይ ውስጥ ሆኖ እንደፃፈው ተናግሯል። ይሄ መጽሐፍ ከዚህ ቀደም ከጻፋቸው 48ቱ የኃይል ሕጎች እና የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች መጽሐፍት የተለየ ሲሆን፤ በውስጡ ሳይንስን፣ ታሪክን፣ አፈ-ታሪክንና ኪነ-ጥበብን መሠረት ያደረጉ ሃሳቦች፣ ከሞት አፋፍ የተመለሱ ሰዎች ታሪኮች እንዲሁም አንባቢዎች የሚለማመዷቸው 50 ያህል የማሰላሰያና የልምምድ መንገዶች መካተታቸው ተገልጿል።መጽሐፉ በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ገበያዎች ላይ እየተሰራጨ ይገኛል። 📚 @Bemnet_Library
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 16 ч | 6 210 |
| 24 ч | 8 980 |
- Через 24 часа8 980
- Всего сейчас8 980
📚ምርጥ ምርጥ መጽሐፎች በPdf የሚገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👇👇 https://t.me/BookMereja https://t.me/BookMereja
Открыть в Telegramለ ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ!📚 Uni Fresh app ለፈተና ጥያቄ እና other resources በመፈለግ ጊዜያችሁ እንዳይባክን ሁሉንም ለፍሬሽማን ሚያስፈልገውን በአንድ ቦታ አካቶ ይዟል። ✨UniFresh app ላይ ምን ይገኛል? ✅የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉት Mid እና Final ፈተናዎች ✅ማጥኛ Videos ለእያንዳንዱ Course ✅Chapter-based questions ለእያንዳንዱ ምዕራፍ ✅ Ai Tutor ለማጥናት እንድያግዝ ✅የFreshman CourseModules እና Lecture notes ✅በጥያቄዎች ላይ ዝርዝር እና ግልጽ ማብራሪያዎች ✅GPA Calculator በቀላሉ የእናንተን ውጤት ለማስላት 📱⬇️Appun ለማውረድ👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.unifresh.app For iPhone,PC... 🌐Website Link 👇 https://www.unifresh.site ❓ጥያቄ ካላችሁ 👉@unifreshsupport ወይም ☎️ 0918860540
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 21 ч | 6 990 |
| 25 ч | 7 550 |
- Через 24 часа7 550
- Всего сейчас7 550
ክፍልህ ውስጥ ቦታ ይዘው የተቀመጡ ነገር ግን የማትጠቀምባቸው ዕቃዎች አሉ? ዝም ብለው አቧራ ከሚጠጡ laviomart.com ላይ ሸጠህ ወደ ገንዘብ ቀይራቸው፤ የሚያስፈልግህንም በቅናሽ ግዛ! ✅ አንድ ደቂቃ ብቻ ሰጥተህ ዛሬ Register በል—ቤትህንም አጽዳ፣ ኪስህንም ሙላ! 👉 laviomart.com 💮 👉 laviomart.com 💮
Открыть в Telegramከችግር መውጫ መንገድ አንድ ብቻ የሚሆንበት ጊዜ አለ፤ መጋፈጥ! 📓ርዕስ፦አለማወቅ ✍️ደራሲ፦ዳዊት ወንድምአገኝ 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegramፈተናን ለመቋቋም ትልቁ ነገር ፈተናው ፊት ቁጭ ብሎ በጽናት መታገል አይደለም።የሚያጓጓህ ነገር ከፊትህ እስካለ ድረስ አእምሮህ ያለማቋረጥ ስለ እሱ ማሰቡን አያቆምም። አንድን መጥፎ ነገር አለማድረግ ከፈለግክ፣ «እየተመለከትኩት እቋቋመዋለሁ» ከማለት ይልቅ ሙሉ በሙሉ ከእይታህ አርቀውና ትኩረትህን ወደ ሌላ ቦታ አዙር! ከዓይን የራቀ ነገር ከልብም ይርቃል። 📕 ርዕስ:- የልማድ ኃይል ✍️ ደራሲ:- ጀምስ ክሊር 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegramየወሲብ ግልፅነት በሌለባት ኢትዮጵያ ውስጥ ተጋቢዎችም ሆነ ፍቅረኞች በዚህ ዙሪያ በግልፅነት አይወያዩም፤ ይወሻሻሉ፤ ይደባበቃሉ፤ ችግራቸውን ለሌላ ሰው እንጂ ለፍቅረኞቻቸው ማውራት አይፈልጉም በዚህ ነገር ላይ ያለን አቋም ድብቅነት፤ነውርነት ወሲብን የተከለከለ ርዕስ ያደርገዋል።የተከለከለ ነገር ደግሞ በተፈጥሮ ይስባል፤ያጓጓል፤በዚህ የተነሳ እነ ዝሙት ይመጣሉ።እነዚህ መሰል ነገሮች ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በየዓመቱ በርካታ ሴተኛ አዳሪዎች እንዲበዙ በር እየተከፈተ የሚገኘው! 📕ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ ✍️ደራሲ፦አዘርግ 📚 @Bemnet_Library
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 63 ч | 16 900 |
| 67 ч | 17 000 |
- Всего сейчас17 000
Связи
Похожие каналы
Learn English Language@learn_english_language_usaЛингвистика118 тыс.
Ministry Of Education News@tmhrt_minister0Образование250 тыс.
እንማር@enmare1988Книги120 тыс.
የመጻሕፍት ዓለም@yemesahft_alemКниги48,7 тыс.
ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ@eyosc1Книги233 тыс.
አትሮኖስ@atronoseeКниги259 тыс.
كنز الكتب 🤍@bookfair2022Книги104 тыс.
Birga kitob o‘qiymiz@kitobxonyoshlarКниги106 тыс.

