10 ልጅ ላለው ኮንዶምኒየም ቤት በነፃ ይሰጣል በመባሉ፤ ባልና ሚስት ልጆቻቸውን ሲቆጥሩ 9 ብቻ ሆኑባቸው።ቤቱን ለማግኘት አንድ ልጅ ይጎላቸዋል። በዚህ ጊዜ ሚስት ባሏን እባክህ ከውጭ የወለድከው ልጅ አታጣም እባክህ ፈልግና አምጣ? እና አስር ሞልተን ቤቱን እንረከብ ትለዋለች። ባልም በሃሳቧ በመስማማት ፍለጋ በመሄድ አንድ የወለደው ልጅ አግኝቶ ይዞ ወደ ቤቱ ይመለሳል። ነገር ግን እቤቱ ያገኘው ከነበሩት ዘጠኝ ልጆቹ ስድስቱን ብቻ በመሆኑ ሚስቱን ሶስቱ ልጆቻችንን የት ሄዱ? ብሎ ይጠይቃታል። ሚስትም ኮራ ብላ እነሱንም የኮንዶሚኒየም ቤት ለማግኘት አልሞላ ስላላቸው እውነተኛ አባቶቻቸው መተው ወሰዱአቸው ብላው እርፍ። 📕ርዕስ፦የታፈኑ ቀልዶችና ቁምነገሮች ✍ደራሲ፦አልተገለፀም 📚 @Bemnet_Library
Открыть в TelegramПосты канала Bemnet Library
ከሁሉም የከፋው ግን፣ ስትታመም ስምህ ይጠፋል። እከሌ መሆንህ ይቀርና በሽተኛ ትባላለህ 📕ርዕስ፦አለመኖር ✍ደራሲ፦ዳዊት ወንድምአገኝ 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegram📚 አንብበህ የጨረስካቸው የቆዩ መጽሐፎች፣ የማትጠቀምባቸው ዕቃዎች እና ሌሎችም አሉህ? ቤት ከሚቀመጡ laviomart.com ላይ በፍጥነት ሽጠህ ወደ ገንዘብ ቀይራቸው! ✅ አሁኑኑ Register በል—መጽሐፎችህንና ሌሎች ዕቃዎችህን በቀላሉ ሽጥ! መግዛት የምትፈልገውንም ግዛ 👇👇 laviomart.com ✅ laviomart.com ✅
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 330 |
| 5 ч | 4 820 |
- Через 1 час1 330
- Через 6 часов4 820
- Всего сейчас4 820
የሮበርት ግሪን አዲስ መጽሐፍ ዓለምን እያነጋገረ ነው! ከ14 ቀናት በፊት በአሜሪካ እና በብሪታንያ ለንባብ የበቃው "The Law of the Sublime" የተሰኘው የሮበርት ግሪን አዲሱ መጽሐፍ፣ በታዋቂ ደራሲያን እና ጋዜጠኞች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን እያተረፈ ይገኛል። መጽሐፉ በወጣ በ14 ቀናት ውስጥ የኒውዮርክ ታይምስ ምርጥ ሽያጭ ካስመዘገቡ መጽሐፍት ዝርዝር ውስጥ መካተት ችሏል። የሚገርመው የመጽሐፉ ታሪክ ነው።ግሪን መኪና እያሽከረከረ ሳለ ያጋጠመው ስትሮክ አንደበቱን በማሳሰር ሰውነቱ እንዳይንቀሳቀስ ያደርገዋል።በዚህ ጊዜ ባለቤቱ ወዲያውኑ መኪናውን አስቁማ የአደጋ ጊዜ ጥሪ በማድረጓ አንጎሉ ከመሞቱ 30 ሰከንዶች ቀደም ብሎ ሊተርፍ ችሏል። ከሕመሙ ሲነቃ ዓለም ሁሉ አዲስ እና የሚያብረቀርቅ መስሎ እንደታየው እና፣ ሰዎች ይህንን አስደናቂ የሕይወት ስሜት ለማግኘት የግድ የሞት አፋፍ ላይ መድረስ እንዳይኖርባቸው በማሰብ መጽሐፉን ለሰባት ዓመታት በስቃይ ውስጥ ሆኖ እንደፃፈው ተናግሯል። ይሄ መጽሐፍ ከዚህ ቀደም ከጻፋቸው 48ቱ የኃይል ሕጎች እና የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች መጽሐፍት የተለየ ሲሆን፤ በውስጡ ሳይንስን፣ ታሪክን፣ አፈ-ታሪክንና ኪነ-ጥበብን መሠረት ያደረጉ ሃሳቦች፣ ከሞት አፋፍ የተመለሱ ሰዎች ታሪኮች እንዲሁም አንባቢዎች የሚለማመዷቸው 50 ያህል የማሰላሰያና የልምምድ መንገዶች መካተታቸው ተገልጿል።መጽሐፉ በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ገበያዎች ላይ እየተሰራጨ ይገኛል። 📚 @Bemnet_Library
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 16 ч | 6 210 |
| 24 ч | 8 980 |
- Через 24 часа8 980
- Всего сейчас8 980
📚ምርጥ ምርጥ መጽሐፎች በPdf የሚገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👇👇 https://t.me/BookMereja https://t.me/BookMereja
Открыть в Telegramለ ፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ!📚 Uni Fresh app ለፈተና ጥያቄ እና other resources በመፈለግ ጊዜያችሁ እንዳይባክን ሁሉንም ለፍሬሽማን ሚያስፈልገውን በአንድ ቦታ አካቶ ይዟል። ✨UniFresh app ላይ ምን ይገኛል? ✅የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉት Mid እና Final ፈተናዎች ✅ማጥኛ Videos ለእያንዳንዱ Course ✅Chapter-based questions ለእያንዳንዱ ምዕራፍ ✅ Ai Tutor ለማጥናት እንድያግዝ ✅የFreshman CourseModules እና Lecture notes ✅በጥያቄዎች ላይ ዝርዝር እና ግልጽ ማብራሪያዎች ✅GPA Calculator በቀላሉ የእናንተን ውጤት ለማስላት 📱⬇️Appun ለማውረድ👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.unifresh.app For iPhone,PC... 🌐Website Link 👇 https://www.unifresh.site ❓ጥያቄ ካላችሁ 👉@unifreshsupport ወይም ☎️ 0918860540
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 21 ч | 6 990 |
| 25 ч | 7 550 |
- Через 24 часа7 550
- Всего сейчас7 550
ክፍልህ ውስጥ ቦታ ይዘው የተቀመጡ ነገር ግን የማትጠቀምባቸው ዕቃዎች አሉ? ዝም ብለው አቧራ ከሚጠጡ laviomart.com ላይ ሸጠህ ወደ ገንዘብ ቀይራቸው፤ የሚያስፈልግህንም በቅናሽ ግዛ! ✅ አንድ ደቂቃ ብቻ ሰጥተህ ዛሬ Register በል—ቤትህንም አጽዳ፣ ኪስህንም ሙላ! 👉 laviomart.com 💮 👉 laviomart.com 💮
Открыть в Telegramከችግር መውጫ መንገድ አንድ ብቻ የሚሆንበት ጊዜ አለ፤ መጋፈጥ! 📓ርዕስ፦አለማወቅ ✍️ደራሲ፦ዳዊት ወንድምአገኝ 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegramፈተናን ለመቋቋም ትልቁ ነገር ፈተናው ፊት ቁጭ ብሎ በጽናት መታገል አይደለም።የሚያጓጓህ ነገር ከፊትህ እስካለ ድረስ አእምሮህ ያለማቋረጥ ስለ እሱ ማሰቡን አያቆምም። አንድን መጥፎ ነገር አለማድረግ ከፈለግክ፣ «እየተመለከትኩት እቋቋመዋለሁ» ከማለት ይልቅ ሙሉ በሙሉ ከእይታህ አርቀውና ትኩረትህን ወደ ሌላ ቦታ አዙር! ከዓይን የራቀ ነገር ከልብም ይርቃል። 📕 ርዕስ:- የልማድ ኃይል ✍️ ደራሲ:- ጀምስ ክሊር 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegramየወሲብ ግልፅነት በሌለባት ኢትዮጵያ ውስጥ ተጋቢዎችም ሆነ ፍቅረኞች በዚህ ዙሪያ በግልፅነት አይወያዩም፤ ይወሻሻሉ፤ ይደባበቃሉ፤ ችግራቸውን ለሌላ ሰው እንጂ ለፍቅረኞቻቸው ማውራት አይፈልጉም በዚህ ነገር ላይ ያለን አቋም ድብቅነት፤ነውርነት ወሲብን የተከለከለ ርዕስ ያደርገዋል።የተከለከለ ነገር ደግሞ በተፈጥሮ ይስባል፤ያጓጓል፤በዚህ የተነሳ እነ ዝሙት ይመጣሉ።እነዚህ መሰል ነገሮች ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በየዓመቱ በርካታ ሴተኛ አዳሪዎች እንዲበዙ በር እየተከፈተ የሚገኘው! 📕ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ ✍️ደራሲ፦አዘርግ 📚 @Bemnet_Library
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 63 ч | 16 900 |
| 67 ч | 17 000 |
- Всего сейчас17 000
መጥፎ ልማድን ለማቆም ትልቁ ሚስጥር ከራስህ አእምሮ ጋር መታገል ሳይሆን፣ አካባቢህን እና ሁኔታህን መቀየር ነው። ስኳር ማቆም ከፈለግክ ከራስህ ፍላጎት ጋር መታገል የለብህም፤ በቀላሉ ስኳሩን ከቤትህ ማውጣት ወይም እንዳይታይህ ማድረግ ትችላለህ። ሶሻል ሚዲያ ማቆም ከፈለግክ፣ አፕሊኬሽኑን ከስልክህ አጥፋው። አንድን መጥፎ ልማድ ለማቆም ከፈለግክ፣ ያንን ድርጊት ለመፈፀም እጅግ ከባድ እና አሰልቺ አድርገው፤ የሚያስታውሱህን ነገሮች በሙሉ ከአካባቢህ አርቃቸው። ትክክለኛ ለውጥ የሚመጣው ራስህን ስትቀጣ ሳይሆን፣ መጥፎ ነገር ለማድረግ የማይመች አካባቢን ስትፈጥር ነው! 📕 ርዕስ:- የልማድ ኃይል ✍️ ደራሲ:- ጀምስ ክሊር 📚 @Bemnet_Library
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 64 ч | 16 400 |
| 66 ч | 16 400 |
- Всего сейчас16 400
- ለዛሬ ብቻ ራሴን ከሌሎች ሰዎች ጋር አላወዳድርም - ለዛሬ ብቻ የጎደለኝን ሳይሆን ያለኝን እቆጥራለሁ - ለዛሬ ብቻ ባለፈው ነገር አልቆጭም፤ ስለነገውም አልጨነቅም - ለዛሬ ብቻ ከአቅሜ በላይ የሆኑ ነገሮችን በጸጋ እተዋቸዋለሁ - ለዛሬ ብቻ ለአእምሮዬና ለልቤ እረፍት እሰጣለሁ - ለዛሬ ብቻ የሰዎችን ድክመት በትዕግስትና በምህረት አልፋለሁ - ለዛሬ ብቻ ከጫጫታና ከከንቱ ሀሳብ ርቄ ጥቂት ደቂቃ በዝምታ አሳልፋለሁ - ለዛሬ ብቻ ቀኑ የሚያመጣውን ሁሉ በተስፋና በፈገግታ እቀበላለሁ ይህንን ለዛሬ ብቻ አድርጉት። አንድ ቀንን በሰላም ማሳለፍ ከተቻለ፣ ህይወትም በዚሁ መልክ እየጣፈጠች ትሄዳለች! 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegramበተናገርከው ቀልድ ሚስትህ ከሳቀችልህ የተናገርከው ቀልድ ያስቃል ወይም ጥሩ ሚስት አለችህ! 📕ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ ✍️ደራሲ፦አዘርግ 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegramሀብታም ለደሀ ገንዘብ አይሰጥም።በተቃራኒው ግን ደሀ ለደሀ ገንዘብ ይሰጣል ምክንያቱ ምንድን ነው? ተብለው የተጠየቁ ሰው ሲመልሱ "ሀብታም ሀብታምነቱ እንዳይታወቅበት፤ ደሀም ድህነቱ እንዳይታወቅበት ነው" ብለዋል። 📕ርዕስ፦የታፈኑ ቀልዶችና ቁምነገሮች ✍ደራሲ፦አልተገለፀም 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegramአንድ ሰው በድንገት ቡና ቤት በመግባት መጠጥ ያዝና እየጠጣ ጮክ ብሎ እኔ ስጠጣ ሁሉም ይጠጣ በማለቱ አስተናጋጆቹ ለሁሉም ቡና ቤቱ ውስጥ ላሉት ሰዎች በሰውዬው ሂሳብ ቀዱላቸው።ትንሽ ቆይቶ ደግሞ ጮክ ብሎ እኔ ስደግም ሁሉም ይድገም በማለቱ አስተናጋጆቹ አሁንም ለሁሉም ሰው ደገሙ።ሰውዬው በመጨረሻ የራሱን ሂሳብ በፍጥነት ከፈለና እኔ ስከፍል ሁሉም ይክፈል ብሎ ቡና ቤቱን ጥሉ ወጥቶ ሄደ። 📕ርዕስ፦የታፈኑ ቀልዶችና ቁምነገሮች ✍ደራሲ፦አልተገለፀም 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegramከሴቶች ከንፈር ጋር በተያያዘ ወላይታዎች "ቃድ በይነ ቀምሴ ነጠል በይነን ወሬስ" ይላሉ።በአማርኛ "ያልታደለ ከንፈር ሳይሳም ያረጃል" እንደማለት ነው።" 📕ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ ✍️ደራሲ፦አዘርግ 📚 @Bemnet_Library
Открыть в Telegram