አትሮኖስ

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳

Юзернейм
@atronosee
Категория
Книги
Страна
Эфиопия
Создан
, 8 лет
Подписчики268 432−227 за 2 дня
Просмотров на пост, 7 дн.191−92,6% к пред. 7 дн.
ERR0,07 %за 7 дней

Подписчики, 30 дней

1 окт. – 3 окт.−227 (−0,1%)

Показать таблицей
ДатаПодписчики
1 окт. 2026 г.268 659
2 окт. 2026 г.268 683
3 окт. 2026 г.268 432

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
17 сент. 2026 г.3 748
19 сент. 2026 г.4 047
23 сент. 2026 г.2 827
25 сент. 2026 г.2 118
27 сент. 2026 г.1 210
28 сент. 2026 г.1 030
29 сент. 2026 г.994
1 окт. 2026 г.181
2 окт. 2026 г.32
3 окт. 2026 г.44

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    ​​ነፍሴ ራስን ይቅርታ ስለመጠየቅ እየቃተተች እሺ ይቅርታ ማንን ልጠይቅ? ማነው ይቅር ባዩስ? ስለምንስ ነው  በይቅርታ ቃላት  የምማልደው? አሁንም ነፍሴ ታንቋርራለች። እሺ ሳልፈልግ ለገባሁበት የህይወት ገደል ለምን እጠይቃለሁ።ፈልጌ ነው እዚህ እንደዚህ  የተገኘሁት? ዛሬ ይህችን ምድር እሰናበታታለሁ። የማያሸንፉት ትግል ከህይወት ጋር የሚያደርጉት ነው ብዬ አምናለሁ። ስለሆነም ዛሬ ትግሌን ጨርሼ ለቀጣዩ ተረኛ ቦታውን መልቀቅ ይኖርብኛል። ህይወት ላይ ችክክ አልልም። በቃ መሸነፌን አምናለሁ። የውጪው ዓለም አብዷል። ከርቀት መዝናኛ ቤቶች የከፈቱት ዘፈን ይሰማኛል። በህይወት ላይ አልያም በራሳቸው ላይ እየተዝናኑ ነው። በርግጠኝነት ከፍተኛ የድብርት ቆፈን የደረቡት እነሱው ናቸው። ጥልቅ የተስፋ መቁረጥ ገደል ውስጥ ተወርውረዋል። ያሳዝኑኛል። የሰው ልጆች ጥልቅ በሆነ ቡረቃና ፈንጠዝያ ውስጥ ሳያቸው አንጀቴ ይተራመስላቸዋል።ምክንያቱም ከዚህ ደስታቸው ጀርባ የተደበቀ አደገኛ ሀዘን አለ። ተጠግታችሁ አናታቸውን ወደ ትከሻችሁ ብታስደግፏቸው እዬዬ ይላሉ  ሀዘናቸው ፈን ፈንቅሎ ይወጣል። ሀዘናቸው ፈንቅሎ ይወጣል። ተነስቼ ገመዴን ማበጃጀት አለብኝ ሲመዝ ይሰማ ሰማኛል። ላብኝ። አንገቴ  የበለጠ ቁመቱን ሲመዝ ይሰማኛል። የቹቻ ድምፅ ግን ያለወትሮው በጣም ይጮሀል። ብዙ ጊዜ ስመታው እንደሚያወጣው አይነት ድምፅ.. ሚያውውውው... ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ድህረ-ቃል "Death is psychologically as important as birth, and like it, is an integral part of life." Carl Jung On Man in search for meaning ሞት የህይወት መደምደምያው ላይ የሚገኝ መሰረት ከውልደት የሚለየው  ደግሞ ጥላው ነው፡፡ የሞት ጥላ ከውልደት ይጀምርና እድሜያችንን ሙሉ አንዳንዴ ደመቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ የተረሳ እስኪመስል ድረስ አየጠፋ ህይወታችንን ሙሉ ይከተለናል። ሰው የሚሞትበት ቅጽበት በውል የሚታወቅ ባይሆንም ከህይወት ተኳርፎ አለመኖር ከሚጀምርበት ጊዜ  አንስቶ ግን የሞት ጥላ ደመቅ ብሎ እንደሚያጠላበት እንረዳለን ያኔ ጥሪ ወደ ሞት ይጀምራል፡፡ በመጽህፉ ውስጥ የምናገኘው ገፀ-ባህሪይ የንቃት ህሊና ፍሰት (stream of consciousness) ውስጥ ሆኖ የሚነግረን ታሪክ ብቻ አይደለም በአንድ ሰው አዕምሮ ውስጥ የሚካሔድ የፍጻሜ ፍልሚያ ጭምር እንጂ። ህይወቱ ቀስ በቀስ ምን አይነት ጨለማ ውስጥ እየተዘፈቀች እንደመጣችና የሞት ጥላ እንዴት ቀስ በቀስ ስነ-ልቦናውን እና መላ ማንነቱን እየወረሰው እንደመጣ እንመለከታለን፡፡ ገፀ ባህሪው ከሁሉም በላይ የመጀመሪያ ጠቂባዎቹ የሆኑትና ለአለም ያለውን እይታ እና አለም ውስጥ ያለውን ቦታ ገና በጊዜ ቅርፅ የሚያሲዙለት ወላጆቹ ሁለቱም በየፊናቸው ፈርሰው ልጅነቱን ሲቀሙትና ከለላቸውንና ጥበቃቸውን አጥቶ ከአለም ቱማታዊና ጨለምተኛ እውነታ (reality) ጋር ሲያጋፍጡት እንመለከታለን፡፡ በዚ በዚህም በዩንጊያን ሳይኮሎጂ ሁለቱ የመጀመሪያዎቹ አርኪታይፖች (Archetypes) ይፈርሱበታል፡፡ የህግና የሥርአት ጥበቃ ምልክት የሆነው አባት (the king arche-type) ይኸውም ተስፋ እንዲያደርገው ልጅነቱን ሙሉ ተቃኝቶ የጠበቀው አባቱ መጨረሻ አሳዛኝ በሆነና የቤተሰቡን ሰላምና ስነልቦና በሚያውክ ሁኔታ መጠናቀቁ በልጁ አዕምሮ ውስጥ ያለውን አንዱን መሠረት አናጋው አባት በማጣቱም ጠባቂና ከለላ ህግና ሥርአት በሌለበት አለም ውስጥ ህፃኑ ብቻውን ቀረ። እናቱ ደግሞ የልጆቿን ሁኔታ ከግምት ሳታስገባ በራሷ አለም ውስጥ በመዋለልና ልጆቿ ላይ ከመጠን በላይ በመጨከኗ ምክንያት ይሆናል። የመላውን ቤተሰብ ህይወት ስታመሰቃቅል የህፃኑ የህይወት ምንጭ የሆነው እናትነት (the great mother archetype) ወደ አጥፊ እናትነት (devouring mother) ተለወጠ፡፡ እናቱ ይህን ሁሉ ስትፈጽም የልጁን የህይወት ሀይል (libido) እና የመኖር ፍላጎት (will to live) አብራ ቀበረችው:: በዚህ ታሪክ የገፀ- ባህሪው ህይወት ላይ በመጨረሻም የመቃብር ሳጥኑ ላይ  የተመታቺው  ሚስማር እና የስነ ልቦናው እና እኔነቱ (ego)  መስበሪያ የመጨረሻ ሞት እህቱ ነች፡፡ ልጁ እንደታላቅነቱ ንፁህ እና ገና ህፃን የሆነችውን እህቱን መጠበቅ አልቻለም፡ :: በመጨረሻም በታሪኩ ውስጥ ያለችው ድመት ከእውኑ አለም ላይ ከምትገኝ እንስሳነት ይልቅ ተምሳሌነታዊና በገፀ ባህሪው ምናባዊ አለም ውስጥ ያለች እስኪመስል ድረስ ድመቷ እንስታዊ ፆታ ደመነብሳዊ  ሀይልን (anima) ልትወክል የምትችል ናት፡፡ በመጨረሻም ገፍቶ  እስኪወረውራት ድረስ ህይወቷን ለማስቀጠል ችላለች፡፡ገፀ-ባህሪው በመጨረሻው ቅጽበት  እራሱን አንድ ጠባብ ክፍል ውስጥ አንድ ቀን አካባቢ እንዳሳለፈ እንድናስብ ያደርገናል ነገር ግን ይህ ጠባብ ክፍል ገፀ ባህሪው  አዕምሮው ውስጥ ራሱን ከሌሎች ለማግለል የፈጠረውና የተሸሸገበት ምናባዊ ክፍል የመሆን እድሉም ሰፊ ነው፡፡ ምናልባትም አንዱ አጥር ስር ተንጋሎ በዙሪያው ተፅዕኖ ካላቸው እንቆቅልሿች መሃል ዋነኛው እንደሆነ የሚያመለክት ነው አንድም የሰው ልጅ ህይወት በራሱ የማዳረሻው ጥሪ ወደ ሁሌም ወጀ ሞት ነው በመጨረሻም ስም የሌለው ሰው ስም ስለሌለው ሞት ራሱን አሳልፎ ሰጥቷል።     ዮሴፍ ይድነቃየዠቸው። ✨አለቀ✨ #Share #like and #subscribe እያደረጋቹ። 👇Sebscribe YouTube link👇 https://www.youtube.com/@atronose

    Превью ссылки
    Просмотры4,16 тыс.
    Пересылки0
    Реакции18
    Комментарии0
  2. 02
    Просмотры4,05 тыс.
    Пересылки0
    Реакции16
    Комментарии2
  3. 03

    #ጥሪ_ወደ_ሞት ፡ ፡ #ክፋል_አስራ_ሁለት ፡ ፡ #በአህመድ_ሁስ(ሻድ) . . ..እንዲህ ለሚመለስ ቅጡ ለምን መጣ? ለምንስ የእናቴን የረጋ ልብ አደፍርሶት ተመለሰ። ለመሆኑ ምሽት ላይ ስሟት ይሆን? እንደለመነችው አቅፏት ካልሆነ በሚል ውስጤ ተረበሸ። ምናልባትም ለመጀመሪያ ጊዜ የእናቴን ዓይኖች ለማየት ድፍረት አጣሁ። ዛሬም በእሱ ንዴት ክንዴን ትነክስ ይሆን ወይስ ዲቃላ ትለኛለች? ከዚህ ወዲያ ለምንም ነገር አቅም ያላት አይመስለኝም። ዛሬ እኔ አይዞሽ አለሁልሽ ልላት ይገባኛል። አቅፌያት  ከፈለገች ትንከሰኝ አልያም ትስደበኝ። ግን እጆቿን ለዘለዓም አለቃቸውም። ከዚህ ወዲያ እላለሁ... ከሚወዷችሁ የሰው  ልጆች ራቁ። መውደዳቸው ምክንያት ይፈልጋል። ቀኑን ይጠብቃል። ወደ አደገኛ ጥላቻ ሊቀየር የመጨረሻዋን ደወል በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ያኔ እነሱን አያድርጋቸው። የጥላቻን ጥግ ያሳዩዋችኋል። ምክንያቱም የቀድሞ ፍቅራቸው ጉልበት ሙሉ ለሙሉ ወደ አደገኛ ጥላቻ ይቀየራል። ፍቅር ወደ ጥላቻ ሲቀየር አበባን የማርገፍ ..ሀይቅን የማድረቅ ሀይል አለው። ተፈጥሯዊ የሆነው የሰው ልጅ ጥላቻ ከፍቅር ማህፀን ከተወለደው ጥላቻ ጋር ሲወዳደር እዚህ ግባ የምንለው ጉልበት የለውም። የሰው ልጅ ከመውደድና ከመጥላት ውጭ ባለው ሜዳ ላይ መኖር ይችላል። ነገር ግን የመውደድን ኳስ እግሩ ስር ሲቆጣጠር ለመጥላት የሚያስችለውን ስፍራ ላይ ዋለ። በመሰረቱ ይህቺ ዓለም እንደሚሉላት በፍቅር አይደለም የምትመራው። ላለመጠላት ከሚፈጥረው ስጋት እንጂ የሰው ልጆች ከምንም ነገር በላይ ሌሎች በእነሱ ላይ ጥላቻ  እንዳይኖርባቸው ይፈራሉ። ሲጠሏቸው ዓለም የተደፋባቸው ይመስላቸዋል። በአካልም ሆነ በነፍስ ይገለላሉ። ያላቸው አማራጭ በሌሎች ልቦች ውስጥ ጥላቻን እንዳያተርፉ መጠንቀቅ ይሆናል። ይህ ጥንቃቄያቸው ወደ አስመሳይነት ይወስዳቸዋል። ማፍቀራችን ግድ ስለሚለን ብቻ አይደለም ሌሎችን ያፈቀርነው። የወደድናቸው እንዳይጠሉን ከመስጋት ነው። እሺ ሌሎች የወደዱንስ?          ===== እሞቃታለሁ ብዬ የተቀመጥኩባት ፀሀይ ቅዝቃዜን ተፋችብኝ። ያቺ መኪና ከሄደች በኋላ ሰውነቴን ብርክ ብርክ አለኝ። ከዚህ መጣ ያላልኩት ቀዝቃዛ አየር ሰውነቴን ገረፈኝ። ተነስቼ ወደ ቤቴ አመራሁ። መንገዱን እየተሻገርኩ ስለዚህ አባቴ አስባለሁ። እውነት የአብራኩ ክፋይ ልጁ ነኝ? ገባሁ ወደ ቤቴ። ስደርስ ባየሁት ነገር ደነገጥኩ ብዬ ስሜቴን ማቅለል አልፈልግም። ምንድነው እስከዛሬ የኖርኩት ቅዠት ነበር ወይስ ወይንስ አሁን ገና ቃዠሁ? ከቅዠት ከቅዠት ዓለም ተመለስኩ ወይስ  ህይወት ከዚህች ቅፅበት ጀምራ ተቀየረች? ረጂሙ የቤታችን ጣሪያ ላይ እናቴ እና ታናሽ እህቴ  በገመድ  ተሰቅለዋል ከላይ በወፍራሙ በተገመደ ገመድ እናቴ ተሰቅላ እግሯ ላይ  በተጠመጠመ ገመድ ደግሞ ወደታች የታናሽ እህቴ አንገት ተቀጥሏል።እንደዚህ ነበር የሆኑት? ተሰቅለው ሳገኛቸው አልደነገጥኩም። ይህን ክስተት በህይወቴ ውስጥ በተደጋጋሚ ሳየው እንደኖርኩት ሁሉ አዲስ አልሆነብኝም። እናቴ በዚያ ቢጫ የሀገር ልብስ አየር ላይ ትወዛወዛለች። የእሷን እንቅስቃሴ ስልት እየተከተለች ታናሽ እህቴ ከስሯ ትከተላታለች። የእናቴ ሁኔታ ሀገሬን መሰለኝ። ልጇን እግሮቿ ላይ አስከትላ በገመድ የተሰቀለች። በዚህ አሰቃቂ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ስለዚህች ከንቱ ሀገር አስባለሁ።😢 ማታ ማታ ሰክራ ወደላይ እየቆመ አየር ውስጥ የሚደንሰው እጇ ከዛፉ ላይ የተቆረጠ ቅርንጫፍ መስሎ ወደታች ወድቋል አንገትና ሆዷን የዳበሱ ጣቶቿ እስከወዲያኛው አሸልበዋል።ወለሉ መሀል የተሽከረከሩ ቀጫጭን እግሮቿ እህቴ አንገት ላይ የጠለቀውን ገመድ ተሸክመዋል። በዚህ ገመድ መተላለፊያ መሀል እኔ ነበርኩ። ነፍሴ በዚህ በእናቴ እግሮችና በእህቴ አንገት መሀል ቀረች። ከዚህ ወዲያ ተፈጥርቃ ሞትን ናቅኩት። ሙት ገላ ይዤ ነው የምኖረው። ቢራቢሮ መሳይ ታናሽ እህቴ በዚያ ቢጫ ቀሚሷ  አየሩ ላይ ትዋኛለች። ንፁህ ነፍስ አየር ላይ ትንሳፈፋለች። ድንገት ስንተያይ እንደትልቅ ሰው የምታሳየኝ ፈገግታዋ ከዚህ ወዲያ የለም ይህ ገመድ ስጋ ብቻ አይደለም የተሸከመው በንፍሮ  የተሞላ አንጀትም ጭምር'ንጂ። ቀያይ እግሮቿን ሳምኩ። አላዘንኩም። አልደነገጥኩም። አላለቀስኩም። ወይኔ ብዬ ደረቴን አልደቃሁም። ግን ተቀየምኩ። ጌታዬን ተቀየምኩ። ራሴን ተቀየምኩ። ቤቴን ተቀየምኳት። ማህበረሰቡንና ሀገሪቱን ተቀየምኩ። አጠቃላይ የሰው ልጆችን ተቀየምኩ። ልቤ ውስጥ ትልቅ የጥላቻ ቋጥኝ ሲደላደል ተሰማኝ። መቼም የማይቆመው ጦርነት በሌሎች ልቦች ውስጥ የጫርነው የቂም እሳት ነው። ዘላለሜን ስጠላና ስበቀል እኖራለሁ። ያ የብርሀን ግርዶሽ ሰውዬ የቤቴን ብቻ ሳይሆን የህይወቴን ብርሀን ለዘላለሙ ጋርዷት ሄደ። ያኔ ፀሀይ ለመሞቅ ባልወጣ ኖሮ የእኔም እጣ ከዚያ ገመድ አይዘልም ነበር። በርግጥ አሁንም ከእሱ ገመድ አላመልጥም። ያኔ አዘጋጅቶልኝ የነበረውን ገመድ ከሳጥኑ ላይ አንስቼ ወጣሁ። ይሄው ዘላለሜን ይዤው ስዞር እኖራለሁ። በተጓዝኩበት ሁሉ እጄ ላይ አለ። ስወጣ እሱ ወደሄደበት አቅጣጫ ፊቴን አላዞርኩም። እንዲያውም በተቃራኒው ተራመድኩ። ከሄደበት በብዙ ራቅኩ። የለበሰውን የወታደር ልብስና ጫማ አሁንም በዓይኖቼ ላይ አለ። ይሄ አረመኔ ነው ወይ ሀገርን እጠብቃለሁ የሚለው ጥያቄ ሁሌ ይመላለስብኛል። ገደልና ተራራውን ጥይት እያንጣጡ ቢጠብቁት ምን ይፈይዳል? ከሳጥኑ ላይ አዘጋጅቶልኝ ያነሳሁትን ገመድ ዛሬ አንገቴ ላይ እንደሜዳሊያ አጠልቀዋለሁ። ደክሞኛል። ፊት ለፊቴ ካለው የእቃ መደርደሪያው ስር ጫፉ ወጥቶ ይታየኛል። ከእናቴና ከእህቴ ሞት በኋላ ማንም ፊት ያንን ብርሀን ግርዶሽ ሰውዬ ለመክሰስ አልቆምኩም። አዎ ይህ ነውዬ በዳኛ መዳፍ እስር ቢፈረድበት ምን ይጠቅመኛል። የእስርቤቶች ጣራና ግድግዳ የወንጀለኛ ሰው ልጆችን ሞራል መሞረድ አቅም የላቸውም። ከውስጡ በጭካኔና ኢሰብዓዊነት ዓለም ውስጥ የሚዳክርን ልብ የውጪው ዓለም ቅጣት አይመልሰውዎ ፍትህን ከማንም የህግ አንቀፅና ፍርድ ውስጥ አታገኟትም። የበደላችሁን ምላሽ ከዳኛው መዶሻ ስር እንዳትፈልጉ። ፍትህ እጃችን ላይ ነች። የማንም እስርና ቅጣት ረፍት አይሰጣችሁም። ውስጣችሁ ፍትህ አግኝታ የምትረካው ራሳችሁ ስትወጡት ነው። ፍትህን በእጃችሁ አረጋግጡ። ተመጣጣኝ ቅጣት ለበዳዮቻችን ልንሰጥ ግድ ይለናል። በሌሎች የህግ ቅጣት የኔ ፍትህ አይረጋገጥም።        ====== ሀዘን ሁሌ በውስጤ አለ። በዚህም ትልቅ ዕድለኝነት ይሰማኛል። ብዙዎች ጋር የሌለ ፀጋ ነው። ሀዘን ሲሰማችሁ እናንተ ከሌሎች የተለያችሁ መሆናችሁን ትረዳላችሁ። የሰው ልጅ የሚያስደስተው ነገር ባይኖርም የሚደሰትበት የስሜት ቋት አለው። ሀዘኑን የሚያደምጥበት ዕድሉ ግን ትንሽ ነው። ሀዘን ትልቅ የስሜት ፊኛን የሚያስተነፍስልን በረከት ነው። የሰው ልጅ በደስታው ውስጡን አያረግብም። በተደሰትኩ ቁጥር ውስጤ እየተወጠረ ይመጣል። ትልቅ የስሜት ፊኛ ውስጤ እንደተወጠረ ይሰማኛል። ለትንሽ ደቂቃዎች አዝኜ ሳነባ ግን እተነፍሳለሁ። ራስን ይቅርታ ስለመጠየቅ ውስጤ ይጮሀል። ራስህን ይቅርታ ጠይቅ ይለኛል። ከውስጤ ሆኖ የሚጮኸው የቱ ጥግ ላይ የተንጠለጠለ ስጋዬ አልያም የቱ አንጀቴ እንደሆነ አላውቅም። ድምፁ ግን ይሰማኛል። ምናልባት የድምፁ ፆታ አልባነት ግምቴን ወደ ነፍሴ እንዳስጠጋ አድርጎኛል።

    Текст
    Просмотры3,34 тыс.
    Пересылки0
    Реакции23
    Комментарии2
  4. 04
    Просмотры2,84 тыс.
    Пересылки0
    Реакции15
    Комментарии0
  5. 05
    Просмотры2,82 тыс.
    Пересылки0
    Реакции21
    Комментарии0

Новые посты

#97105Фото

Переслано из другого канала

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | ማስከፈል ሳንጀምር ይሄን ፀዴ የዩናይትድ ቻናል Join በል 💵 የማንቼ ደጋፊ ሆነህ ይሄ ቻናል ከሌለህ ክለብ ቀይር በቃ👇

Открыть в Telegram
Просмотры20−95%к среднему
Пересылки0
Реакции—
Комментарии—
#97104Фото

Переслано из другого канала

🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

Открыть в Telegram
Просмотры30−93%к среднему
Пересылки0
Реакции1
Комментарии—
#97102GIF

Переслано из Botton Creater ✅

🚨 ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል ‼️ የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

Открыть в Telegram
Просмотры21−95%к среднему
Пересылки0
Реакции—
Комментарии—
#97101Текст

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

Открыть в Telegram
Просмотры40−91%к среднему
Пересылки0
Реакции1
Комментарии0
#97097Текст

Переслано из Botton Creater ✅

500 ብር ካርድ ተለቀቀ

Открыть в Telegram
Просмотры52−88%к среднему
Пересылки0
Реакции—
Комментарии—
#97096Фото

Переслано из другого канала

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 | ማስከፈል ሳንጀምር ይሄን ፀዴ የዩናይትድ ቻናል Join በል 💵 የማንቼ ደጋፊ ሆነህ ይሄ ቻናል ከሌለህ ክለብ ቀይር በቃ👇

Открыть в Telegram
Просмотры87−79%к среднему
Пересылки0
Реакции1
Комментарии—
#97095Фото

Переслано из другого канала

🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

Открыть в Telegram
Просмотры122−71%к среднему
Пересылки0
Реакции—
Комментарии—
#97094Текст

Переслано из Botton Creater ✅

ተማሪ ነህ ?

Открыть в Telegram
Просмотры29−93%к среднему
Пересылки0
Реакции—
Комментарии—
#97093GIF

Переслано из Botton Creater ✅

🚨 ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል ‼️ የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

Открыть в Telegram
Просмотры59−86%к среднему
Пересылки0
Реакции—
Комментарии—
#97092Текст

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

Открыть в Telegram
Просмотры81−81%к среднему
Пересылки0
Реакции0
Комментарии0

Все посты

Связи