Categories
All categories
Countries
All countries
View all categories and countries
⚡️💬 የቴሌብር አገልግሎቶችን በፈጣን USSD በቅጽበት ያግኙ! ብር ለመላክ፣ ለማውጣት፣ የአየር ሰዓት ለመግዛት፣ ሒሳብ ለመጠየቅ እንዲሁም ክፍያዎችን ለመፈጸም ረጅም መንገድ መጠቀም ቀረ! 👉 በማንኛውም ዓይነት ስልክ ከፊት *127* በማስቀደምና የሚፈልጉትን አገልግሎት USSD ኮድ በማስገባት በሰከንዶች ውስጥ ሂደቱን ያጠናቅቁ። ⚠️ የቴሌብር የምስጢር ቁጥርዎን (PIN) ከማስገባትዎ በፊት መልእክቱን በጥንቃቄ ይመልከቱ! 🔗 ጠቃሚ አጭር ኮዶች: https://bit.ly/USSDRapidMenu #telebirrUSSD #Ethiotelecom #telebirr #USSD #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia