Subscribers245,875−191 in 1 day
Avg views per post, 7d8,825−58.1% vs prev 7d
ERR3.59%last 7 days
Subscribers, 30 days
Oct 2 – Oct 3−191 (−0.1%)
246K246K246K246K
Oct 2Oct 3
Show as table
Average views per post by day
By publication day
010K20K30K
25.1K
Last 7 daysavg 8.83KSep 21Sep 27Oct 3
Show as table
Most viewed this month
#PublishedPostViewsForwardsReactionsComments
- 01
Views26.3K
Forwards124
Reactions83
Comments0
- 02
Views25.4K
Forwards42
Reactions—
Comments—
- 03
Views23.8K
Forwards122
Reactions—
Comments—
- 04
Views22.4K
Forwards43
Reactions—
Comments—
- 05
Views21.2K
Forwards5
Reactions26
Comments0
Latest posts
#Advertisment
🚨 ስራ ማግኘት ፈታኝ ሆኖብዎታል? ወይስ ገቢዎ በቂ አይደለም?
የ Invision Africa 7ኛ ዙር ስልጠና መፍትሄ ይዞ መጥቷል!
ምንም ቅድመ-እውቀት ሳይጠየቅ፣ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ 5 ዘመናዊ ዲጂታል ክህሎቶችን (Digital Marketing ን ጨምሮ) ከዜሮ ጀምረው ይማሩ።
ምን ይጠብቅዎታል?
🔥 የተረጋገጠ የስራ እድል
🌍 የ Europe ስኮላርሺፕ ዕገዛ
🎓 2 አለምአቀፍ ሰርተፊኬቶች
🎁 የ 55% ልዩ Grant! (በ 45% ክፍያ ብቻ ይማሩ)
ጊዜዎትን አያባክኑ፤ የህይወትዎን አቅጣጫ ዛሬውኑ ይቀይሩ!
👇 ለመመዝገብ እና መረጃ ለማግኘት:
በቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉን:
🔗 Link: https://t.me/africayz
Open in TelegramViews3,576−76%vs avg
Forwards2
Reactions—
Comments2
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
- After 1 hour43812% of total
- After 6 hours3,576100% of total
- Total to date3,576in 1 day
#MoE
በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይዞ የተነሱ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ እየሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በምደባው ሒደት የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ ተጠናቆ ተማሪዎቹ በጊዜያዊነት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡበት ቀን ይፋ እስከሚደረግ ድረስ፣ ተማሪዎቹ ባሉበት ሆነው በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
ትምህርታዊ መረጃ™ ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews8,737−40%vs avg
Forwards16
Reactions18
Comments1
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
- After 24 hours5,65565% of total
- Total to date8,737in 2 days
Exit Exam Study Bot — ለኢትዮጵያ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ሁሉንም የጥናት ፍላጎቶቻችሁን የሚያሟላ የጥናት አጋዥ። 🇪🇹
📄ያለፉ የመውጫ ፈተና ጥያቄዎች
📝 የልምምድ እና ሙሉ ፈተናዎች
🧠 ብልህ ልምምድ + የስህተት መዝገብ
📊 እድገታችሁን ተከታተሉ
🏆 የደረጃ ሰንጠረዥ + ሽልማቶች
⚔️ Duel — ከጓደኞቻችሁ ጋር ተወዳደሩ
📚 ማስታወሻዎች + የጥናት ምንጮች
🚀 Pro — ያልተገደበ ልምምድ + ሁሉም Department ክፍሎች
🔗 https://t.me/ExitExamStudyBot?start=link_5T4EAB2
ይሞክሩት!👆
Open in TelegramViews5,809−60%vs avg
Forwards5
Reactions8
Comments—
#WoldiaUniversity
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የምዝገባ ቀኑ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የሌሎች ነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡
ትምህርታዊ መረጃ™ ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews8,445−42%vs avg
Forwards25
Reactions15
Comments0
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
- After 24 hours6,35375% of total
- Total to date8,445in 2 days
#InjibaraUniversity
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የ2ኛ ዲግሪ (በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች) እንዲሁም የ3ኛ ዲግሪ (በመደበኛ መርሐግብር) ትምህርት ለመከታተል ያመለከታችሁ በሙሉ የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 25-27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ የተባለ ሲሆን፣ ትምህርት መስከረም 28/2019 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑ ተገልጿል፡፡
ትምህርታዊ መረጃ™ ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews7,581−48%vs avg
Forwards2
Reactions6
Comments0
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
- After 24 hours5,78376% of total
- Total to date7,581in 2 days
Views8,356−43%vs avg
Forwards24
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
- After 24 hours6,77681% of total
- Total to date8,356in 3 days
ትምህርት ሚንስቴር በመምህርነት መሰልጠን ለሚፈልጉ የመቁረጫ ውጤት ይፋ አድርጓል።
ሙሉ መረጃውን ከላይ ይመልከቱ።
ትምህርታዊ መረጃ™ ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews8,335−43%vs avg
Forwards19
Reactions10
Comments0
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
- After 24 hours6,76081% of total
- Total to date8,335in 3 days
ለ2019 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁና #ለቃል_ፈተና የተመረጣችሁ ፈተናው መስከረም 21/ 2019 ዓ.ም በኮሌጁ ውስጥ ይሰጣል።
➻ በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ ያመለከታቸሁ ጠዋት እና ከሰዓት
➻ በአጠቃላይ ነርሲንግ ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ መስከረም 21/2019 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ኮሌጁ አሳውቋል።
ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ዝርዝራችሁን በኮሌጁ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻ ማየት ትችላላችሁ።
ትምህርታዊ መረጃ™ ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews9,442−36%vs avg
Forwards0
Reactions19
Comments0
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
- Total to date9,442in 3 days
#Reminder
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና መመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል።
የኦንላይን መመዝገቢያ ቁጥር እና የይለፍ ኮድ በመግቢያ ፈተና ወቅት በተሰጣችሁ ኢሜይል የተለካላችሁ መሆኑ ተገልጿል።
የተመደባችሁበትን የማደሪያ ህንጻ ቁጥር እና የዶርም ቁጥር estudent.astu.edu.et ላይ በመግባትና የተሰጣችሁን Username እና Password በመጠቀም መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።
ትምህርታዊ መረጃ™ ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews10,503−28%vs avg
Forwards13
Reactions26
Comments0
ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Doctor of Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ላመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና ነገ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ኮሌጁ አሳውቋል፡፡
የመፈተኛ ጣቢያ እና የአመልካች ቁጥር በ https://sphmmc.edu.et/Schedule_SPHMMC_UAT_Test_Takers.pdf አማካኝነት ማግኘት ትችላላቹ ተብሏል፡፡
ትምህርታዊ መረጃ™ ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews11,178−24%vs avg
Forwards4
Reactions22
Comments0
All posts