#advertisement 🇦🇹 በኦስትሪያ የመማር ዕድል! ✈️ | STUDY IN AUSTRIA 20% በአውሮፓ ከሚገኙ ታዋቂ የትምህርት መዳረሻዎች በአንዱ ለመማር ዝግጁ ነዎት? 🎓 ኦስትሪያ በጥራት ትምህርቷ፣ በምርምር እድገቷ እና በዓለም አቀፍ የትምህርት ዕድሎቿ የምትታወቅ ሀገር ናት። Yimaru Consulting በኦስትሪያ የትምህርት ዕድሎችን እንዲያውቁና የትምህርት ጉዞዎን እንዲጀምሩ ይመራዎታል። 🔻 የትምህርቱ ዋና ዋና ጥቅሞች (KEY BENEFITS) ⚪️ 🎓 የትምህርት ጥራት: በዘመናዊ የትምህርት ስርዓትና በምርምር የበለጸጉ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ዕድል። ⚪️ 💰 የስኮላርሺፕ ዕድሎች: በተለያዩ ፕሮግራሞች የስኮላርሺፕና የገንዘብ ድጋፍ ዕድሎችን የመፈለግ እድል። ⚪️ 🌍 ዓለም አቀፍ ልምድ: ከተለያዩ ሀገራት ከመጡ ተማሪዎች ጋር የመማርና የባህል ልውውጥ ዕድል። ⚪️ 📚 የተለያዩ የዲግሪ ፕሮግራሞች: Bachelor's, Master's እና PhD ፕሮግራሞችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች የመፈለግ ዕድል። ⚪️ 🗣 የቋንቋ አማራጮች: እንደ ፕሮግራሙ ዓይነት በጀርመንኛ ወይም በእንግሊዝኛ የሚሰጡ ትምህርቶችን የመምረጥ ዕድል። 📌 ማስታወሻ: የመግቢያ መስፈርቶች፣ የቋንቋ ብቃትና የስኮላርሺፕ ድጋፎች እንደ ዩኒቨርሲቲውና ፕሮግራሙ ይለያያሉ። 📲 ዛሬውኑ Yimaru Consultingን ያነጋግሩ! 🏢 Yimaru Consulting 📢 ስለ አዳዲስ የትምህርት ዕድሎችና ስኮላርሺፖች መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 👉 Telegram: @yimarusup
Open in TelegramPosts of ትምህርታዊ መረጃ™
ምዝገባ ተጀመረ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተናን በድጋሚ ለሚወስዱ የግል ተፈታኞች ምዝገባ ከህዳር 14 እስከ ህዳር 21 ቀን 2019 ዓ.ም (ምሽት 5:30) ድረስ በ https://exam.ethernet.edu.et መጀመሩን አስታወቀ። ለምዝገባው የፋይዳ መታወቂያና የተመዘገበ ስልክ ቁጥር ግዴታ ሲሆን፣ ክፍያው 2,000 ብር በቴሌብር ብቻ ይፈጸማል። የተመረጠ የፈተና ጣቢያ የሚያዘው ለ48 ሰዓታት ብቻ በመሆኑ በወቅቱ ክፍያ ካልተፈጸመ ቦታው ይለቀቃል፤ የመግቢያ ትኬትና የይለፍ ቃልም ፈተናው ሲቃረብ ይሰጣሉ። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,360 |
| 5 h | 2,630 |
| 27 h | 5,210 |
| 29 h | 5,373 |
- After 1 hour1,360
- After 6 hours2,630
- After 24 hours5,210
- Total to date5,373
የቻይና-አፍሪካ የምርምር ማዕከል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል። ማዕከሉ በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ሳይንስ፣ ስነ-ጥበባትና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ውስጥ የተቋቋመ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በቻይና የማኅበራዊ ሳይንስ አካዳሚ ትብብር የተቋቋመ መሆኑ ተገልጿል። ማዕከሉ በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት፣ በድህነት ቅነሳ፣ በሰላምና ደኅንነት እንዲሁም በዘላቂ ልማት ዘርፎች የጋራ ጥናቶችን በማካሔድ የምርምር ውጤቶቹን ለፖሊሲ ውሳኔዎች ግብዓት እንዲሆኑ የሚያደርግ መሆኑ ተመላክቷል። በቻይና እና በአፍሪካ ምሑራን መካከል የዕውቀትና የልምድ ልውውጥን ለማሳደግ ይሠራልም ተብሏል። ማዕከሉ ተከታታይ የምርምር፣ የውይይት፣ የስልጠና እና የባህል ልውውጥ የሚያካሒዱ ባለሙያዎችን በመለየት ወደ ሥራ ይገባል ተብሏል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 116 |
| 15 h | 3,417 |
| 25 h | 5,460 |
| 67 h | 7,670 |
- After 24 hours5,460
- Total to date7,670
#NGAT_Registration ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከዛሬ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ጀምሮ ይከናወናል፡፡ የNGAT ምዝገባ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የወጣው መርሐግብር ያሳያል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ፦ https://exam.ethernet.edu.et (አሁን ላይ active አይደለም፡፡ በትዕግስት ይጠብቁ፡፡) በተሻሻለው የክፍያ ተመን፣ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3,500 ብር (500 ብር የምዝገባ እና 3,000 ብር የፈተና) መደረጉ አይዘነጋም፡፡ ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 1,369 |
| 16 h | 3,968 |
| 31 h | 5,117 |
| 76 h | 6,842 |
- After 1 hour1,369
- After 24 hours5,117
- Total to date6,842
አሁኑኑ ይመዝገቡ! በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ እስከ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ብቻ እንደሚከናወን ይታወቃል። ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 1,463 |
| 30 h | 5,028 |
| 73 h | 7,156 |
- After 1 hour1,463
- After 24 hours5,028
- Total to date7,156
#Update የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል። በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል። የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል። ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽሎ በፀደቀው የክፍያ ተመን መሠረት እንደሆነ ተገልጿል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 10 h | 2,518 |
| 34 h | 5,458 |
| 40 h | 5,768 |
| 76 h | 7,270 |
- Total to date7,270
የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማኅበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሒዷል። ማኅበሩ ጉባዔውን አባል ተቋማት፣ አጋር አካላት እና የመንግሥት ተወካዮች በተገኙበት አከናውኗል። የግል ትምህርት ዘርፉ ያለበትን ፈተናዎች ለመቅረፍ ጠንካራ ማኅበር መፍጠርና ከመንግሥት አካላት ጋር ተቀራርቦ መስራት አስፈላጊ እንደሆነ በጉባዔው ተገልጿል። ጉባዔው የ2018 ዓ.ም የማኅበሩ የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር የቀረበ ሲሆን፣ የ2018 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የ2019 ዓ.ም የማኅበሩ ዓመታዊ ዕቅድ እና የማኅበሩ መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻያ ረቂቅ ቀርበው ፀድቀዋል። "የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ዘርፍ ከየት ወዴት" በሚል ጭብጥ ላይ የመወያያ ሰነድ በማኅበሩ ፕሬዝዳንት ሞላ ጸጋይ (ዶ/ር) ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 774 |
| 13 h | 3,215 |
| 25 h | 4,574 |
| 73 h | 7,930 |
- After 1 hour774
- After 24 hours4,574
- Total to date7,930
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 2,875 |
| 31 h | 5,293 |
| 67 h | 7,524 |
- After 6 hours2,875
- After 24 hours5,293
- Total to date7,524
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 2,876 |
| 31 h | 5,293 |
| 67 h | 7,539 |
- After 6 hours2,876
- After 24 hours5,293
- Total to date7,539
11ኛው ሀገር አቀፍ የሳይንስና የፈጠራ ሥራዎች ውድድር እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተከፍቷል። እስከ ረቡዕ ህዳር 2/2019 ዓ.ም በሚቆየው አውደ ርዕይ፣ በተማሪዎች እና በመምህራን የተሠሩ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች ይቀርባሉ። በትምህርት ሚኒስቴር እና በተባባሪ አካላት ትብብር ለ11ኛ ጊዜ በሚካሔደው የፈጠራ ሥራዎች ከ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ ከቴክኒክና ሙያ ተቋማት እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ተማሪዎች እና መምህራን የፈጠራ ሥራዎቻቸውንና ፕሮጀክቶቻቸውን እንደሚያቀርቡ ተገልጿል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 2,789 |
| 31 h | 5,084 |
| 67 h | 6,883 |
- After 6 hours2,789
- After 24 hours5,084
- Total to date6,883
#advertisement 🚨 ስራ ማግኘት ፈታኝ ሆኖብዎታል? ወይስ ገቢዎ በቂ አይደለም? የ Invision Africa 8ኛ ዙር ስልጠና መፍትሄ ይዞ መጥቷል! ምንም ቅድመ-እውቀት ሳይጠየቅ፣ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ 5 ዘመናዊ ዲጂታል ክህሎቶችን (Digital Marketing ን ጨምሮ) ከዜሮ ጀምረው ይማሩ። ምን ይጠብቅዎታል? 🔥 የተረጋገጠ የስራ እድል 🌍 የ Europe ስኮላርሺፕ ዕገዛ 🎓 2 አለምአቀፍ ሰርተፊኬቶች 🎁 የ 55% ልዩ Grant! (በ 45% ክፍያ ብቻ ይማሩ) ጊዜዎትን አያባክኑ፤ የህይወትዎን አቅጣጫ ዛሬውኑ ይቀይሩ! 👇 ለመመዝገብ እና መረጃ ለማግኘት: በቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉን: 🔗 Link: https://t.me/africayz
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 2,043 |
| 17 h | 3,378 |
| 29 h | 4,292 |
| 33 h | 4,603 |
- After 6 hours2,043
- After 24 hours4,292
- Total to date4,603
✅ ማስታወቂያ ከድሬዳዎ አሪጅናል ጫማ ማስመጣትም ማዘዝም ለምትፈልጉ በ ፍሬም በጅምላም እንልካለን ✅✅ ያላችሁበት ድረስ እንልካለን 🚚 አዲስ አበባ ክፍለ ሀገርም ያላችሁ አውሩን በአካልም ለምትመጡ በውስጥ አውሩን 🏪 እኛን ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን ➡️https://t.me/+Vk2otYv5a_tiZDk1 https://t.me/+Vk2otYv5a_tiZDk1 https://t.me/+Vk2otYv5a_tiZDk1 ✔️ INBOX @Dirijimlaakefafye @Dirijimlaakefafye
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 2,814 |
| 17 h | 4,620 |
| 29 h | 6,296 |
| 78 h | 9,356 |
- After 6 hours2,814
- After 24 hours6,296
- Total to date9,356
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 2,819 |
| 17 h | 4,624 |
| 29 h | 6,302 |
| 78 h | 9,378 |
- After 6 hours2,819
- After 24 hours6,302
- Total to date9,378
#ጥቆማ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ እንዲሁም ባለፉት ዓመታት 12ኛ ክፍልን አጠናቃችሁ ወደ ስልጠና ያልገባችሁ ወጣቶች የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዕድል ተመቻችቶላችኋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ በስሩ በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በአካል በመገኘት በመመዝገብ ስልጠናው መከታተል እንደምትችሉ ተገልጿል። የስልጠና መስኮች፦ ● ቴክኖሎጂ (Technology) ● ማኑፋክቸሪንግ (Manufacturing) ● ኮንስትራክሽን (Construction) ● አገልግሎት (Service) ● ዕደ-ጥበብ (Handicraft) የምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው፦ ጥቅምት 28/2019 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ፦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ስር በሚገኙ 14 የመንግሥት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች (የቅበላ ነጥብን ጨምሮ ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 2,655 |
| 17 h | 4,311 |
| 29 h | 5,574 |
| 78 h | 7,829 |
- After 6 hours2,655
- After 24 hours5,574
- Total to date7,829
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 2,990 |
| 32 h | 5,587 |
- After 6 hours2,990
- After 24 hours5,587
- Total to date5,587
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 2,948 |
| 32 h | 5,539 |
- After 6 hours2,948
- After 24 hours5,539
- Total to date5,539
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 2,930 |
| 32 h | 5,489 |
- After 6 hours2,930
- After 24 hours5,489
- Total to date5,489
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 2,844 |
| 32 h | 5,272 |
- After 6 hours2,844
- After 24 hours5,272
- Total to date5,272
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 2,808 |
| 32 h | 5,222 |
- After 6 hours2,808
- After 24 hours5,222
- Total to date5,222
👋 ለሁሉም 2019 Freshman ተማሪዎች አስፈላጊ App! Freshman ላይ ትልቁ ፈተና የማንበቢያ ማቴሪያሎችን እና የፈተና ጥያቄዎችን በሰዓቱ አለማግኘት ነው። ይሄ እንዳያሳስባችሁ Ethio Freshman መፍትሔውን ይዞላችሁ መጥቷል! በአፑ ውስጥ ምን ምን ተካቷል? ✅ ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች (2014 - 2018)፡ የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የ Mid እና Final ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው (ጥያቄዎች ስለሚደጋገሙ ለውጤታችሁ ወሳኝ ናቸው) 🖊 ግልጽ የአማርኛ ኖቶች፡ ውስብስብ ጽንሰ-ሀሳቦችን (Concepts) በቀላሉ የሚያስረዱ አጫጭር ማስታወሻዎች ❓ የልምምድ ጥያቄዎች፡ በየምዕራፉ (Chapter) የተዘጋጁ የ Practice ጥያቄዎች 📒 Official መጻሕፍት እና አጋዥ መጻሕፍት፡ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ Modules እና የ Teacher's Guides ✅ GPA Calculator: በቀላሉ GPA የምታሰሉበት ለካምፓስ ቆይታዎ ወሳኝ የሆኑ Tips እና የዲፓርትመንት መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፡ 🌐 @ethiofreshman1 📱 አፑን ከPlaystore ለማውረድ 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fidelacademy.freshmanexamsapp
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 2,805 |
| 32 h | 5,204 |
- After 6 hours2,805
- After 24 hours5,204
- Total to date5,204
#ETEI የኢትዮጵያ የቴክኒክ ልሕቀት ኢንስቲትዩት በ2ዐ19 ዓ.ም በዋናው ግቢ በሪሚዲያል ፕሮግራም፣ በደረጃ VII (ማስተርስ) እና በደረጃ VIII (ፒ.ኤች.ዲ.) ለመማር የተመለመላችሁ ሰልጣኞች የቅበላ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑንና ጥሪ እስከሚደረግ ሰልጣኞች በትግስት እንዲጠብቁ አሳስቧል። በዋናው ግቢ በደረጃ VI (የመጀመሪያ ዲግሪ) የተመለመላችሁ ሰልጣኞች ትምህርት ጥቅምት 25/2019 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል። (ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 2,637 |
| 32 h | 5,015 |
| 69 h | 7,942 |
- After 24 hours5,015
- Total to date7,942
#MoE በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ባሉ ክፍት ቦታዎች ተማሪዎችን ለመቀበል በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች፣ የተመደባችሁበትን ትምህርት ቤት ቀደም ሲል በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት እንድታረጋግጡና የኦንላይን ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ የትምህርት ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡ ምዝገባችሁን ካጠናቀቃችሁ በኋላ እስከ እሑድ ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ተመደባችሁበት ትምህርት ቤት በመግባት ትምህርታችሁን እንድትጀምሩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 3,125 |
| 11 h | 3,216 |
| 32 h | 5,333 |
| 69 h | 7,805 |
- After 6 hours3,125
- After 24 hours5,333
- Total to date7,805
በአማራ ክልል በተያዘው የትምህርት ዘመን 5.5 ሚሊዮን ተማሪዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። ባለፉት ዓመታት በክልሉ ያጋጠመው የፀጥታ ችግር የትምህርት ዘርፉን በከፍተኛ ደረጃ ጎድቶት እንደነበር የቢሮው ኃላፊ ጥላሁን ወርቅነህ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በባሕርዳር ከተማ ለገመገመ መድረክ አስታውሰዋል። በክልሉ መንግሥት፣ በቢሮው እና በሕዝቡ የተቀናጀ ርብርብ በሁሉም አካባቢዎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በዚህ የትምህርት ዓመት እንዲከፈቱ መደረጉን ገልፀዋል። በዚህም አሁን ላይ 5.5 ሚሊዮን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው በመመለስ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንደሚገኙ አስረድተዋል። በቀጣይም በስምንቱ የክልሉ ሪጅኦፖሊታን ከተሞች ስምንት ሞዴል ትምህርት ቤቶችን የመገንባት ሥራ እንደሚቀጥል ኃላፊው ጠቁመዋል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 2,791 |
| 15 h | 4,592 |
| 27 h | 5,308 |
| 66 h | 8,133 |
- After 6 hours2,791
- After 24 hours5,308
- Total to date8,133
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 9 h | 3,354 |
| 33 h | 6,079 |
| 38 h | 6,255 |
| 69 h | 8,647 |
- Total to date8,647
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 9 h | 3,383 |
| 33 h | 6,078 |
| 38 h | 6,253 |
| 69 h | 8,648 |
- Total to date8,648