Посты канала ትምህርታዊ መረጃ™

сначала новые

#26444Фото

#Advertisment 🚨 ስራ ማግኘት ፈታኝ ሆኖብዎታል? ወይስ ገቢዎ በቂ አይደለም? የ Invision Africa 7ኛ ዙር ስልጠና መፍትሄ ይዞ መጥቷል! ምንም ቅድመ-እውቀት ሳይጠየቅ፣ ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ 5 ዘመናዊ ዲጂታል ክህሎቶችን (Digital Marketing ን ጨምሮ) ከዜሮ ጀምረው ይማሩ። ምን ይጠብቅዎታል? 🔥 የተረጋገጠ የስራ እድል 🌍 የ Europe ስኮላርሺፕ ዕገዛ 🎓 2 አለምአቀፍ ሰርተፊኬቶች 🎁 የ 55% ልዩ Grant! (በ 45% ክፍያ ብቻ ይማሩ) ጊዜዎትን አያባክኑ፤ የህይወትዎን አቅጣጫ ዛሬውኑ ይቀይሩ! 👇 ለመመዝገብ እና መረጃ ለማግኘት: በቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉን: 🔗 Link: https://t.me/africayz

Открыть в Telegram
Просмотры3 576−76%к среднему
Пересылки2
Реакции—
Комментарии2
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч438
8 ч3 576
  1. Через 1 час438
  2. Через 6 часов3 576
  3. Всего сейчас3 576
#26443Фото

#MoE በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እና አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎችን በጊዜያዊነት ከክልሉ ውጪ ወዳሉ ዩኒቨርሲቲዎች ከመመደብ ጋር ተያይዞ የተነሱ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ እየሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በምደባው ሒደት የቀረቡ ቅሬታዎችን የማጥራት ሥራ ተጠናቆ ተማሪዎቹ በጊዜያዊነት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡበት ቀን ይፋ እስከሚደረግ ድረስ፣ ተማሪዎቹ ባሉበት ሆነው በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры8 737−40%к среднему
Пересылки16
Реакции18
Комментарии1
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
20 ч5 655
49 ч8 737
  1. Через 24 часа5 655
  2. Всего сейчас8 737
#26442Фото

Exit Exam Study Bot — ለኢትዮጵያ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ሁሉንም የጥናት ፍላጎቶቻችሁን የሚያሟላ የጥናት አጋዥ። 🇪🇹 📄ያለፉ የመውጫ ፈተና ጥያቄዎች 📝 የልምምድ እና ሙሉ ፈተናዎች 🧠 ብልህ ልምምድ + የስህተት መዝገብ 📊 እድገታችሁን ተከታተሉ 🏆 የደረጃ ሰንጠረዥ + ሽልማቶች ⚔️ Duel — ከጓደኞቻችሁ ጋር ተወዳደሩ 📚 ማስታወሻዎች + የጥናት ምንጮች 🚀 Pro — ያልተገደበ ልምምድ + ሁሉም Department ክፍሎች 🔗 https://t.me/ExitExamStudyBot?start=link_5T4EAB2 ይሞክሩት!👆

Открыть в Telegram
Просмотры5 809−60%к среднему
Пересылки5
Реакции8
Комментарии—
#26441Фото

#WoldiaUniversity በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁና በ2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የምዝገባ ቀኑ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የሌሎች ነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለፀው መሰረት መስከረም 26 እና 27/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡ ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры8 445−42%к среднему
Пересылки25
Реакции15
Комментарии0
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
23 ч6 353
52 ч8 445
  1. Через 24 часа6 353
  2. Всего сейчас8 445
#26440Фото

#InjibaraUniversity በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የ2ኛ ዲግሪ (በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች) እንዲሁም የ3ኛ ዲግሪ (በመደበኛ መርሐግብር) ትምህርት ለመከታተል ያመለከታችሁ በሙሉ የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 25-27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ የተባለ ሲሆን፣ ትምህርት መስከረም 28/2019 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑ ተገልጿል፡፡ ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры7 581−48%к среднему
Пересылки2
Реакции6
Комментарии0
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
23 ч5 783
52 ч7 581
  1. Через 24 часа5 783
  2. Всего сейчас7 581
#26439Фотоальбом

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры8 356−43%к среднему
Пересылки24
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
26 ч6 776
55 ч8 356
  1. Через 24 часа6 776
  2. Всего сейчас8 356
#26438Фотоальбом

ትምህርት ሚንስቴር በመምህርነት መሰልጠን ለሚፈልጉ የመቁረጫ ውጤት ይፋ አድርጓል። ሙሉ መረጃውን ከላይ ይመልከቱ። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры8 335−43%к среднему
Пересылки19
Реакции10
Комментарии0
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
26 ч6 760
55 ч8 335
  1. Через 24 часа6 760
  2. Всего сейчас8 335
#26437Превью ссылки

ለ2019 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁና #ለቃል_ፈተና የተመረጣችሁ ፈተናው መስከረም 21/ 2019 ዓ.ም በኮሌጁ ውስጥ ይሰጣል። ➻ በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ ያመለከታቸሁ ጠዋት እና ከሰዓት ➻ በአጠቃላይ ነርሲንግ ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ መስከረም 21/2019 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ኮሌጁ አሳውቋል። ለቃል ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ዝርዝራችሁን በኮሌጁ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻ ማየት ትችላላችሁ። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры9 442−36%к среднему
Пересылки0
Реакции19
Комментарии0
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
39 ч8 140
68 ч9 442
  1. Всего сейчас9 442
#26434Фото

#Reminder የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና መመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል። የኦንላይን መመዝገቢያ ቁጥር እና የይለፍ ኮድ በመግቢያ ፈተና ወቅት በተሰጣችሁ ኢሜይል የተለካላችሁ መሆኑ ተገልጿል። የተመደባችሁበትን የማደሪያ ህንጻ ቁጥር እና የዶርም ቁጥር estudent.astu.edu.et ላይ በመግባትና የተሰጣችሁን Username እና Password በመጠቀም መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры10 503−28%к среднему
Пересылки13
Реакции26
Комментарии0
#26432Фото

ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Doctor of Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ላመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና ነገ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ኮሌጁ አሳውቋል፡፡ የመፈተኛ ጣቢያ እና የአመልካች ቁጥር በ https://sphmmc.edu.et/Schedule_SPHMMC_UAT_Test_Takers.pdf አማካኝነት ማግኘት ትችላላቹ ተብሏል፡፡ ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры11 178−24%к среднему
Пересылки4
Реакции22
Комментарии0
#26428Фото

የመምህራን የደረጃ ዕድገት አዲስ መመሪያ ተደነገገ! ​በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚገኙ መምህራን የደረጃ ዕድገት ለማግኘት ከሚያስተምሯቸው ተማሪዎች መካከል ቢያንስ 50% እና ከዚያ በላይ ማሳለፋቸው በገለልተኛ አካል ሲረጋገጥ ብቻ እንደሆነ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ ደነገገ። ​በተጨማሪም የመምህራን ሥራ ምዘናና ዕድገት በሚከተሉት ዋና ዋና መስፈርቶች ላይ የተመሠረተ ይሆናል፦ 📌​የተማሪዎች የትምህርት ውጤት 📌​ተተግብረው ውጤት ያመጡ ጥናትና ምርምሮች 📌​ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የተደረገ እገዛ የሚሉት እንደሆኑ ሪፖርተር በዛሬ እትሙ አስነብቧል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры15 116+3%к среднему
Пересылки10
Реакции41
Комментарии0
#26427Фото

የፈተና ክፍያ ተመን ጭማሪ ተደረገ ​የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሚመራበት ደንብ ቁጥር 260/2004 መሠረት የሚሰጣቸውን የፈተና አገልግሎቶች በመንግሥት በጸደቀ ተመን መሠረት ያስተዳድራል። በአዲሱ የመንግሥት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም መሠረት የተሻሻለው ክፍያ ተመን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 593/2016 መሠረት ከሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተገቢ ሆኗል። ​በመሆኑም በተሻሻለው ተመን መሠረት በእያንዳንዱ ተፈታኝ ላይ ለምዝገባና ለፈተና አሰጣጥ:- 👉 ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና 2,000 ብር 👉 ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና 3,500 ብር 👉 ለሙያ ብቃት ፈተና ምዘና 3,500 ብር እና 👉 ለሊቃውንት ማረጋገጫ ፕሮግራም ፈተና 950 ብር በምዝገባ ሲስተሙ ላይ በተቀመጠው የክፍያ ሥርዓት የሚፈጸም ይሆናል። እንዲሁም የተሻሻለው ተመን ከመውጣቱ በፊት ለተከፈሉ ፈተናዎች የሚከፈል ቀሪ ክፍያዎች 750 ብር በእያንዳንዱ ተፈታኝ ተሰልፎ እንዲፈጸም፤ ያልተከፈሉ ክፍያዎችም የተሻሻለው ተመን በሲስተሙ ላይ ከመጫኑ በፊት በመክፈል ተገቢውን አገልግሎት እንድታገኙ እናሳስባለን። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры15 789+8%к среднему
Пересылки40
Реакции55
Комментарии2
#26425Фотоальбом

ምደባ ይፋ ሆነ።   በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።   በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።   በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።   👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement   እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры18 724+28%к среднему
Пересылки128
Реакции—
Комментарии—
#26424Фотоальбом

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры18 979+30%к среднему
Пересылки129
Реакции52
Комментарии0
#26423Фото

#ጥቆማ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን አጠናቀው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ያለፉ ተማሪዎች በተከታታይ የትምህርት ፕሮግራም (Extension) መመዝገብ እንደሚችሉ አሳውቋል፡፡ ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры18 793+28%к среднему
Пересылки11
Реакции30
Комментарии0
#26422Фотоальбом

"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም። ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል። የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዝውውር ሊፈፀም የሚችል ሲሆን፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ማድረግ እንደማይቻል ተገልጿል፡፡ (ሰርኩላሩ ከላይ ተያይዟል፡፡) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры23 812+63%к среднему
Пересылки122
Реакции—
Комментарии—
#26421Фотоальбом

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры26 290+79%к среднему
Пересылки124
Реакции83
Комментарии0
#26420Фотоальбом

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры22 364+53%к среднему
Пересылки43
Реакции—
Комментарии—
#26419Фотоальбом

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры25 350+73%к среднему
Пересылки42
Реакции—
Комментарии—
#26418Фотоальбом

#ጥቆማ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2019 የትምህርት ዘመን በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስኮች በሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ተዘጋጅቷል፡፡ ከላይ በምስሉ ላይ የተገለፀውን የመቁረጫ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ያሳወቀ በመሆኑ፤ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ በኢንስቲትዩቱ በሪሚዲያል መርሐግብር የሚታቀፉ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት የሚያገኙ ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ አገልግት ብቻ ያገኛሉ፡፡ የማመልከቻ ጊዜ 👇 እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ም የማመልከቻ ቦታ 👇 በአዲስ አበባ ዋና ካምፓስ፣ ከላምበረት መናኸሪያ 500 ሜትር አለፍ ብሎ ወደወሰን መስመር አስፈላጊ ሰነዶች፡- ➻ የ11ኛ እና 12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው ➻ የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት ➻ የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው (የመቁረጫ ነጥብ እና የትምህርት መስኮች ዝርዝር ከላይ በምስሉ ተያይዟል፡፡) ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры19 244+31%к среднему
Пересылки46
Реакции55
Комментарии0
#26417Фото

#MoE በ2019 ዓ.ም በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ተጠባባቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች፣ በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት ስማችሁንና ሪፈረንስ ቁጥራችሁን በማስገባት እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ያሉት ቦታዎች ውስን በመሆናቸው በተጠባባቂነት ከተያዙ መካከል የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቅድሚያ የሚሰጣቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ ምደባ የሚካሔደው ክፍት ቦታዎች ባሏቸው ትምህርት ቤቶች እንደሚሆን ተገልጿል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers

Открыть в Telegram
Просмотры21 174+45%к среднему
Пересылки5
Реакции26
Комментарии0