የጨዋታ ቀን 🇪🇹

TIKVAH-SPORT, @tikvahethsport

Open in Telegram
#87677Photoalbum

የጨዋታ ቀን 🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ከሴኔጋል ጋር የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን ያደርጋል። የሁለቱ ቡድኖች ተጠባቂ ጨዋታ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲል በባሕር ዳር ስታዲየም መካሄድ ይጀመራል። በኢትዮጵያ በኩል ማን አይሳተፍም ? በዛሬው ጨዋታ በረከት ወልዴ በጉዳት እንዲሁም መስፍን ታፈሰ በቅጣት እንደማይሰለፉ ተገልጿል። ጨዋታውን ማን ይመራል ? ካፍ ካሜሮናዊው ዳኛ ዊሊ ሴቴፋን ንጋህ ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት እንዲመሩ መርጧል። ዋና ዳኛው አምና የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ቡድን ከሞሮኮ ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ መርተው ነበር። የጨዋታው ትኬት የት ይገኛል ? ጨዋታውን ለመከታተል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው ሊንክ " eff-tickets.com " ትኬት መቁረጥ ይቻላል። እንዲሁም በአካል ቲኬት መግዛት ለሚፈልጉ በአዝዋ ሆቴል በኩል በሚገኘው የመግቢያ በር እየተሸጠ ይገኛል። ጨዋታውን በምን መከታተል ይቻላል ? ጨዋታውን በዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 227 በጎጅ ፓኬጅ እና ሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጥታ መከታተል ይቻላል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe

Open in Telegram
Views18,576−54%vs avg
Forwards0
Reactions31
Comments1

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h7,405
3 h18,576
  1. After 1 hour7,405
  2. Total to date18,576

Reactions

  • ❤30
  • 👍1

More from TIKVAH-SPORT

  1. 01

    No text

    Photoalbum
    Views59.4K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views57.6K
    Forwards107
    Reactions338
    Comments46
  3. 03
    Views57.6K
    Forwards4
    Reactions303
    Comments12
  4. 04

    No text

    Photoalbum
    Views57.2K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—
  5. 05
    Views56.9K
    Forwards5
    Reactions—
    Comments—

All posts of TIKVAH-SPORT