የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታን የመግቢያ ትኬት እንዴት ማግኘት ይቻላል ? ዋልያዎች ከአመታት ቆይታ በኃላ በደጋፊዎቻቸው ፊት በባህርዳር ስታዲየም ከ ሴኔጋል አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ለማድረግ ማክሰኞን እየተጠባበቁ ይገኛል። ጨዋታውን በግዙፉ የባህር ዳር ስታዲየም ለመታደም የስታዲየም መግቢያ ትኬት በበይነ መረብ እና በአካል እየተሸጠ ይገኛል። የስታዲየም መግቢያ ትኬቱን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው ዌብሳይት በመግባት መቁረጥ ይቻላል። ተመልካቾች በተከታዩ ሊንክ " http://eff-tickets.com " በመግባት ትኬቱን መቁረጥ እንደሚችሉ ተገልጿል። በተጨማሪም በአካል ትኬት መቁረጥ ለሚፈልጉ ደጋፊዎች የመሸጫ ቦታዎች በነገው ዕለት ይገለጻል ተብሏል። የትኬት ዋጋ ምን ይመስላል ? ➡️ የመጀመሪያ ደረጃ :- 500 ብር ➡️ ደረጃ ሁለት :- 200 ብር ➡️ ሶስተኛ ደረጃ :- 100 ብር መሆኑ ተገልጿል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Open in Telegram
የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታን የመግቢያ ትኬት እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
Views56,752+32%vs avg
Forwards97
Reactions338
Comments46
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 10 h | 39,243 |
| 19 h | 51,587 |
| 28 h | 56,752 |
- After 24 hours56,752
- Total to date56,752
Links and mentions
Reactions
- ❤225
- 😁88
- 👍16
- 👎5
- 👏2
- 🙏2
More from TIKVAH-SPORT
- 01Views58.6KForwards5Reactions—Comments—
- 02Views56.9KForwards4Reactions303Comments12
- 03Views56.5KForwards5Reactions—Comments—
- 04Views56.2KForwards5Reactions—Comments—
- 05Views55.9KForwards10Reactions—Comments—