የጨዋታ ቀን 🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ከሴኔጋል ጋር የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን ያደርጋል። የሁለቱ ቡድኖች ተጠባቂ ጨዋታ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲል በባሕር ዳር ስታዲየም መካሄድ ይጀመራል። በኢትዮጵያ በኩል ማን አይሳተፍም ? በዛሬው ጨዋታ በረከት ወልዴ በጉዳት እንዲሁም መስፍን ታፈሰ በቅጣት እንደማይሰለፉ ተገልጿል። ጨዋታውን ማን ይመራል ? ካፍ ካሜሮናዊው ዳኛ ዊሊ ሴቴፋን ንጋህ ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት እንዲመሩ መርጧል። ዋና ዳኛው አምና የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ቡድን ከሞሮኮ ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ መርተው ነበር። የጨዋታው ትኬት የት ይገኛል ? ጨዋታውን ለመከታተል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው ሊንክ " eff-tickets.com " ትኬት መቁረጥ ይቻላል። እንዲሁም በአካል ቲኬት መግዛት ለሚፈልጉ በአዝዋ ሆቴል በኩል በሚገኘው የመግቢያ በር እየተሸጠ ይገኛል። ጨዋታውን በምን መከታተል ይቻላል ? ጨዋታውን በዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 227 በጎጅ ፓኬጅ እና ሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጥታ መከታተል ይቻላል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Открыть в Telegram
የጨዋታ ቀን 🇪🇹
Просмотры18 576−53%к среднему
Пересылки0
Реакции31
Комментарии1
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 7 405 |
| 3 ч | 18 576 |
- Через 1 час7 405
- Всего сейчас18 576
Ссылки и упоминания
Упоминания@kidusyoftahe@tikvahethsport
Реакции
- ❤30
- 👍1
Ещё посты канала TIKVAH-SPORT
- 01Просмотры59,4 тыс.Пересылки5Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры57,6 тыс.Пересылки107Реакции338Комментарии46
- 03Просмотры57,6 тыс.Пересылки4Реакции303Комментарии12
- 04Просмотры57,2 тыс.Пересылки5Реакции—Комментарии—
- 05Просмотры56,9 тыс.Пересылки5Реакции—Комментарии—