ደቡብ ኮሪያ ሮቦቶችን የምታስተምርበት የዳታ ፋብሪካ ከፈተች ደቡብ ኮሪያ ሰው መሰል ሮቦቶች የሰውን ትዕዛዝ ተረድተው፣ አካባቢያቸውን አይተው እና ለይተው ሥራዎችን በራሳቸው እንዲሠሩ የሚያሠለጥን የመጀመሪያውን የኤአይ ሮቦት ዳታ ፋብሪካ በይፋ ከፍታለች። የሀገሪቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ብሔራዊ ምክር ቤት (NST) እንዳስታወቀው ፋብሪካው የተከፈተው በኮሪያ የማሽነሪና ቁሳቁስ ተቋም (KIMM) ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ነው። ፋብሪካው ሮቦቶች ሥራ ሲሠሩ የሚፈጥሩትን መረጃ ሰብስቦ የላቁ የኤአይ ሞዴሎችን ለማበልጸግ ይጠቀምበታል። ስራውን በ12 ሰው መሰል ሮቦቶች ጀምሯል። ባለሙያዎች ሮቦቶቹን ከርቀት እየመሩ የተለያዩ ተግባራትን ያሠራሉ፤ እንቅስቃሴያቸውንም ይመዘግባሉ። ሮቦቶቹ ከዚህ በመማር ቀስ በቀስ በራሳቸው መሥራት ይለምዳሉ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከሁሉ ትኩረት የሳበው KAIROS የተሰኘው ሮቦት ነበር። ትናንሽ ዕቃዎችን በትክክል ይዞ ማንሳት እና የሰውን ሙሉ የሰውነት እንቅስቃሴ በጥንቃቄ መኮረጅም ችሏል። ፋብሪካው ለሀገሪቱ ትልቅ ጥቅም አለው። ደቡብ ኮሪያ ለሮቦት ሥልጠና የሚያስፈልገውን ጥራት ያለው መረጃ በራሷ ማመንጨት ስለምትችል፤ ከውጭ በሚመጣ መረጃ ላይ የነበራትን ጥገኝነት ይቀንሳል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramPosts of 4-3-3 Tech
አውሮፓን እያተራመሰ የሚገኘው የሳይበር ጥቃት😱😱 በአውሮፓ የሚገኙ ዘመናዊ ፍሪጆች በሀከሮች ጥቃት እንደደረሰባቸው ተገለጸ። ጠላፊዎቹ የማቀዝቀዣዎቹን ስርዓት በመጥለፍ ሙቀቱን እስከ 50 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በማስጨመር በውስጣቸው የሚገኙ ምግቦችና መጠጦች እንዲበላሹና ፍሪጆቹ ከአገልግሎት ውጭ እንዲሆኑ እያደረጉ ይገኛሉ። ጥቃቱ የደረሰባቸው አገራት፡ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጅየም፣ ኔዘርላንድ፣ ሉክሰምበርግ፣ ፖላንድ፣ አይርላንድ፣ ፊንላንድ እና ኢስቶኒያ ናቸው። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in Telegramኤአይ ኤአይን የሚገነባበት ዘመን እየመጣ ነው አንድ ቀን አንድ ኤአይ ሞዴል የራሱን ተተኪ ቢሠራስ? ይህ ከሳይንሳዊ ልብ ወለድ የወጣ ሀሳብ ሳይሆን፤ የዘርፉ ባለሙያዎች አሁን በቁም ነገር የሚወያዩበት ጉዳይ ሆኗል። Claudeን ያበለጸገው አንትሮፒክ 2026 ላይ When AI Builds Itself በሚል ርዕስ ባወጣው ማብራሪያ ይህንኑ አመልክቷል። እንደ ኩባንያው ገለጻ የኤአይ ሞዴሎች ኮድ መጻፍ ብቻ አይደለም የሚችሉት። አዳዲ ነገሮችን ይሞክራሉ፣ ምርምርን ያፋጥናሉ፣ ውስብስብ የልማት ችግሮችንም ይፈታሉ። ራሱን የሚያሻሽል ኤአይ ምን ማለት ነው? በቴክኖሎጂው ዓለም ይህ ሂደት Recursive Self-Improvement ይባላል። ዘዴው አንድ ተማሪ ከስህተቱ እንደሚማር ነው። ኤአይ የራሱን አፈጻጸም ይመረምራል፣ ድክመቱን ይለያል፣ የተሻለ መንገድም ይቀይሳል። ይህ ዑደት ደጋግሞ ሲሠራ አቅሙ እየጨመረ ይሄዳል። ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በራስ የሚመራ ከሆነ አንድ ሞዴል ቀጣዩን፤ የበለጠ አቅም ያለውን ሞዴል ለመፍጠር የሚያስፈልገውን ብዙ የምርምርና ልማት ሥራ ራሱ ሊሠራ ይችላል። ውጤቱም እጅግ የፈጠነ ይሆናል። ጊዜው መቼ ነው? አንትሮፒክ እንደሚገምተው እ.አ.አ በ2027 መጀመሪያ አካባቢ አንዳንድ የኤአይ ሥርዓቶች ትላልቅ የምርምር ቡድኖች የሚሠሯቸውን ሥራዎች በራሳቸው ማከናወን ወይም በእጅጉ ማፋጠን ይችሉ ይሆናል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 249 |
| 13 h | 737 |
| 22 h | 1,293 |
| 25 h | 1,388 |
- After 1 hour249
- After 24 hours1,388
- Total to date1,388
የአሜሪካን እንቅልፍ የነሳችው ሰሜን ኪሪያ «በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ አደገኛው ሃከር!» — የኤፍቢአይ (FBI) ብርቱ አደን የተከፈተበት የሰሜን ኮሪያው የሳይበር ሊቅ የዓለም ታዋቂ የፊልም ኩባንያዎችን ያስደነገጠ፣ የግዙፍ የፋይናንስ ተቋማትን ካዝና ያስዳበሰ እና የመላው ዓለም የህክምና ተቋማትን የሳይበር ጥቃት ሰለባ በማድረግ ስራ ያቆመ አስደናቂ ሴራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ መነጋገርያ ሆኗል። የአሜሪካው የፌዴራል የምርመራ ቢሮ (FBI) በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ፍለጋ እያካሄደበት የሚገኘው ይህ ግለሰብ፣ በሰሜን ኮሪያ የሚደገፈው የሳይበር አጥቂዎች ስብስብ አባል የሆነው ፓክ ጂን-ሃይክ የተሰኘው ኮምፒዩተር ፕሮግራመር ነው። ዩናይትድ ስቴትስ የሕግ ማስከበር አካላት ፓክ ጂን-ሃይክን በዘመናዊው የሳይበር ታሪክ ውስጥ እጅግ አስፊ ከሆኑት ጥቃቶች ጋር በቀጥታ ያያዙት ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል በ2014 ዓ.ም. የሶኒ ፒክቸርስ ኩባንያን ሚስጥራዊ መረጃዎች ይፋ ያደረገው ግዙፍ ጥቃት፣ በ2016 ዓ.ም ከባንግላዴሽ ማዕከላዊ ባንክ 81 ሚሊዮን ዶላር የተዘረፈበት ሴራ እና በ2017 ዓ.ም. ከ150 በላይ አገራት በሚገኙ 300 ሺህ ኮምፒዩተሮች ላይ ተሰራጭቶ የእንግሊዝን ብሔራዊ የጤና አገልግሎት ያስተጎጎለው የ«ዋናክራይ» (WannaCry) ጥቃት ይጠቀሳሉ። በተጨማሪም የአሜሪካ የፍትህ ሚኒስቴር ፓክ ጂን-ሃይክን ጨምሮ ሦስት የሰሜን ኮሪያ ሃከሮች ከ1.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ዘረፋና ማታለል ለመፈጸም በተደራጀ ስብስብ ውስጥ ተሳትፈዋል በሚል በይፋ ከሷቸዋል። የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደሚያስረዱት፣ ሰሜን ኮሪያ እነዚህን የላቁ የሳይበር ጥቃቶች የምታካሂደው ለሀገሪቱ የኒውክሌር እና የባሊስቲክ ሚሳይል ፕሮግራሞች ማበልጸጊያ የሚሆን ከፍተኛ ገንዘብ ለማከማቸት ነው። ምንም እንኳን አሜሪካ በዚህ ግለሰብ ላይ የዓለም አቀፍ የእስር ትዕዛዝ ብታወጣም፣ የመጨረሻ መገኛነቱ በምትገኘውና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የወንጀለኛ አሳልፎ መስጠት ስምምነት በሌላት ሰሜን ኮሪያ ውስጥ በመሆኑ፣ በበርካታ አህጉራት ላይ የሳይበር ውድመት ያደረሰው ይህ ተጠራጣሪ እስካሁን ድረስ ከኤፍቢአይ እጅ ውጭ ሆኖ ይገኛል።(መናኸሪያ ሬዲዮ) https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 5,698 |
| 17 h | 10,662 |
| 27 h | 12,589 |
- After 6 hours5,698
- After 24 hours12,589
- Total to date12,589
ዲፕሲክ አንትሮፒክን ለመገዳደር አዲስ የሶፍትዌር ልማት ኤጀንት ይፋ አደረገ የቻይናው የሰው ሰራሽ አስተውሎት ኩባንያ ዲፕሲክ ከሰው ልጅ ጥያቄ ሳይጠበቅ በራሱ የኮዲንግ ችግሮችን መለየት የሚያስችል አዲስ ኤጀንት (Super-Agent) ይፋ ማድረጉን ብሉምበርግ ዘግቧል። ይህ ኤጀንት በሶፍትዌር አልሚዎች የውይይት መድረኮች እና በ GitHub ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን በመከታተል ኮዶችን በራሱ የሚያርም እና የሚያሻሽል ነው፡፡ እንደ ዲፕሲክ ገለጻ የፈጠራው ዋና ዓላማ ድካም መቀነስ እና የኮዲንግ ምርታማነትን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ነው። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 564 |
| 31 h | 1,210 |
| 53 h | 1,590 |
- After 6 hours564
- After 24 hours1,210
- Total to date1,590
The most profitable trader in the history of cryptos.😁😁 Kim 😜😜 https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 9 h | 723 |
| 17 h | 805 |
| 70 h | 1,244 |
- After 24 hours805
- Total to date1,244
ስሜን ኮሪያ ባይናንስን ሀክ አደረገች.... ለ6 ቢሊዮን ዶላር የባይናንስ ጠለፋ ተጠያቂዋ ሰሜን ኮሪያ ናት ሲል CNN ዘግቧል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 7,057 |
| 29 h | 9,419 |
| 41 h | 9,870 |
| 69 h | 10,520 |
- After 24 hours9,419
- Total to date10,520
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 220 |
| 18 h | 1,841 |
| 30 h | 2,012 |
| 39 h | 2,173 |
| 50 h | 2,239 |
| 66 h | 2,274 |
- After 6 hours220
- After 24 hours2,012
- Total to date2,274
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 221 |
| 18 h | 1,845 |
| 30 h | 2,015 |
| 39 h | 2,180 |
| 50 h | 2,245 |
| 66 h | 2,280 |
- After 6 hours221
- After 24 hours2,015
- Total to date2,280
የጉግል አዲሱ "ጄሚናይ 4 ካርቦን" እና የኢሎን መስክ አድናቆት ጉግል አዲሱን የኤአይ ሞዴሉን "ጄሚናይ 4 ካርቦን" ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ ሞዴሉ በተለይ የሳይበር ደኅንነትን ለማጠናከርና ውስብስብ የሶፍትዌር ልማት ሥራዎችን ለማቅለል የተዘጋጀ ነው ተብሏል። ብዙዎችን ያስገረመው ግን ከተፎካካሪ ጎራ የመጣው ምላሽ ነው። ኢሎን መስክ አስደናቂ ሲሉ ማሞካሸታቸው፡፡ ሞዴሉ በሶፍትዌሮች ውስጥ የተደበቁ የደኅንነት ክፍተቶችን ጥቃት ከመድረሱ በፊት ለመለየት ይረዳል። የፕሮግራሚንግ ስህተቶችን በፍጥነት በመፈለግ ጥራትና ደኅንነት ያለው ኮድ እንዲጻፍ ያግዛል። ረጅም ጊዜ የሚወስዱ ውስብስብ የዲጂታል ሥርዓት ልማት ሥራዎችንም በፍጥነትና በጥራት ለማከናወን ያስችላል። ለድርጅቶችና ለቴክኖሎጂ ተቋማት እንዲህ ያሉ ሞዴሎች ሥራን ከማፋጠን ባለፈ የዲጂታል ደኅንነት አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ሚና አላቸው። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 331 |
| 10 h | 3,917 |
| 35 h | 14,648 |
| 44 h | 15,262 |
| 55 h | 15,795 |
| 72 h | 16,146 |
- After 1 hour331
- Total to date16,146
ከጌጣጌጥ ወደ ቺፕ በቤተ ሙከራ አልማዞችን የሚያመርቱ የቻይና ኩባንያዎች የጌጣጌጥ ገበያው አዋጭነት እየቀዘቀዘ በመምጣቱ አዲስ መላ እየፈለጉ ነው። መልሱን ያገኙት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና በሴሚኮንዳክተር ዘርፍ ውስጥ ነው። አልማዝ ሙቀትን ከሌላ ማንኛውም ቁሳቁስ በተሻለ የመቋቋም ችሎታ አለው። ይህን በመጠቀም ኩባንያዎቹ ከቺፖች የሚወጣውን ሙቀት ለማቀዝቀዝ እና ለኳንተም ቴክኖሎጂዎች የሚሆኑ ቁሳቁሶችን ከአልማዝ እያዘጋጁ ነው። ኤአይ እየተስፋፋ ሲሄድ ቺፖችን በብቃት ማቀዝቀዝ ቁልፍ በመሆኑ አልማዝ በባህሪው ቺፖች ውስጥ ዛሬ የሚሠራባቸውን ቁሳቁሶች ሊተካ ይችላል። ይህ እንቅስቃሴ ቤጂንግ የወጪ ንግድ ገደቦች እየበረቱ ባሉበት ወቅት በቴክኖሎጂ ራስን ለመቻል ከምታደርገው ጥረት ጋር ይስማማል። እንደ ሮይተርስ ዘገባ መንገዱ ቀላል አይደለም። ምርቱ ውድ ነው፤ ወደ ነባሩ የቺፕ አመራረት ሂደት ለማስገባትም ተጨማሪ ምርምርና ልማት ያስፈልጋል። ተንታኞች ቴክኖሎጂው ከፍተኛ ዋጋ ሊያስገኝ የሚችል ስትራቴጂካዊ ጥቅም እንዳለው ቢስማሙም ምን ያህል በስፋት ማምረት እንደሚቻልና ወደ ገበያ የሚገባበት ትክክለኛ ጊዜ ላይ እርግጠኛ አይደሉም። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 192 |
| 10 h | 651 |
| 34 h | 967 |
| 68 h | 2,189 |
- After 1 hour192
- Total to date2,189
ስፔስኤክስ ኤአይ ዋነኛ የገቢ ምንጩ ሆኗል በ2026 ሦስተኛው ሩብ ዓመት ስፔስኤክስ 14.6 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስመዝግቧል፤ ከዚህ ውስጥ 7.5 ቢሊዮን ዶላር ወይም 52 በመቶው የመጣው ከኤአይ ነው። ይህ ዘርፍ የግሮክ (Grok) ረዳትን፣ የከርሰር (Cursor) የኮድ መሣሪያን እና የዳታ ማዕከላትን ያካትታል። በተጨማሪም 431 ሚሊዮን ዶላር ትርፍ አግኝቷል። ስፔስኤክስ በሩብ ዓመቱ የካፒታል ወጪው 19.6 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን፤ ኩባንያው በዓመቱ የመጨረሻ ሩብ ከ35 እስከ 40 ቢሊዮን ዶላር በኤአይ ላይ ለማፍሰስ አቅዷል። በሌላ በኩል፣ የስታርሊንክ ተጠቃሚዎች ቁጥር 13.6 ሚሊዮን ደርሷል። የኩባንያው ባለቤት ኤለን መስክ የኤአይ ወኪሎች መስፋፋት የኢንተርኔት ፍላጎትን የበለጠ እንደሚያሳድገው ይጠብቃሉ። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 579 |
| 24 h | 763 |
| 45 h | 853 |
| 73 h | 954 |
- After 6 hours579
- After 24 hours763
- Total to date954
ዲፕሲክ የኤአይ ትግበራ ወጪዎችን የሚቀንስ አዲስ 'ዲፕኢንፈር' የተባለ ሶፍትዌር ይፋ አደረገ የቻይናው የሰው ሰራሽ አስተውሎት ኩባንያ ዲፕሲክ የኤአይ ሞዴሎችን ለመገልገል የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ የሚቀንስ አዲስ ክፍት-ምንጭ (Open-source) ሶፍትዌር ይፋ ማድረጉን አስታውቋል። ዲፕኢንፈር (DeepInfer) በተሰኘው በዚህ ሶፍትዌር አማካኝነት ኩባንያዎችና የቴክኖሎጂ ተቋማት የኤአይ ሞዴሎቻቸውን በከፍተኛ ፍጥነት እና በአነስተኛ የኮምፒውቲንግ ሀይል ማሰራት እንዲችሉ እድል እንደሚፈጥር ተገልጿል። ዲፕኢንፈር የኤአይ ሞዴሎች መጠይቆችን የሚያናብቡበትንና ምላሽ የሚሰጡበትን ሂደት በማቀላጠፍ፣ የኤሌክትሪክ ሀይል አጠቃቀምን እና የስሌት ወጪን በከፍተኛ መጠን ይቀንሳል። የክላውድ እና ሆስቲንግ ተቋማት ይህን ቴክኖሎጂ በመጠቀም አገልግሎታቸውን በአነስተኛ ዋጋ ማቅረብ የሚያስችላቸውን አሰራር እንዲዘረጉም ያግዛቸዋል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 11 h | 629 |
| 29 h | 952 |
| 66 h | 1,108 |
| 69 h | 1,116 |
- After 24 hours952
- Total to date1,116
አማዞን አዳዲስ በኤአይ የሚሰሩ ተለባሽ መሳሪያዎችን ይፋ አደረገ አማዞን በስሩ በሚገኘው “Bee” ከተሰኘው የኤአይ ኩባንያ ጋር በመተባበር በሰውነት ወይም በስልክ ላይ ተያይዘው የሚሰሩ አዳዲስ በኤአይ የሚመሩ የግል ረዳት መሳሪያዎችን አስተዋውቋል። ኩባንያው ይፋ ያደረጋቸው ቢ ፍሮንቲየር (Bee Frontier) እና ቢ ኤክሊፕስ (Bee Eclipse) የተሰኙት እነዚህ መሳሪያዎች ሰዎች በዕለታዊ እንቅስቃሴዎቻቸው የሚያደርጉትን ንግግር እና ውይይት በመቅዳትና በማጠቃለል አስፈላጊ መረጃዎችን ለማስታወስ የሚያስችሉ ናቸው። ቢ ፍሮንቲየር በእጅ ላይ እንደ ሰዓት ሊታሰር ወይም በልብስ ላይ ሊሰካ የሚችል ሲሆን፤ ውሃ የመቋቋም አቅም ያለውና እስከ 7 ቀናት የሚቆይ ባትሪ የተገጠመለት ነው። ቢ ኤክሊፕስ የኤቲኤም ካርድ ያህል ስስነት ያለውና ከሞባይል ስልክ ጀርባ በማግኔት የሚጣበቅ ነው። የኤአይ መሳሪያዎቹ የሰዎችን የዕለት ተዕለት ውይይት በማዳመጥ ማጠቃለያዎችን ያዘጋጃሉ፣ ቀጠሮዎችን ያደራጃሉ፣ እንዲሁም የስራ ዝርዝሮችን በራሳቸው ያዘጋጃሉ። አማዞን እንደገለጸው የመሳሪያዎቹ የደህንነት ስርዓት ጠንካራ በመሆኑ የግል መረጃዎቹ ለሶስተኛ ወገንም ሆነ ለአማዞን ሰራተኞች አይተላለፉም። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 292 |
| 11 h | 673 |
| 21 h | 713 |
| 26 h | 750 |
| 72 h | 1,248 |
- After 1 hour292
- After 24 hours750
- Total to date1,248
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 47 h | 1,167 |
| 66 h | 1,227 |
- Total to date1,227
ኤሎን መስክ አዲሱን ቴስላ ሮድስተር መኪና ፍጥነት ከድምፅ ፍጥነት በግማሽ ያነሰ ማለትም በሰዓት 616 ኪሎ ሜትር ያህል ለማድረስ አልሟል።🥶🤯🤯 https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 48 h | 1,532 |
| 68 h | 1,582 |
- Total to date1,582
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 49 h | 15,292 |
| 68 h | 15,636 |
- Total to date15,636
አስባቹታል በታፊክ በተጨናነቀ ቦታ መኪና እየነዳን ይህ መኪና እየበረረ ሲቀድመን? 😭😭 https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 50 h | 1,661 |
| 69 h | 1,704 |
- Total to date1,704
የ ኤለን መስኩ ቴስላ አዲስ በአየር ላይ መብረር፣ መገልበጥ እና እንደ ሮኬት የሚሠሩ ፍጥነት መጠቀም የሚችል አዲስ የስፖርት መኪና ይፋ አድርጓል። የመኪናው ዋና ዋና አስደናቂ ባህሪያቱ፡ የሮኬት መግፍኤዎች(ግፊ ኃይሎች)(Thrusters): አየር ላይ ሲዘል፣ ሲዞር ወይም አቅጣጫ ሲቀይር እንደ ሮኬት የሚሠሩ ኃይለኛ መግፍኤዎችን በመጠቀም ሚዛኑንና ፍጥነቱን ይቆጣጠራል። በጀርባው የመንዳት አቅም: አቅጣጫውን ሙሉ በሙሉ ቀይሮ በታችኛው ክፍሉ (በጀርባው) መንዳት ይችላል። ፍጥነት: ከዕረፍት ተነስቶ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ፍጥነቱን 97 ኪሎ ሜትር በሰዓት ማድረስ ይችላል። ይህ ድንቅ ተሽከርካሪ በፈረንጆቹ 2028 ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 53 h | 83,009 |
| 66 h | 83,794 |
- Total to date83,794
ማጭበርበርን በስልክ ላይ ብቻ መለየት የሚያስችል የኤአይ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ ጉግል ዲፕማይንድ ከሲንጋፖር የቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር የስልክ ማጭበርበሮችን በቅጽበት በራሱ በስልኩ ላይ ሆኖ መለየት የሚያስችል አዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ። በጉግል የኤአይ ሞዴል ላይ የተገነባው ይህ ሶፍትዌር፤ ማንኛውንም የተላከ የጽሁፍ መረጃ ወደ ማዕከላዊ ሰርቨር ወይም ክላውድ ሳይልክ የግል ምስጢርነትን በጠበቀ መልኩ አጠራጣሪ መልዕክቶችን በስልኩ ላይ ብቻ የመተንተን አቅም አለው። ቴክኖሎጂው የመልዕክቶቹን ሙሉ የውይይት ይዘትና የሀሳብ ፍሰት በመገምገም የስነ-ልቦና ማታለል እና የማጭበርበር ሙከራዎችን አስቀድሞ ይለያል። በሲንጋፖር ዓለም አቀፍ የሳይበር ሳምንት ላይ ይፋ የተደረገው ይህ ስርዓት የበለጸገው በጉግል ዲፕማይንድ እና በሲንጋፖር መንግሥት መካከል በተፈጠረ አጋርነት እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ሲንጋፖር በአውሮፓዊያኑ 2026 የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ በኦንላይን ማጭበርበሮች ምክንያት 321 ሚሊዮን ዶላር ያጣች ሲሆን፤ ይህም በአገሪቱ ከተመዘገቡ ወንጀሎች ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ይሸፍናል። @Tech_433et @Tech_433et
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 59 h | 2,024 |
| 67 h | 2,043 |
- Total to date2,043
ማይክሮሶፍት አዲሱን ማያ 300 የኤአይ ቺፕ ይፋ አደረገ፤ ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው? ማይክሮሶፍት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሥራዎችን ፍጥነት እና የኃይል አጠቃቀም ለማሻሻል የሚያስችለውን ሦስተኛው ትውልድ «ማያ 300» (Maia 300) የተሰኘ አዲስ የኤአይ ቺፕ ይፋ አድርጓል። ባለ 2 ናኖሜትር ቴክኖሎጂ እና 288 ጂቢ ኤችቢኤም4 (HBM4) ሚሞሪ ያለው ይህ ቺፕ፤ ኩባንያው ከ2027 ጀምሮ በትላልቅ የመረጃ ማዕከላቱ በመዘርጋት አገልግሎት ላይ ለማዋል አቅዷል። ይህ አዲስ የሃርድዌር ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ጉዞም ጠቀሜታ ይኖርዋል። በተለይም የኤአይ አገልግሎቶችን የማስኬጃ ወጪ መቀነሱ ማይክሮሶፍት የኮፓይለት (Copilot)፣ የጊትሃብ (GitHub) እና የአዙር ኤአይ (Azure AI) አገልግሎቶች ዋጋ እንዲቀንስ ማድረግ ስለሚችል፣ በውጭ ምንዛሬ እጥረት ሳቢያ ለሚቸገሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች፣ ገንቢዎች እና አዳዲስ ኩባንያዎች ቴክኖሎጂውን በቀላሉ ለመጠቀም ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። በተጨማሪም ሀገራችን "ዲጂታል ኢትዮጵያ"ን እውን ለማድረግ በምታደርገው ጥረት ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የክላውድ መሠረተ ልማት ማሟላት አስፈላጊ እንደመሆኑ ማያ 300 የያዘው ፈጣን እና ኃይል ቆጣቢ አፈጻጸም የኤአይ ቴክኖሎጂዎችን የበለጠ ተደራሽ እና አዋጭ በማድረግ ረገድ የራሱን አስተዋጽኦ ያበረክታል። ይህም ኢትዮጵያውያን የስታርታፕ፣ የሶፍትዌር ባለሙያዎች እና ተቋማት አሰራራቸውን እንዲያሻሽሉ ሰፊ ዕድል ይከፍታል። @Tech_433et @Tech_433et
Open in Telegramየትራምፕ አስተዳደር የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ኩባንያዎች የደህንነት ክፍተቶቻቸውን ይፋ እንዲያደርጉና እንዲያርሙ አዘዘ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፤ በሀገሪቱ የሚገኙ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አበልጻጊ ኩባንያዎች በሞዴሎቻቸው ላይ የሚያጋጥሙ ማናቸውንም የደህንነት ስጋቶችና ክፍተቶች ይፋ እንዲያደርጉ እንዲሁም አፋጣኝ ማስተካከያ እንዲወስዱ ማዘዙ ተዘግቧል። የቱርኩ አናዶሉ የዜና ወኪል እንደዘገበው፤ አስተዳደሩ ይህንን ጥብቅ አቋም የወሰደው ‘አንትሮፒክ’ (Anthropic) የተሰኘው ታዋቂ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በቅርቡ ይፋ ካደረገው ያልተለመደ የደህንነት ክፍተት በኋላ ነው። ኩባንያው እንዳስታወቀው፣ በሙከራ ሂደት ላይ የነበረ አንድ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሞዴሉ፤ ያለ ማንም ፈቃድና ትዕዛዝ ራሱን ችሎ ወደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ድረ-ገጽ በመግባት ሃያ የቪዛ ማመልከቻዎችን አሟልቶ አስገብቷል። ይህ ያልተጠበቀ ክስተት በቴክኖሎጂው ደህንነት ዙሪያ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረ ሲሆን፤ የትራምፕ አስተዳደርም መሰል ኩባንያዎች የሞዴሎቻቸውን ያልተፈቀዱ እንቅስቃሴዎችና የደህንነት አደጋዎች ወዲያውኑ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል እንዲያሳውቁና ችግሩንም በአስቸኳይ እንዲፈቱ የሚያስገድድ አሰራር መዘርጋቱ ተመላክቷል። ልዑል ወልዴ @Tech_433et @Tech_433et
Open in TelegramForwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
🎯 አንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ! ጓደኞችዎን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ ብቻ በእያንዳንዱ ሰው 3 ብር በቀላሉ ያግኙ! 🤖 ቦቱ እንዴት ይሰራል? 1️⃣ ወደ @Geldearn_Bot በመሄድ Start ይበሉ። 2️⃣ የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ቻናልን Join ይበሉ። 3️⃣ ከዚያ የሚሰጣችሁን የራሶ Referral Link በመጠቀም ጓደኛዎችዎን ይጋብዙ። ⚠️ ማስታወሻ፦ የሚጋብዙት ሰው ሊንኩን ነክቶ ቦቱን ስታርት ካደረገ እና ዋናውን ቻናል ከቀላቀለ በኋላ "Verify Join" የሚለውን ቁልፍ ሲጫን ገንዘቡ በቀጥታ ወደ አካውንትዎ ገቢ ይሆናል! 💳 የገንዘብ አወጣጥ ሁኔታ በአንድ ጊዜ ዝቅተኛ ማውጣት የሚቻለው፦ 600 ብር ከፍተኛው ማውጣት የሚቻለው፦ 50,000 ብር ገንዘብ እየሰሩ ከ 4-3-3 ጋር አብረው ይቆዩ! ❤️ 👇 አሁኑኑ ይጀምሩ 👇 @Geldearn_Bot @Geldearn_Bot @Geldearn_Bot @Geldearn_Bot
Open in TelegramNigeria ተማሪዎች በየቀኑ ነፃ Internet እንዲጠቀሙ አዲስ ፕሮግራም ጀመረች Nigeria የተማሪዎችን የInternet ተደራሽነት ለማሳደግ አዲስ የfree mobile data ፕሮግራም ጀምራለች። የNigerian Communications Commission (NCC) እና Association of Licensed Telecommunications Operators of Nigeria (ALTON) በመተባበር ብቁ ለሆኑ ተማሪዎች የተመረጡ የትምህርት platforms እና content በየቀኑ ያለ የdata ክፍያ እንዲጠቀሙ እድል ፈጥረዋል። ይህ ማለት ተማሪዎች ለonline learning፣ educational resources እና ሌሎች የተፈቀዱ የትምህርት ይዘቶች Internet data ለመግዛት ተጨማሪ ወጪ ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ። በAfrica ውስጥ የInternet ዋጋ እና ተደራሽነት አሁንም ትልቅ ችግር በመሆኑ፣ እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞች በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የdigital divide ን ለመቀነስ ሊረዱ ይችላሉ:: Internet ለትምህርት እንደ መሠረታዊ መሣሪያ እየሆነ በመጣበት ጊዜ፣ data ወጪን መቀነስ ብዙ ተማሪዎችን ወደ digital education ለማስገባት ትልቅ ሚና ሊኖረው ይችላል። @Tech_433et @Tech_433et
Open in TelegramየAI እድገት ርካሽ ስልኮችን ከገበያ እያስወጣ ነው የAI ሞዴሎችን ለማሰልጠንና ለማስኬድ የሚያስፈልጉ ዳታ ማዕከላት ብዙ memory chips እየተጠቀሙ በመሆናቸው፣ ለስማርትፎኖች የሚውሉ ቺፖች እየጎደሉ እና ዋጋቸው እየጨመረ ነው። ይህ በተለይ ከ$100–$200 በታች በሆኑ ስልኮች ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። አምራቾችም ርካሽ ሞዴሎችን ከማምረት ይልቅ የበለጠ ትርፋማ ወደሆኑ ውድ ስልኮች እያተኮሩ ነው። ይህ በተለይ በAfrica ከባድ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። ብዙ ሰዎች internet ለመጠቀም በርካሽ ስማርትፎኖች ላይ ስለሚመረኮዙ፣ የስልክ ዋጋ መጨመር የdigital divide ችግርን የበለጠ ሊያሰፋ ይችላል። በአንድ በኩል AI አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዕድሎችን እየፈጠረ ቢሆንም፣ የAI መሠረተ ልማት የሚፈልገው ሃርድዌር በሌላ በኩል ለብዙ ሰዎች መሠረታዊ ዲጂታል መሣሪያዎችን የበለጠ ውድ እያደረገ ነው። የAI የcomputing hardware ፍላጎት እየጨመረ ሲሄድ፣ ተጽዕኖው በAI ኩባንያዎች ብቻ ሳይወሰን በዕለት ተዕለት የምንጠቀምባቸው ስልኮች ዋጋ ላይም እየታየ ነው። @Tech_433et @Tech_433et
Open in TelegramWhite house AIን “Super Intelligence” ብሎ ሰየመው! የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪውን የበለጠ የላቀ የAI ዘመን ለማመልከት “Artificial Intelligence (AI)” የሚለውን ቃል በ“Super Intelligence (SI)” እንዲተካ የሚያዝ የፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ፈርመዋል። ውሳኔው በአስፈጻሚው አካል ይፋዊ ግንኙነቶችና ሰነዶች ላይ የሚተገበር ነው። ትራምፕ ይህን ያስታወቁት እንደ Mark Zuckerberg፣ Elon Musk፣ Jeff Bezos እና Anthropic የCEO ዳሪዮ አሞዴይ ያሉ የቴክኖሎጂ መሪዎች በተገኙበት የAI ደህንነት ስብሰባ ላይ ነው። በስብሰባውም ኩባንያዎቹ የAI ደህንነት ቃል ኪዳን ፈርመዋል፤ ትራምፕም ይህን “በሞራል የሚያስገድድ” ቃል ኪዳን ብለውታል። ነገር ግን የAI ደህንነት እና ቁጥጥር ጉዳዮች አሁንም አከራካሪ ናቸው። ትራምፕ ኩባንያዎቹ ራሳቸውን መቆጣጠር እንደሚችሉ ሲናገሩ፣ Elon Musk ደግሞ የወደፊቱ AI ለሁሉም የተሻለ የጤና እንክብካቤና የኢኮኖሚ ብልጽግና ሊያመጣ እንደሚችል ገልጿል። ሆኖም የሥራ መጥፋትና የሕዝብ ቁጥጥር ጥያቄዎች አሁንም አልተፈቱም። የAI ስም መቀየር ብቻ ቴክኖሎጂውን የበለጠ አስተማማኝ አያደርገውም። የደህንነት ቃል ኪዳኖቹ በተግባር እንዴት እንደሚተገበሩ እና ማን ተጠያቂ እንደሚሆን ወሳኝ ይሆናል። @Tech_433et @Tech_433et
Open in Telegramአፍሪካ በAI ደህንነት ውሳኔዎች ላይ የበለጠ ድምፅ ትፈልጋለች በተባበሩት መንግስታት የAI ደህንነት ውይይት ላይ የአፍሪካ መሪዎች፣ አህጉሪቱ የወደፊቱን የAI መመሪያዎችና የደህንነት መስፈርቶች በመወሰን ላይ እኩል ተሳታፊ መሆን እንዳለባት ጠየቁ። አፍሪካ ውስጥ ኩባንያዎችና መንግስታት ከአሜሪካና ከቻይና የመጡ AI ስርዓቶችን በፍጥነት እየተጠቀሙ ቢሆንም፣ ብዙ አገራት እነዚህ ሞዴሎች ለሕዝባቸው ደህንነታቸው ምን ያህል እንደሆነ በግላቸው የሚፈትኑበት አቅም የላቸውም። የAI አላግባብ አጠቃቀም ምሳሌዎችም በአህጉሩ እየታዩ ነው፤ ከAI የተፈጠረ ይዘት በማጭበርበርና በማስፈራራት ጥቃቶች ላይ መጠቀሙ ተዘግቧል። ባለሙያዎች ለአፍሪካ ልዩ የሆኑ “Africa-centric” AI safety tests እንዲኖሩ ይጠይቃሉ። እነዚህም AI ሞዴሎችን ከአፍሪካ ቋንቋዎች፣ ኢኮኖሚዎችና የአካባቢው ሁኔታዎች አንጻር መፈተንን ያካትታሉ። AI ምን ያህል ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ብሎ ማን ይወስናል? የአፍሪካ ተወካዮች አህጉሪቱ የAI ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ ብቻ ሳትሆን፣ የደህንነት መስፈርቶቹን በመቅረጽ ላይ የራሷ ድምፅ እንዲኖራት እየጠየቀች ነው። @Tech_433et @Tech_433et
Open in TelegramበChatGPT የMac መተግበሪያ ከባድ የደህንነት ክፍተት ተገኘ በChatGPT የMac መተግበሪያ ውስጥ የተገኘ የደህንነት ችግር አጥቂዎች የተጠቃሚዎችን የChatGPT ውይይት ታሪክ እና በመተግበሪያው የተከማቹ ሌሎች ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንዲያገኙ ሊያስችል ይችል ነበር። የችግሩን ማሳያ (proof-of-concept) ያዘጋጀው የmacOS ደህንነት ተመራማሪ Patrick Wardle ሲሆን፣ የጥቃቱ ሂደት አንጻራዊ ቀላል እንደነበር ገልጿል። OpenAI ችግሩን አስተካክሏል እና የደህንነት ማሻሻያውን በSeptember 25 አሳውቋል። ይህ ጉዳይ ግን አንድ ትልቅ የAI security ጥያቄን ያሳያል፦ AI assistants የኮምፒውተር ላይ የበለጠ ፈቃድ እያገኙ ሲሄዱ፣ ያ ፈቃድ በአጥቂ እጅ ቢገባ ምን ያህል መረጃ ሊጋለጥ ይችላል? @Tech_433et @Tech_433et
Open in Telegramኦፕንኤአይ “ዶትስ” የተባለ አዲስ ረዳት ይፋ አደረገ ሳን ፍራንሲስኮ ውስጥ በተካሄደው ዓመታዊ የልማት ቀን መድረክ ላይ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳም አልትማን፤ ዶትስ በራሳቸው የሚንቀሳቀሱ፣ ውስብስብ ስራዎችን በብቃት መወጣት የሚችሉ እና እንደ ዲጂታል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሊያገለግሉ የሚችሉ አስደናቂ ረዳቶች መሆናቸውን ገልጸዋል። እነዚህ ረዳቶች ተጠቃሚዎች በስራ በተጠመዱ ጊዜ እንደ ዲጂታል ረዳት እንዲያገለግሉ በቀለማት ያሸበረቁ እና በደንበኛው ምርጫ ሊስተካከሉ በሚችሉ የካርቱን መልክ በቀረቡ አቫታሮች ተወክለዋል። ዶትስ እንደ ሶፍትዌር ማልማት፣ ዌብሳይት መገንባት፣ የዳታ ትንተና ማከናወን እና የዕለት ተዕለት መርሃ ግብሮችን መያዝ የመሳሰሉ የተለያዩ ሥራዎችን በራሳቸው የክላውድ ኮምፒዩተር አማካኝነት ማከናወን ይችላሉ። እንደ ቢቢሲ መረጃ ለዶትስ ኃላፊነት ከተሰጣቸው፤ በትክክል ይከውናሉ፡፡ ውሳኔ ሲፈልጉ ብቻ ተጠቃሚውን በድጋሜ ያነጋግራሉ። @Tech_433et @Tech_433et
Open in Telegramዩቱብ ለይዘት ፈጣሪዎች አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶች አስተዋወቀ ዩቱብ የይዘት ፈጣሪዎች ሥራቸውን በብቃት እንዲያቀላጥፉ የሚያግዙ አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶችን በዩቱብ ስቱዲዮ አስተዋውቋል። አዲሱ «አስክ ስቱዲዮ» (Ask Studio) የተባለ የጥያቄና መልስ ዘዴ ፈጣሪዎች ስለ ቻናላቸው መረጃዎችን እንዲጠይቁና የቪዲዮ ሐሳቦችን እንዲያመነጩ ያስችላቸዋል። እንዲሁም ፕላትፎርሙ ያልተጫኑ ቪዲዮዎችን ፍጥነት፣ አወቃቀርና ታሪክ አቀራረብ በመገምገም የማሻሻያ ሐሳቦችን ይሰጣል። ከዚህ በተጨማሪ ከቪዲዮው ይዘት ጋር የሚስማሙ ርዕሶችንና እስከ ሦስት የሚደርሱ የሽፋን ምስሎችን (Thumbnails) በኤ.አይ ማመንጨት የሚቻል ሲሆን እነዚህም ምስሎች ለተለያዩ ተመልካቾች በማሳየት የትኛው የተሻለ ውጤት እንደሚያመጣ መፈተሽ ያስችላሉ። ኩባንያው የትንታኔ መሣሪያዎቹንም በማሻሻል፣ የቪዲዮዎችን አፈጻጸም በቁጥር ብቻ ከማሳየት ባለፈ ለምን ውጤታማ እንደሆኑ ወይም እንዳልሆኑ ዝርዝር ማብራሪያና ምክር ይሰጣል። @Tech_433et @Tech_433et
Open in Telegram