Посты канала 4-3-3 Tech

сначала новые

#200Фото

ደቡብ ኮሪያ ሮቦቶችን የምታስተምርበት የዳታ ፋብሪካ ከፈተች ደቡብ ኮሪያ ሰው መሰል ሮቦቶች የሰውን ትዕዛዝ ተረድተው፣ አካባቢያቸውን አይተው እና ለይተው ሥራዎችን በራሳቸው እንዲሠሩ የሚያሠለጥን የመጀመሪያውን የኤአይ ሮቦት ዳታ ፋብሪካ በይፋ ከፍታለች። የሀገሪቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ብሔራዊ ምክር ቤት (NST) እንዳስታወቀው ፋብሪካው የተከፈተው በኮሪያ የማሽነሪና ቁሳቁስ ተቋም (KIMM) ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ነው። ፋብሪካው ሮቦቶች ሥራ ሲሠሩ የሚፈጥሩትን መረጃ ሰብስቦ የላቁ የኤአይ ሞዴሎችን ለማበልጸግ ይጠቀምበታል። ስራውን በ12 ሰው መሰል ሮቦቶች ጀምሯል። ባለሙያዎች ሮቦቶቹን ከርቀት እየመሩ የተለያዩ ተግባራትን ያሠራሉ፤ እንቅስቃሴያቸውንም ይመዘግባሉ። ሮቦቶቹ ከዚህ በመማር ቀስ በቀስ በራሳቸው መሥራት ይለምዳሉ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከሁሉ ትኩረት የሳበው KAIROS የተሰኘው ሮቦት ነበር። ትናንሽ ዕቃዎችን በትክክል ይዞ ማንሳት እና የሰውን ሙሉ የሰውነት እንቅስቃሴ በጥንቃቄ መኮረጅም ችሏል። ፋብሪካው ለሀገሪቱ ትልቅ ጥቅም አለው። ደቡብ ኮሪያ ለሮቦት ሥልጠና የሚያስፈልገውን ጥራት ያለው መረጃ በራሷ ማመንጨት ስለምትችል፤ ከውጭ በሚመጣ መረጃ ላይ የነበራትን ጥገኝነት ይቀንሳል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi

Открыть в Telegram
Просмотры518−93%к среднему
Пересылки0
Реакции6
Комментарии—
#199Фото
Просмотры9 496+27%к среднему
Пересылки18
Реакции12
Комментарии—
#198Фото

ኤአይ ኤአይን የሚገነባበት ዘመን እየመጣ ነው አንድ ቀን አንድ ኤአይ ሞዴል የራሱን ተተኪ ቢሠራስ? ይህ ከሳይንሳዊ ልብ ወለድ የወጣ ሀሳብ ሳይሆን፤ የዘርፉ ባለሙያዎች አሁን በቁም ነገር የሚወያዩበት ጉዳይ ሆኗል። Claudeን ያበለጸገው አንትሮፒክ 2026 ላይ When AI Builds Itself በሚል ርዕስ ባወጣው ማብራሪያ ይህንኑ አመልክቷል። እንደ ኩባንያው ገለጻ የኤአይ ሞዴሎች ኮድ መጻፍ ብቻ አይደለም የሚችሉት። አዳዲ ነገሮችን ይሞክራሉ፣ ምርምርን ያፋጥናሉ፣ ውስብስብ የልማት ችግሮችንም ይፈታሉ። ራሱን የሚያሻሽል ኤአይ ምን ማለት ነው? በቴክኖሎጂው ዓለም ይህ ሂደት Recursive Self-Improvement ይባላል። ዘዴው አንድ ተማሪ ከስህተቱ እንደሚማር ነው። ኤአይ የራሱን አፈጻጸም ይመረምራል፣ ድክመቱን ይለያል፣ የተሻለ መንገድም ይቀይሳል። ይህ ዑደት ደጋግሞ ሲሠራ አቅሙ እየጨመረ ይሄዳል። ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በራስ የሚመራ ከሆነ አንድ ሞዴል ቀጣዩን፤ የበለጠ አቅም ያለውን ሞዴል ለመፍጠር የሚያስፈልገውን ብዙ የምርምርና ልማት ሥራ ራሱ ሊሠራ ይችላል። ውጤቱም እጅግ የፈጠነ ይሆናል። ጊዜው መቼ ነው? አንትሮፒክ እንደሚገምተው እ.አ.አ በ2027 መጀመሪያ አካባቢ አንዳንድ የኤአይ ሥርዓቶች ትላልቅ የምርምር ቡድኖች የሚሠሯቸውን ሥራዎች በራሳቸው ማከናወን ወይም በእጅጉ ማፋጠን ይችሉ ይሆናል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi

Открыть в Telegram
Просмотры1 388−81%к среднему
Пересылки3
Реакции14
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
1 ч249
13 ч737
22 ч1 293
25 ч1 388
  1. Через 1 час249
  2. Через 24 часа1 388
  3. Всего сейчас1 388
#197Фото

የአሜሪካን እንቅልፍ የነሳችው ሰሜን ኪሪያ «በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ አደገኛው ሃከር!» — የኤፍቢአይ (FBI) ብርቱ አደን የተከፈተበት የሰሜን ኮሪያው የሳይበር ሊቅ የዓለም ታዋቂ የፊልም ኩባንያዎችን ያስደነገጠ፣ የግዙፍ የፋይናንስ ተቋማትን ካዝና ያስዳበሰ እና የመላው ዓለም የህክምና ተቋማትን የሳይበር ጥቃት ሰለባ በማድረግ ስራ ያቆመ አስደናቂ ሴራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ መነጋገርያ ሆኗል። የአሜሪካው የፌዴራል የምርመራ ቢሮ (FBI) በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ፍለጋ እያካሄደበት የሚገኘው ይህ ግለሰብ፣ በሰሜን ኮሪያ የሚደገፈው የሳይበር አጥቂዎች ስብስብ አባል የሆነው ፓክ ጂን-ሃይክ የተሰኘው ኮምፒዩተር ፕሮግራመር ነው። ዩናይትድ ስቴትስ የሕግ ማስከበር አካላት ፓክ ጂን-ሃይክን በዘመናዊው የሳይበር ታሪክ ውስጥ እጅግ አስፊ ከሆኑት ጥቃቶች ጋር በቀጥታ ያያዙት ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል በ2014 ዓ.ም. የሶኒ ፒክቸርስ ኩባንያን ሚስጥራዊ መረጃዎች ይፋ ያደረገው ግዙፍ ጥቃት፣ በ2016 ዓ.ም ከባንግላዴሽ ማዕከላዊ ባንክ 81 ሚሊዮን ዶላር የተዘረፈበት ሴራ እና በ2017 ዓ.ም. ከ150 በላይ አገራት በሚገኙ 300 ሺህ ኮምፒዩተሮች ላይ ተሰራጭቶ የእንግሊዝን ብሔራዊ የጤና አገልግሎት ያስተጎጎለው የ«ዋናክራይ» (WannaCry) ጥቃት ይጠቀሳሉ። በተጨማሪም የአሜሪካ የፍትህ ሚኒስቴር ፓክ ጂን-ሃይክን ጨምሮ ሦስት የሰሜን ኮሪያ ሃከሮች ከ1.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ዘረፋና ማታለል ለመፈጸም በተደራጀ ስብስብ ውስጥ ተሳትፈዋል በሚል በይፋ ከሷቸዋል። የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደሚያስረዱት፣ ሰሜን ኮሪያ እነዚህን የላቁ የሳይበር ጥቃቶች የምታካሂደው ለሀገሪቱ የኒውክሌር እና የባሊስቲክ ሚሳይል ፕሮግራሞች ማበልጸጊያ የሚሆን ከፍተኛ ገንዘብ ለማከማቸት ነው። ምንም እንኳን አሜሪካ በዚህ ግለሰብ ላይ የዓለም አቀፍ የእስር ትዕዛዝ ብታወጣም፣ የመጨረሻ መገኛነቱ በምትገኘውና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የወንጀለኛ አሳልፎ መስጠት ስምምነት በሌላት ሰሜን ኮሪያ ውስጥ በመሆኑ፣ በበርካታ አህጉራት ላይ የሳይበር ውድመት ያደረሰው ይህ ተጠራጣሪ እስካሁን ድረስ ከኤፍቢአይ እጅ ውጭ ሆኖ ይገኛል።(መናኸሪያ ሬዲዮ) https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi

Открыть в Telegram
Просмотры12 589+68%к среднему
Пересылки27
Реакции28
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч5 698
17 ч10 662
27 ч12 589
  1. Через 6 часов5 698
  2. Через 24 часа12 589
  3. Всего сейчас12 589
#196Фото
Просмотры1 590−79%к среднему
Пересылки2
Реакции6
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
7 ч564
31 ч1 210
53 ч1 590
  1. Через 6 часов564
  2. Через 24 часа1 210
  3. Всего сейчас1 590
#195Видео
Просмотры1 244−83%к среднему
Пересылки12
Реакции51
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
9 ч723
17 ч805
70 ч1 244
  1. Через 24 часа805
  2. Всего сейчас1 244
#194Фотоизменён
Просмотры10 520+41%к среднему
Пересылки42
Реакции44
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
8 ч7 057
29 ч9 419
41 ч9 870
69 ч10 520
  1. Через 24 часа9 419
  2. Всего сейчас10 520
#193Фотоальбом
Просмотры2 274−70%к среднему
Пересылки5
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч220
18 ч1 841
30 ч2 012
39 ч2 173
50 ч2 239
66 ч2 274
  1. Через 6 часов220
  2. Через 24 часа2 012
  3. Всего сейчас2 274
#192Фотоальбомизменён
Просмотры2 280−70%к среднему
Пересылки5
Реакции27
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч221
18 ч1 845
30 ч2 015
39 ч2 180
50 ч2 245
66 ч2 280
  1. Через 6 часов221
  2. Через 24 часа2 015
  3. Всего сейчас2 280
#191Фото
Просмотры16 146+116%к среднему
Пересылки14
Реакции21
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
1 ч331
10 ч3 917
35 ч14 648
44 ч15 262
55 ч15 795
72 ч16 146
  1. Через 1 час331
  2. Всего сейчас16 146
#190Фото

ከጌጣጌጥ ወደ ቺፕ በቤተ ሙከራ አልማዞችን የሚያመርቱ የቻይና ኩባንያዎች የጌጣጌጥ ገበያው አዋጭነት እየቀዘቀዘ በመምጣቱ አዲስ መላ እየፈለጉ ነው። መልሱን ያገኙት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና በሴሚኮንዳክተር ዘርፍ ውስጥ ነው። አልማዝ ሙቀትን ከሌላ ማንኛውም ቁሳቁስ በተሻለ የመቋቋም ችሎታ አለው። ይህን በመጠቀም ኩባንያዎቹ ከቺፖች የሚወጣውን ሙቀት ለማቀዝቀዝ እና ለኳንተም ቴክኖሎጂዎች የሚሆኑ ቁሳቁሶችን ከአልማዝ እያዘጋጁ ነው። ኤአይ እየተስፋፋ ሲሄድ ቺፖችን በብቃት ማቀዝቀዝ ቁልፍ በመሆኑ አልማዝ በባህሪው ቺፖች ውስጥ ዛሬ የሚሠራባቸውን ቁሳቁሶች ሊተካ ይችላል። ይህ እንቅስቃሴ ቤጂንግ የወጪ ንግድ ገደቦች እየበረቱ ባሉበት ወቅት በቴክኖሎጂ ራስን ለመቻል ከምታደርገው ጥረት ጋር ይስማማል። እንደ ሮይተርስ ዘገባ መንገዱ ቀላል አይደለም። ምርቱ ውድ ነው፤ ወደ ነባሩ የቺፕ አመራረት ሂደት ለማስገባትም ተጨማሪ ምርምርና ልማት ያስፈልጋል። ተንታኞች ቴክኖሎጂው ከፍተኛ ዋጋ ሊያስገኝ የሚችል ስትራቴጂካዊ ጥቅም እንዳለው ቢስማሙም ምን ያህል በስፋት ማምረት እንደሚቻልና ወደ ገበያ የሚገባበት ትክክለኛ ጊዜ ላይ እርግጠኛ አይደሉም። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi

Открыть в Telegram
Просмотры2 189−71%к среднему
Пересылки3
Реакции11
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч192
10 ч651
34 ч967
68 ч2 189
  1. Через 1 час192
  2. Всего сейчас2 189
#189Фото
Просмотры954−87%к среднему
Пересылки3
Реакции3
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
8 ч579
24 ч763
45 ч853
73 ч954
  1. Через 6 часов579
  2. Через 24 часа763
  3. Всего сейчас954
#188Фото
Просмотры1 116−85%к среднему
Пересылки6
Реакции12
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
11 ч629
29 ч952
66 ч1 108
69 ч1 116
  1. Через 24 часа952
  2. Всего сейчас1 116
#187Фото

አማዞን አዳዲስ በኤአይ የሚሰሩ ተለባሽ መሳሪያዎችን ይፋ አደረገ አማዞን በስሩ በሚገኘው “Bee” ከተሰኘው የኤአይ ኩባንያ ጋር በመተባበር በሰውነት ወይም በስልክ ላይ ተያይዘው የሚሰሩ አዳዲስ በኤአይ የሚመሩ የግል ረዳት መሳሪያዎችን አስተዋውቋል። ኩባንያው ይፋ ያደረጋቸው ቢ ፍሮንቲየር (Bee Frontier) እና ቢ ኤክሊፕስ (Bee Eclipse) የተሰኙት እነዚህ መሳሪያዎች ሰዎች በዕለታዊ እንቅስቃሴዎቻቸው የሚያደርጉትን ንግግር እና ውይይት በመቅዳትና በማጠቃለል አስፈላጊ መረጃዎችን ለማስታወስ የሚያስችሉ ናቸው። ቢ ፍሮንቲየር በእጅ ላይ እንደ ሰዓት ሊታሰር ወይም በልብስ ላይ ሊሰካ የሚችል ሲሆን፤ ውሃ የመቋቋም አቅም ያለውና እስከ 7 ቀናት የሚቆይ ባትሪ የተገጠመለት ነው። ቢ ኤክሊፕስ የኤቲኤም ካርድ ያህል ስስነት ያለውና ከሞባይል ስልክ ጀርባ በማግኔት የሚጣበቅ ነው። የኤአይ መሳሪያዎቹ የሰዎችን የዕለት ተዕለት ውይይት በማዳመጥ ማጠቃለያዎችን ያዘጋጃሉ፣ ቀጠሮዎችን ያደራጃሉ፣ እንዲሁም የስራ ዝርዝሮችን በራሳቸው ያዘጋጃሉ። አማዞን እንደገለጸው የመሳሪያዎቹ የደህንነት ስርዓት ጠንካራ በመሆኑ የግል መረጃዎቹ ለሶስተኛ ወገንም ሆነ ለአማዞን ሰራተኞች አይተላለፉም። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi

Открыть в Telegram
Просмотры1 248−83%к среднему
Пересылки6
Реакции15
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч292
11 ч673
21 ч713
26 ч750
72 ч1 248
  1. Через 1 час292
  2. Через 24 часа750
  3. Всего сейчас1 248
#185Фото
Просмотры1 227−84%к среднему
Пересылки2
Реакции49
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
47 ч1 167
66 ч1 227
  1. Всего сейчас1 227
#184Фото
Просмотры1 582−79%к среднему
Пересылки3
Реакции27
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
48 ч1 532
68 ч1 582
  1. Всего сейчас1 582
#183Видео
Просмотры15 636+109%к среднему
Пересылки30
Реакции37
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
49 ч15 292
68 ч15 636
  1. Всего сейчас15 636
#182Видео
Просмотры1 704−77%к среднему
Пересылки6
Реакции50
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
50 ч1 661
69 ч1 704
  1. Всего сейчас1 704
#181Видео
Просмотры83 794×11к среднему
Пересылки240
Реакции33
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
53 ч83 009
66 ч83 794
  1. Всего сейчас83 794
#180Фото

ማጭበርበርን በስልክ ላይ ብቻ መለየት የሚያስችል የኤአይ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ ጉግል ዲፕማይንድ ከሲንጋፖር የቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር የስልክ ማጭበርበሮችን በቅጽበት በራሱ በስልኩ ላይ ሆኖ መለየት የሚያስችል አዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ። በጉግል የኤአይ ሞዴል ላይ የተገነባው ይህ ሶፍትዌር፤ ማንኛውንም የተላከ የጽሁፍ መረጃ ወደ ማዕከላዊ ሰርቨር ወይም ክላውድ ሳይልክ የግል ምስጢርነትን በጠበቀ መልኩ አጠራጣሪ መልዕክቶችን በስልኩ ላይ ብቻ የመተንተን አቅም አለው። ቴክኖሎጂው የመልዕክቶቹን ሙሉ የውይይት ይዘትና የሀሳብ ፍሰት በመገምገም የስነ-ልቦና ማታለል እና የማጭበርበር ሙከራዎችን አስቀድሞ ይለያል። በሲንጋፖር ዓለም አቀፍ የሳይበር ሳምንት ላይ ይፋ የተደረገው ይህ ስርዓት የበለጸገው በጉግል ዲፕማይንድ እና በሲንጋፖር መንግሥት መካከል በተፈጠረ አጋርነት እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ሲንጋፖር በአውሮፓዊያኑ 2026 የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ በኦንላይን ማጭበርበሮች ምክንያት 321 ሚሊዮን ዶላር ያጣች ሲሆን፤ ይህም በአገሪቱ ከተመዘገቡ ወንጀሎች ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ይሸፍናል። @Tech_433et @Tech_433et

Открыть в Telegram
Просмотры2 043−73%к среднему
Пересылки4
Реакции16
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
59 ч2 024
67 ч2 043
  1. Всего сейчас2 043
#179Фото

ማይክሮሶፍት አዲሱን ማያ 300 የኤአይ ቺፕ ይፋ አደረገ፤ ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው? ማይክሮሶፍት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሥራዎችን ፍጥነት እና የኃይል አጠቃቀም ለማሻሻል የሚያስችለውን ሦስተኛው ትውልድ «ማያ 300» (Maia 300) የተሰኘ አዲስ የኤአይ ቺፕ ይፋ አድርጓል። ባለ 2 ናኖሜትር ቴክኖሎጂ እና 288 ጂቢ ኤችቢኤም4 (HBM4) ሚሞሪ ያለው ይህ ቺፕ፤ ኩባንያው ከ2027 ጀምሮ በትላልቅ የመረጃ ማዕከላቱ በመዘርጋት አገልግሎት ላይ ለማዋል አቅዷል። ይህ አዲስ የሃርድዌር ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ጉዞም ጠቀሜታ ይኖርዋል። በተለይም የኤአይ አገልግሎቶችን የማስኬጃ ወጪ መቀነሱ ማይክሮሶፍት የኮፓይለት (Copilot)፣ የጊትሃብ (GitHub) እና የአዙር ኤአይ (Azure AI) አገልግሎቶች ዋጋ እንዲቀንስ ማድረግ ስለሚችል፣ በውጭ ምንዛሬ እጥረት ሳቢያ ለሚቸገሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች፣ ገንቢዎች እና አዳዲስ ኩባንያዎች ቴክኖሎጂውን በቀላሉ ለመጠቀም ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። በተጨማሪም ሀገራችን "ዲጂታል ኢትዮጵያ"ን እውን ለማድረግ በምታደርገው ጥረት ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የክላውድ መሠረተ ልማት ማሟላት አስፈላጊ እንደመሆኑ ማያ 300 የያዘው ፈጣን እና ኃይል ቆጣቢ አፈጻጸም የኤአይ ቴክኖሎጂዎችን የበለጠ ተደራሽ እና አዋጭ በማድረግ ረገድ የራሱን አስተዋጽኦ ያበረክታል። ይህም ኢትዮጵያውያን የስታርታፕ፣ የሶፍትዌር ባለሙያዎች እና ተቋማት አሰራራቸውን እንዲያሻሽሉ ሰፊ ዕድል ይከፍታል። @Tech_433et @Tech_433et

Открыть в Telegram
Просмотры2 049−73%к среднему
Пересылки5
Реакции14
Комментарии—
#178Фото

የትራምፕ አስተዳደር የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ኩባንያዎች የደህንነት ክፍተቶቻቸውን ይፋ እንዲያደርጉና እንዲያርሙ አዘዘ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፤ በሀገሪቱ የሚገኙ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አበልጻጊ ኩባንያዎች በሞዴሎቻቸው ላይ የሚያጋጥሙ ማናቸውንም የደህንነት ስጋቶችና ክፍተቶች ይፋ እንዲያደርጉ እንዲሁም አፋጣኝ ማስተካከያ እንዲወስዱ ማዘዙ ተዘግቧል። የቱርኩ አናዶሉ የዜና ወኪል እንደዘገበው፤ አስተዳደሩ ይህንን ጥብቅ አቋም የወሰደው ‘አንትሮፒክ’ (Anthropic) የተሰኘው ታዋቂ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በቅርቡ ይፋ ካደረገው ያልተለመደ የደህንነት ክፍተት በኋላ ነው። ኩባንያው እንዳስታወቀው፣ በሙከራ ሂደት ላይ የነበረ አንድ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሞዴሉ፤ ያለ ማንም ፈቃድና ትዕዛዝ ራሱን ችሎ ወደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ድረ-ገጽ በመግባት ሃያ የቪዛ ማመልከቻዎችን አሟልቶ አስገብቷል። ይህ ያልተጠበቀ ክስተት በቴክኖሎጂው ደህንነት ዙሪያ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረ ሲሆን፤ የትራምፕ አስተዳደርም መሰል ኩባንያዎች የሞዴሎቻቸውን ያልተፈቀዱ እንቅስቃሴዎችና የደህንነት አደጋዎች ወዲያውኑ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል እንዲያሳውቁና ችግሩንም በአስቸኳይ እንዲፈቱ የሚያስገድድ አሰራር መዘርጋቱ ተመላክቷል። ልዑል ወልዴ @Tech_433et @Tech_433et

Открыть в Telegram
Просмотры2 731−64%к среднему
Пересылки4
Реакции18
Комментарии—
#177Фото
Просмотры2 719−64%к среднему
Пересылки2
Реакции7
Комментарии—
#176Фотоизменён
Просмотры2 616−65%к среднему
Пересылки8
Реакции45
Комментарии—
#175Фотоизменён

የAI እድገት ርካሽ ስልኮችን ከገበያ እያስወጣ ነው የAI ሞዴሎችን ለማሰልጠንና ለማስኬድ የሚያስፈልጉ ዳታ ማዕከላት ብዙ memory chips እየተጠቀሙ በመሆናቸው፣ ለስማርትፎኖች የሚውሉ ቺፖች እየጎደሉ እና ዋጋቸው እየጨመረ ነው። ይህ በተለይ ከ$100–$200 በታች በሆኑ ስልኮች ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። አምራቾችም ርካሽ ሞዴሎችን ከማምረት ይልቅ የበለጠ ትርፋማ ወደሆኑ ውድ ስልኮች እያተኮሩ ነው። ይህ በተለይ በAfrica ከባድ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። ብዙ ሰዎች internet ለመጠቀም በርካሽ ስማርትፎኖች ላይ ስለሚመረኮዙ፣ የስልክ ዋጋ መጨመር የdigital divide ችግርን የበለጠ ሊያሰፋ ይችላል። በአንድ በኩል AI አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዕድሎችን እየፈጠረ ቢሆንም፣ የAI መሠረተ ልማት የሚፈልገው ሃርድዌር በሌላ በኩል ለብዙ ሰዎች መሠረታዊ ዲጂታል መሣሪያዎችን የበለጠ ውድ እያደረገ ነው። የAI የcomputing hardware ፍላጎት እየጨመረ ሲሄድ፣ ተጽዕኖው በAI ኩባንያዎች ብቻ ሳይወሰን በዕለት ተዕለት የምንጠቀምባቸው ስልኮች ዋጋ ላይም እየታየ ነው። @Tech_433et @Tech_433et

Открыть в Telegram
Просмотры2 616−65%к среднему
Пересылки2
Реакции11
Комментарии—
#174Фото

White house AIን “Super Intelligence” ብሎ ሰየመው! የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪውን የበለጠ የላቀ የAI ዘመን ለማመልከት “Artificial Intelligence (AI)” የሚለውን ቃል በ“Super Intelligence (SI)” እንዲተካ የሚያዝ የፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ፈርመዋል። ውሳኔው በአስፈጻሚው አካል ይፋዊ ግንኙነቶችና ሰነዶች ላይ የሚተገበር ነው። ትራምፕ ይህን ያስታወቁት እንደ Mark Zuckerberg፣ Elon Musk፣ Jeff Bezos እና Anthropic የCEO ዳሪዮ አሞዴይ ያሉ የቴክኖሎጂ መሪዎች በተገኙበት የAI ደህንነት ስብሰባ ላይ ነው። በስብሰባውም ኩባንያዎቹ የAI ደህንነት ቃል ኪዳን ፈርመዋል፤ ትራምፕም ይህን “በሞራል የሚያስገድድ” ቃል ኪዳን ብለውታል። ነገር ግን የAI ደህንነት እና ቁጥጥር ጉዳዮች አሁንም አከራካሪ ናቸው። ትራምፕ ኩባንያዎቹ ራሳቸውን መቆጣጠር እንደሚችሉ ሲናገሩ፣ Elon Musk ደግሞ የወደፊቱ AI ለሁሉም የተሻለ የጤና እንክብካቤና የኢኮኖሚ ብልጽግና ሊያመጣ እንደሚችል ገልጿል። ሆኖም የሥራ መጥፋትና የሕዝብ ቁጥጥር ጥያቄዎች አሁንም አልተፈቱም። የAI ስም መቀየር ብቻ ቴክኖሎጂውን የበለጠ አስተማማኝ አያደርገውም። የደህንነት ቃል ኪዳኖቹ በተግባር እንዴት እንደሚተገበሩ እና ማን ተጠያቂ እንደሚሆን ወሳኝ ይሆናል። @Tech_433et @Tech_433et

Открыть в Telegram
Просмотры2 644−65%к среднему
Пересылки6
Реакции11
Комментарии—
#173Фото

አፍሪካ በAI ደህንነት ውሳኔዎች ላይ የበለጠ ድምፅ ትፈልጋለች በተባበሩት መንግስታት የAI ደህንነት ውይይት ላይ የአፍሪካ መሪዎች፣ አህጉሪቱ የወደፊቱን የAI መመሪያዎችና የደህንነት መስፈርቶች በመወሰን ላይ እኩል ተሳታፊ መሆን እንዳለባት ጠየቁ። አፍሪካ ውስጥ ኩባንያዎችና መንግስታት ከአሜሪካና ከቻይና የመጡ AI ስርዓቶችን በፍጥነት እየተጠቀሙ ቢሆንም፣ ብዙ አገራት እነዚህ ሞዴሎች ለሕዝባቸው ደህንነታቸው ምን ያህል እንደሆነ በግላቸው የሚፈትኑበት አቅም የላቸውም። የAI አላግባብ አጠቃቀም ምሳሌዎችም በአህጉሩ እየታዩ ነው፤ ከAI የተፈጠረ ይዘት በማጭበርበርና በማስፈራራት ጥቃቶች ላይ መጠቀሙ ተዘግቧል። ባለሙያዎች ለአፍሪካ ልዩ የሆኑ “Africa-centric” AI safety tests እንዲኖሩ ይጠይቃሉ። እነዚህም AI ሞዴሎችን ከአፍሪካ ቋንቋዎች፣ ኢኮኖሚዎችና የአካባቢው ሁኔታዎች አንጻር መፈተንን ያካትታሉ። AI ምን ያህል ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ብሎ ማን ይወስናል? የአፍሪካ ተወካዮች አህጉሪቱ የAI ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ ብቻ ሳትሆን፣ የደህንነት መስፈርቶቹን በመቅረጽ ላይ የራሷ ድምፅ እንዲኖራት እየጠየቀች ነው። @Tech_433et @Tech_433et

Открыть в Telegram
Просмотры2 240−70%к среднему
Пересылки0
Реакции5
Комментарии—
#172Фото
Просмотры2 212−70%к среднему
Пересылки3
Реакции3
Комментарии—
#171Фото
Просмотры2 737−63%к среднему
Пересылки1
Реакции6
Комментарии—
#170Фото
Просмотры16 035+114%к среднему
Пересылки34
Реакции9
Комментарии—