ደቡብ ኮሪያ ሮቦቶችን የምታስተምርበት የዳታ ፋብሪካ ከፈተች ደቡብ ኮሪያ ሰው መሰል ሮቦቶች የሰውን ትዕዛዝ ተረድተው፣ አካባቢያቸውን አይተው እና ለይተው ሥራዎችን በራሳቸው እንዲሠሩ የሚያሠለጥን የመጀመሪያውን የኤአይ ሮቦት ዳታ ፋብሪካ በይፋ ከፍታለች። የሀገሪቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ብሔራዊ ምክር ቤት (NST) እንዳስታወቀው ፋብሪካው የተከፈተው በኮሪያ የማሽነሪና ቁሳቁስ ተቋም (KIMM) ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ነው። ፋብሪካው ሮቦቶች ሥራ ሲሠሩ የሚፈጥሩትን መረጃ ሰብስቦ የላቁ የኤአይ ሞዴሎችን ለማበልጸግ ይጠቀምበታል። ስራውን በ12 ሰው መሰል ሮቦቶች ጀምሯል። ባለሙያዎች ሮቦቶቹን ከርቀት እየመሩ የተለያዩ ተግባራትን ያሠራሉ፤ እንቅስቃሴያቸውንም ይመዘግባሉ። ሮቦቶቹ ከዚህ በመማር ቀስ በቀስ በራሳቸው መሥራት ይለምዳሉ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከሁሉ ትኩረት የሳበው KAIROS የተሰኘው ሮቦት ነበር። ትናንሽ ዕቃዎችን በትክክል ይዞ ማንሳት እና የሰውን ሙሉ የሰውነት እንቅስቃሴ በጥንቃቄ መኮረጅም ችሏል። ፋብሪካው ለሀገሪቱ ትልቅ ጥቅም አለው። ደቡብ ኮሪያ ለሮቦት ሥልጠና የሚያስፈልገውን ጥራት ያለው መረጃ በራሷ ማመንጨት ስለምትችል፤ ከውጭ በሚመጣ መረጃ ላይ የነበራትን ጥገኝነት ይቀንሳል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Открыть в Telegram
4-3-3 Tech
Welcome to 4-3-3 Tech On this channel, you will find everything from the latest tech updates to helpful app reviews and powerful web tools. @Marketing_team433
Подписчики, 30 дней
18 окт. – 4 нояб.+177 (+3,7%)
Показать таблицей
| Дата | Подписчики |
|---|---|
| 18 окт. 2026 г. | 4 731 |
| 19 окт. 2026 г. | 4 729 |
| 20 окт. 2026 г. | 4 729 |
| 21 окт. 2026 г. | 4 721 |
| 22 окт. 2026 г. | 4 719 |
| 23 окт. 2026 г. | 4 717 |
| 24 окт. 2026 г. | 4 717 |
| 25 окт. 2026 г. | 4 716 |
| 26 окт. 2026 г. | 4 714 |
| 27 окт. 2026 г. | 4 708 |
| 28 окт. 2026 г. | 4 705 |
| 29 окт. 2026 г. | 4 702 |
| 30 окт. 2026 г. | 4 724 |
| 31 окт. 2026 г. | 4 881 |
| 1 нояб. 2026 г. | 4 886 |
| 2 нояб. 2026 г. | 4 888 |
| 3 нояб. 2026 г. | 4 886 |
| 4 нояб. 2026 г. | 4 908 |
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 5 окт. 2026 г. | 2 616 |
| 6 окт. 2026 г. | 2 719 |
| 10 окт. 2026 г. | 2 731 |
| 15 окт. 2026 г. | 2 049 |
| 16 окт. 2026 г. | 17 664 |
| 20 окт. 2026 г. | 1 248 |
| 21 окт. 2026 г. | 1 116 |
| 22 окт. 2026 г. | 954 |
| 28 окт. 2026 г. | 2 189 |
| 29 окт. 2026 г. | 6 900 |
| 30 окт. 2026 г. | 10 520 |
| 31 окт. 2026 г. | 1 244 |
| 2 нояб. 2026 г. | 1 590 |
| 3 нояб. 2026 г. | 6 989 |
| 4 нояб. 2026 г. | 5 007 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры83,8 тыс.Пересылки240Реакции33Комментарии—
- 02Просмотры16,1 тыс.Пересылки14Реакции21Комментарии—
- 03Просмотры15,6 тыс.Пересылки30Реакции37Комментарии—
- 04Просмотры12,6 тыс.Пересылки27Реакции28Комментарии—
- 05Просмотры10,5 тыс.Пересылки42Реакции44Комментарии—
Новые посты
አውሮፓን እያተራመሰ የሚገኘው የሳይበር ጥቃት😱😱 በአውሮፓ የሚገኙ ዘመናዊ ፍሪጆች በሀከሮች ጥቃት እንደደረሰባቸው ተገለጸ። ጠላፊዎቹ የማቀዝቀዣዎቹን ስርዓት በመጥለፍ ሙቀቱን እስከ 50 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በማስጨመር በውስጣቸው የሚገኙ ምግቦችና መጠጦች እንዲበላሹና ፍሪጆቹ ከአገልግሎት ውጭ እንዲሆኑ እያደረጉ ይገኛሉ። ጥቃቱ የደረሰባቸው አገራት፡ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጅየም፣ ኔዘርላንድ፣ ሉክሰምበርግ፣ ፖላንድ፣ አይርላንድ፣ ፊንላንድ እና ኢስቶኒያ ናቸው። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Открыть в Telegramኤአይ ኤአይን የሚገነባበት ዘመን እየመጣ ነው አንድ ቀን አንድ ኤአይ ሞዴል የራሱን ተተኪ ቢሠራስ? ይህ ከሳይንሳዊ ልብ ወለድ የወጣ ሀሳብ ሳይሆን፤ የዘርፉ ባለሙያዎች አሁን በቁም ነገር የሚወያዩበት ጉዳይ ሆኗል። Claudeን ያበለጸገው አንትሮፒክ 2026 ላይ When AI Builds Itself በሚል ርዕስ ባወጣው ማብራሪያ ይህንኑ አመልክቷል። እንደ ኩባንያው ገለጻ የኤአይ ሞዴሎች ኮድ መጻፍ ብቻ አይደለም የሚችሉት። አዳዲ ነገሮችን ይሞክራሉ፣ ምርምርን ያፋጥናሉ፣ ውስብስብ የልማት ችግሮችንም ይፈታሉ። ራሱን የሚያሻሽል ኤአይ ምን ማለት ነው? በቴክኖሎጂው ዓለም ይህ ሂደት Recursive Self-Improvement ይባላል። ዘዴው አንድ ተማሪ ከስህተቱ እንደሚማር ነው። ኤአይ የራሱን አፈጻጸም ይመረምራል፣ ድክመቱን ይለያል፣ የተሻለ መንገድም ይቀይሳል። ይህ ዑደት ደጋግሞ ሲሠራ አቅሙ እየጨመረ ይሄዳል። ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በራስ የሚመራ ከሆነ አንድ ሞዴል ቀጣዩን፤ የበለጠ አቅም ያለውን ሞዴል ለመፍጠር የሚያስፈልገውን ብዙ የምርምርና ልማት ሥራ ራሱ ሊሠራ ይችላል። ውጤቱም እጅግ የፈጠነ ይሆናል። ጊዜው መቼ ነው? አንትሮፒክ እንደሚገምተው እ.አ.አ በ2027 መጀመሪያ አካባቢ አንዳንድ የኤአይ ሥርዓቶች ትላልቅ የምርምር ቡድኖች የሚሠሯቸውን ሥራዎች በራሳቸው ማከናወን ወይም በእጅጉ ማፋጠን ይችሉ ይሆናል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 249 |
| 13 ч | 737 |
| 22 ч | 1 293 |
| 25 ч | 1 388 |
- Через 1 час249
- Через 24 часа1 388
- Всего сейчас1 388
የአሜሪካን እንቅልፍ የነሳችው ሰሜን ኪሪያ «በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ አደገኛው ሃከር!» — የኤፍቢአይ (FBI) ብርቱ አደን የተከፈተበት የሰሜን ኮሪያው የሳይበር ሊቅ የዓለም ታዋቂ የፊልም ኩባንያዎችን ያስደነገጠ፣ የግዙፍ የፋይናንስ ተቋማትን ካዝና ያስዳበሰ እና የመላው ዓለም የህክምና ተቋማትን የሳይበር ጥቃት ሰለባ በማድረግ ስራ ያቆመ አስደናቂ ሴራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ መነጋገርያ ሆኗል። የአሜሪካው የፌዴራል የምርመራ ቢሮ (FBI) በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ፍለጋ እያካሄደበት የሚገኘው ይህ ግለሰብ፣ በሰሜን ኮሪያ የሚደገፈው የሳይበር አጥቂዎች ስብስብ አባል የሆነው ፓክ ጂን-ሃይክ የተሰኘው ኮምፒዩተር ፕሮግራመር ነው። ዩናይትድ ስቴትስ የሕግ ማስከበር አካላት ፓክ ጂን-ሃይክን በዘመናዊው የሳይበር ታሪክ ውስጥ እጅግ አስፊ ከሆኑት ጥቃቶች ጋር በቀጥታ ያያዙት ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል በ2014 ዓ.ም. የሶኒ ፒክቸርስ ኩባንያን ሚስጥራዊ መረጃዎች ይፋ ያደረገው ግዙፍ ጥቃት፣ በ2016 ዓ.ም ከባንግላዴሽ ማዕከላዊ ባንክ 81 ሚሊዮን ዶላር የተዘረፈበት ሴራ እና በ2017 ዓ.ም. ከ150 በላይ አገራት በሚገኙ 300 ሺህ ኮምፒዩተሮች ላይ ተሰራጭቶ የእንግሊዝን ብሔራዊ የጤና አገልግሎት ያስተጎጎለው የ«ዋናክራይ» (WannaCry) ጥቃት ይጠቀሳሉ። በተጨማሪም የአሜሪካ የፍትህ ሚኒስቴር ፓክ ጂን-ሃይክን ጨምሮ ሦስት የሰሜን ኮሪያ ሃከሮች ከ1.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ዘረፋና ማታለል ለመፈጸም በተደራጀ ስብስብ ውስጥ ተሳትፈዋል በሚል በይፋ ከሷቸዋል። የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደሚያስረዱት፣ ሰሜን ኮሪያ እነዚህን የላቁ የሳይበር ጥቃቶች የምታካሂደው ለሀገሪቱ የኒውክሌር እና የባሊስቲክ ሚሳይል ፕሮግራሞች ማበልጸጊያ የሚሆን ከፍተኛ ገንዘብ ለማከማቸት ነው። ምንም እንኳን አሜሪካ በዚህ ግለሰብ ላይ የዓለም አቀፍ የእስር ትዕዛዝ ብታወጣም፣ የመጨረሻ መገኛነቱ በምትገኘውና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የወንጀለኛ አሳልፎ መስጠት ስምምነት በሌላት ሰሜን ኮሪያ ውስጥ በመሆኑ፣ በበርካታ አህጉራት ላይ የሳይበር ውድመት ያደረሰው ይህ ተጠራጣሪ እስካሁን ድረስ ከኤፍቢአይ እጅ ውጭ ሆኖ ይገኛል።(መናኸሪያ ሬዲዮ) https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 5 698 |
| 17 ч | 10 662 |
| 27 ч | 12 589 |
- Через 6 часов5 698
- Через 24 часа12 589
- Всего сейчас12 589
ዲፕሲክ አንትሮፒክን ለመገዳደር አዲስ የሶፍትዌር ልማት ኤጀንት ይፋ አደረገ የቻይናው የሰው ሰራሽ አስተውሎት ኩባንያ ዲፕሲክ ከሰው ልጅ ጥያቄ ሳይጠበቅ በራሱ የኮዲንግ ችግሮችን መለየት የሚያስችል አዲስ ኤጀንት (Super-Agent) ይፋ ማድረጉን ብሉምበርግ ዘግቧል። ይህ ኤጀንት በሶፍትዌር አልሚዎች የውይይት መድረኮች እና በ GitHub ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን በመከታተል ኮዶችን በራሱ የሚያርም እና የሚያሻሽል ነው፡፡ እንደ ዲፕሲክ ገለጻ የፈጠራው ዋና ዓላማ ድካም መቀነስ እና የኮዲንግ ምርታማነትን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ነው። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 564 |
| 31 ч | 1 210 |
| 53 ч | 1 590 |
- Через 6 часов564
- Через 24 часа1 210
- Всего сейчас1 590
The most profitable trader in the history of cryptos.😁😁 Kim 😜😜 https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 9 ч | 723 |
| 17 ч | 805 |
| 70 ч | 1 244 |
- Через 24 часа805
- Всего сейчас1 244
ስሜን ኮሪያ ባይናንስን ሀክ አደረገች.... ለ6 ቢሊዮን ዶላር የባይናንስ ጠለፋ ተጠያቂዋ ሰሜን ኮሪያ ናት ሲል CNN ዘግቧል። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 7 057 |
| 29 ч | 9 419 |
| 41 ч | 9 870 |
| 69 ч | 10 520 |
- Через 24 часа9 419
- Всего сейчас10 520
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 220 |
| 18 ч | 1 841 |
| 30 ч | 2 012 |
| 39 ч | 2 173 |
| 50 ч | 2 239 |
| 66 ч | 2 274 |
- Через 6 часов220
- Через 24 часа2 012
- Всего сейчас2 274
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 221 |
| 18 ч | 1 845 |
| 30 ч | 2 015 |
| 39 ч | 2 180 |
| 50 ч | 2 245 |
| 66 ч | 2 280 |
- Через 6 часов221
- Через 24 часа2 015
- Всего сейчас2 280
የጉግል አዲሱ "ጄሚናይ 4 ካርቦን" እና የኢሎን መስክ አድናቆት ጉግል አዲሱን የኤአይ ሞዴሉን "ጄሚናይ 4 ካርቦን" ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ ሞዴሉ በተለይ የሳይበር ደኅንነትን ለማጠናከርና ውስብስብ የሶፍትዌር ልማት ሥራዎችን ለማቅለል የተዘጋጀ ነው ተብሏል። ብዙዎችን ያስገረመው ግን ከተፎካካሪ ጎራ የመጣው ምላሽ ነው። ኢሎን መስክ አስደናቂ ሲሉ ማሞካሸታቸው፡፡ ሞዴሉ በሶፍትዌሮች ውስጥ የተደበቁ የደኅንነት ክፍተቶችን ጥቃት ከመድረሱ በፊት ለመለየት ይረዳል። የፕሮግራሚንግ ስህተቶችን በፍጥነት በመፈለግ ጥራትና ደኅንነት ያለው ኮድ እንዲጻፍ ያግዛል። ረጅም ጊዜ የሚወስዱ ውስብስብ የዲጂታል ሥርዓት ልማት ሥራዎችንም በፍጥነትና በጥራት ለማከናወን ያስችላል። ለድርጅቶችና ለቴክኖሎጂ ተቋማት እንዲህ ያሉ ሞዴሎች ሥራን ከማፋጠን ባለፈ የዲጂታል ደኅንነት አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ሚና አላቸው። https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 331 |
| 10 ч | 3 917 |
| 35 ч | 14 648 |
| 44 ч | 15 262 |
| 55 ч | 15 795 |
| 72 ч | 16 146 |
- Через 1 час331
- Всего сейчас16 146
Связи
Похожие каналы
4-3-3 World News@ethionews433Новости и СМИ50,1 тыс.
Software Guy@software_guyТехнологии3,88 тыс.
Mike@mike_endaleТехнологии1,69 тыс.
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™@bisrat_sport_433etСпорт565 тыс.
Height Hunter@height_hunterТехнологии4,91 тыс.
IT Community of Uzbekistan@itcommunityuzbТехнологии4,9 тыс.- FreeApkexe@freeapkexeТехнологии4,92 тыс.
Обратная сторона телекома (Dark Side of Telecom)@darksidetelecomТехнологии4,94 тыс.