
Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም
✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @HuleArsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @miss14 በኩል አናግሩን!
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 24, 2026 | 1,666 |
| Nov 25, 2026 | 1,575 |
Advertising
Most viewed this month
- 01Views2.74KForwards—Reactions50Comments—
- 02Views2.61KForwards—Reactions10Comments—
- 03Views2.4KForwards—Reactions25Comments—
- 04Views2.28KForwards—Reactions50Comments—
Latest posts
Forwarded from 𝗔𝗨𝗧𝗢 𝗕𝗨𝗧𝗧𝗢𝗡 𝗥𝗢𝗕𝗢𝗧
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ 🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓
Open in Telegram🗣️ ጄሚ ካራገር ስለ እሁዱ ጨዋታ፦ "አርሰናል ማን ሲቲን ያሽንፋል ብዬ አስባለሁ።" "ማን ሲቲ ከዚህ ጨዋታ ምንም ነገር ይዞ የሚወጣ አይመስለኝም። በቅርብ ጊዜ በጣም ደካማ እና በመከላከል ረገድ የተዳከመ ነበር።" "አርሰናል በኃይል እና በቁርጠኝነት እንደሚጫወት፣ እንዲሁም በሜዳው ሁሉ ሰው ለሰው ጫና ፈጥሮ እንደሚጫወት እጠብቃለሁ። ለሲቲ ምንም ዓይነት ዕድል አይታየኝም።" @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 245 |
| 1 h | 971 |
| 4 h | 2,060 |
- After 1 hour971
- After 6 hours2,060
- Total to date2,060
📉ትላንት ማታ አስቶን ቪላ በቱርክ ከተሸነፈ በኋላ አርሰናል ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ ጋላታሳራይን በራሱ ሜዳ አሸንፎ የወጣ ብቸኛው የእንግሊዝ ቡድን ነው። SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 816 |
| 2 h | 1,340 |
| 3 h | 1,780 |
- After 1 hour816
- Total to date1,780
ሚኬል አርቴታ 🗣️ በመልበሽ ቤት ከሁሉም ተጨዋቾች የበለጠ በአቻ ውጤቱ የተናደደው እና ያልረካው ተጨዋች ማዱዌኬ ነው ። SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 876 |
| 2 h | 1,380 |
| 3 h | 1,780 |
- After 1 hour876
- Total to date1,780
ቪክቶር ዮኬሬሽ ትላንት ያስቆጠራት አስደናቂ ግብ የቻምፒየንስ ሊግ የዕለቱ ምርጥ ግብ እጩዎች ውስጥ መግባት እኔም ለቮት ተወዳዳሪ ሆኗል። @HuleArsenal1 SHARE @HuleArsenal1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 568 |
| 2 h | 1,430 |
| 4 h | 2,130 |
- After 1 hour568
- After 6 hours2,130
- Total to date2,130
🗣️ ጄሚ ካራገር አርሰናል ማንችስተር ሲቲን እንደሚያሸንፍ ግምቱን ሰጥቷል። "አርሰናል ያሸንፋል ብዬ አስባለሁ። ሲቲ ከዚህ ጨዋታ ምንም ይዞ የሚወጣ አይመስለኝም። በቅርቡ እጅግ ደካማ ነበሩ፣ በተለይም በመከላከል በኩል።" "አርሰናል ማንችስተር ሲቲን ማሸነፍ የሲቲን የሊጉ ዋንጫ ተፎካካሪነት ተስፋ እንደሚያበቃ ያውቃል። አርሰናል በጠንካራ መንፈስ እንደሚጫወትና በሜዳው ሁሉ ተጫዋች ለተጫዋች (Man-to-Man) ጫና እንደሚያደርግ እጠብቃለሁ። ለሲቲ ምንም የማሸነፍ እድል አይታየኝም።" @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 934 |
| 4 h | 2,030 |
| 6 h | 2,740 |
- After 1 hour934
- After 6 hours2,740
- Total to date2,740
Connections
Similar channels
ሁሌ አርሰናል@hule_arsenal_ethSport205K
የኛ ማንችስተር ዩናይትድ@manchester_united_ethiopianSport47.8K
የማንቼ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ@ethio_the_red_devils_fansSport85.7K
4-3-3 ዜና ስፖርት™@bisrat_sport_433_sportSport95.3K
ኢትዮ CRISTIANO@ethio_cristianoSport103K
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™@bisrat_sports_433Sport104K
ETHIO LIVERPOOL@ethioliverpool143Sport105K
Burqaa Vidiyoo@burqaavidiyooSport34.6K
Mentioned by
ሁሌ አርሰናል@hule_arsenal_eth1 mentionLatest post