
ETHIO LIVERPOOL
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @Alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOOL
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 24, 2026 | 2,748 |
| Nov 25, 2026 | 1,438 |
Most viewed this month
- 01Views4.25KForwards—Reactions76Comments—
- 02Views4.25KForwards—Reactions254Comments—
- 03Views4.2KForwards—Reactions63Comments—
- 04Views4.14KForwards—Reactions53Comments—
Latest posts
🗣ፍሎሪያን ዊርትዝ “እንደገና ከሪዮ [ንጉሞሃ] የተገኘ ኳስ ነበር፤ እኔም ልሞክረው አሰብኩ። ግብ ጠባቂው የት እንዳለ እንኳን አላየሁም ነበር፤ ስለዚህ... ጥሩ ነበር።” @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegram🗣ፍሎሪያን ዊርትዝ “በዚህ የውድድር ዘመን ያደረግነው ምርጥ ጨዋታችን ነው ብዬ አልናገርም። በደንብ ያልተወጣናቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ። ነገር ግን በጥሩ ሁኔታ በነበርንባቸው ጊዜያት ጥሩ እግር ኳስ ተጫውተናል። ተጋጣሚዎቻችን ከፍተኛ ጫና ፈጥረውብን ነበር፤ ሆኖም በመጨረሻ 3 ለ 0 አሸንፈናል። ውጤቱ የጨዋታውን ሂደት በትክክል የሚያንፀባርቅ ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን እኛ ደስተኞች ነን።” @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegramድህረ ጨዋታ ዳሰሳ! ዛሬ በቻምፒዮንስ ሊጉ ወደቤልጂየም አቅንተን ክለብ ብሩጅን 3-0 በማሸነፍ ወደድል ተመልሰናል። በዚህ ጨዋታ እጅግ በጣም ብዙ ነጥቦችን መተንተንና ማጉላት ያስፈልጋል፤ የኢራኦላ ተጽዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በተለይ በሁሉም የሜዳ ክፍሎች የነበረው የመከላከል ስራው በጣም ተደስቻለሁ። ሶቦ እና ኬርኬዝ ኃላፊነቶቻቸውን በመወጣት በመከላከሉ ረገድ ፍፁም ነበሩ። ኳስ ከተቆጣጠርን በኋላ ወዲያውኑ በTransition እና በቢዩልድ አፕ አደረጃጀት የነበረን አስተዋጽኦ የላቀ ነበር more ደሞ ኢሳክ Drop እያረገ ወደኋላ ሲሳብ እንዴት በምቾት እንደሚጫወት እና በተቃራኒ ቡድን ተከላካይ ማርክ እንደማይደረግ አይተናል ከዛ በተረፈ አሪፍ ድል ከአሪፍ አጨዋወት ጋር ኢራዮላ አሳይቶናል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegram🚨 አንዶኒ ኢራኦላ እንደገለጸው፣ ቪክቶር ሙኖዝ ከፍተኛ ህመም ይሰማው የነበረ ቢሆንም ከጨዋታው በኋላ ግን የተሻለ ስሜት ተሰምቶታል። ጉዳቱ በጣም ከባድ እንዳልሆነ ተስፋ ያደርጋል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegram🗣አንዶኒ ኢራኦላ፡ “ለእኛ በጣም አስፈላጊ ጨዋታ ነበር፤ በደረጃ ሰንጠረዡም ወሳኝ ግጥሚያ ነው። ወደ መጀመሪያዎቹ 8 ውስጥ መግባት እንፈልጋለን፤ እንደ ቡድን ውጤታማ በመሆን ረገድም ጥሩ ተጫውተናል ማለት ይቻላል።” 🔴 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegramእንዴት አያችሁት እሄን የመሀል ክፍል.....? የመጀመሪያው አጋማሽ እጅግ ድንቅ ነበረ ሁሉም የየራሱን ሚና ሲወጣ ነበረ 2ተኛው ግን ሶቦ የበለጠ ወደፊት ገብቶ ነበረ...ለራሱ እድል ቢያመቻችም ትንሽ ፍሎ እና ባርኮላ ላይ ጫና አስድሮባቸዋል። ባላንሱ ላይ ኢራኦላ ትንሽ ወዬ ቢላት...❤️ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegramሪዮ በዚህ ስዝን በ ቻምፒየንስ ሊጉ በአምስት ጨዋታዎች 3 አሲስት ማድረግ ችሏል ። Stare boy ⭐ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramConnections
Similar channels
Ok Bet@okbets2Bookmaking64.5K
Betna@betnaetBookmaking42.6K
ETHIO LIVRPOOL AND ARSENAL@ethio_liverpoollSport121K
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ™@bisrat_sports_433Sport104K
ኢትዮ CRISTIANO@ethio_cristianoSport103K
መንሱር አብዱልቀኒ Official@official_mensur_abdulkeniSport112K
4-3-3 ዜና ስፖርት™@bisrat_sport_433_sportSport95.3K
ETHIO GUNNERS || 🔴⚪️@ethiogunners_fcSport116K
Mentioned by
Mentions
Ok Bet@okbets23 reposts
Betna@betnaet2 mentions, 2 reposts