Posts of ETHIO LIVERPOOL
🔴 አንዶኒ ኢራኦላ በተጫዋቾች የግል እድገት ላይ እያሳየ ያለው ለውጥ በቂ ትኩረት አላገኘም! አንድ ነገር በበቂ ሁኔታ እየተነገረ አይደለም። አንዶኒ ኢራኦላ ተጫዋቾችን በግል ደረጃ እያሻሻለ ያለው እድገት እጅግ ትኩረት የሚሻ ነው። ኒዮኒ፣ ኩማስ፣ ሪዮ፣ ማክ አሊስተር፣ ዊርትዝ፣ አራውሆ፣ ዣኬት እና ሙኖዝ በእያንዳንዱ ጨዋታ የተሻለ አቋም እያሳዩ ነው። ለእኔ ልዩ አሰልጣኝ የሚባል አሰልጣኝ ከሚለዩት ትልቁ ብቃቶች አንዱ ተጫዋቾችን የማሳደግ አቅሙ ነው። የተጫዋቹ እድሜ፣ ልምድ ወይም የሚጫወትበት ቦታ ምንም ይሁን ምን አቅሙን እንዲያወጣ ማድረግ የአሰልጣኝ ትልቅ ብቃት ነው። ቡድኑን ለማሻሻል የተሻሉ ተጫዋቾችን ብቻ የሚፈልግ አሰልጣኝ እና በእጁ ያሉትን ተጫዋቾች ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያደርስ አሰልጣኝ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። ኢራኦላ የተጫዋቾችን የግል እድገት ከቀጠለበት እያጠናከረ ከመጣው የቡድን አጨዋወትና የጋራ መለያ ጋር ካጣመረው፣ እጅግ ልዩ የሆነ ነገር እየገነባን ሊሆን ይችላል። ትክክለኛ አሰልጣኝ አግኝተናል! 🔴 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegramዛሬ እኮ ሀያሉ ክለባችን ጨዋታ አለው ፈዛቹሀል ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegram🚨ሊቨርፑል የ16 ዓመቱን ሴኔጋላዊ የክንፍ ተጫዋች ሲዲ ባርሃማ ንዲያዬን፣ ዕድሜው 18 ዓመት ሲሞላው ማለትም በጃንዋሪ 2028 የማስፈረም መብት አግኝቷል። 🇸🇳 ተጫዋቹ በማት ኒውቤሪ በሚመራው የሊቨርፑል ዓለም አቀፍ የተሰጥኦ ቡድን ታይቶ፣ ቀደም ሲልም በክለቡ አካዳሚ ለሙከራ ቆይታ አድርጎ ነበር። ንዲያዬ ባለፈው የውድድር ዘመን ዲያምባርስ ኤፍ ሲ ወደ ሴኔጋል ዋናው ሊግ እንዲያድግ አስተዋጽኦ አድርጓል። ሰኞ ዕለት በተካሄደው ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ውድድር፣ ሴኔጋል ኩባን 9 ለ 0 በረታችበት ጨዋታ ላይ፣ ንዲያዬ አንድ ግብ አስቆጥሮ ለሁለት ግቦች መገኘትም ምክንያት ሆኗል። [JamesPearce] @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegramሊቨርፑል የሴኔጋል ወጣት የክንፍ አጥቂ ሲዲ ባርሃማ ንዲያዬን 18 ዓመት ሲሞላው የማስፈረም ቅድሚያ መብት አግኝቷል። 🇸🇳 🎖[TheAthleticFC] @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 662 |
| 1 h | 2,800 |
- After 1 hour2,800
- Total to date2,800
የዛሬው ተጋጣሚያችን ክለብ ቡሩጅ ቀላል የሚባል ተጋጣሚ አይደለም በቋሚ አሰላለፍ ነው የመግባት ያለብን ከዛ በመጀመሪያው አጋማሽ ጨዋታውን ገለነው ከዛ በሁለተኛው አጋማሽ ብንቀይር ችግር የለውም ምን ታስባላቹ ? @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1,080 |
| 1 h | 2,950 |
- After 1 hour2,950
- Total to date2,950
Forwarded from Betna
💵 ለእያንዳንዱ ገቢ ተጨማሪ የ350ብር ጉርሻ 🎁 በቤታችን ፈታ እያልክ ቦነስ ጥግግ ድረስ💰 ቤትና አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ ❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ ✈️Betna.bet 💬Telegram
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1,140 |
| 1 h | 2,860 |
- After 1 hour2,860
- Total to date2,860
በነገራችን ላይ በታዳጊዎች UCL በ 5 ጨዋታ 8 ጎል እንዲሁም 2 አሲስት አለው 👏 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,810 |
| 2 h | 3,190 |
- After 1 hour1,810
- Total to date3,190
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,930 |
| 2 h | 3,160 |
- After 1 hour1,930
- Total to date3,160
የሙሉ ሰዓት ውጤት | UEFA Youth League ክለብ ብሩዥ U19 4 - 3 ሊቨርፑል U19 የክለባችን ከ19 ዓመት በታች ቡድን ዛሬ ከቤልጂየሙ ክለብ ብሩዥ ጋር ባደረገው ጨዋታ 4 ለ 3 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በጨዋታው ላይ ክለብ ብሩዡቾ ብልጫ ወስደው የተሻለ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ታይተዋል። ቀያዮቹም በበኩላቸው ጥሩ እንቅስቃሴ ለማድረግ ቢሞክሩም እና ወጣቱ አጥቂ ዊል ራይት እንደተለመደው ዛሬም ጎል በማስቆጠር ቡድኑን ወደ ጨዋታው የሚመልስ የአቻነት ጎል ቢያስቆጥርም፣ በመጨረሻም ክለብ ብሩዡቾ ጨዋታውን በድል ማጠናቀቅ ችለዋል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1 |
| 2 h | 3,130 |
- Total to date3,130
Forwarded from Liyubet Channel
💵 ነፃፃፃፃፃፃፃፃፃ 💵 ለመመዝገብ ቀላል ቦነሱ 100ብር 💰 ምን ቀረ❓❓ 🔥 በልዩ ቤት ብቻ 🔥 ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ https://t.me/liyubetsbot?start=ref_9
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 211 |
| 2 h | 3,130 |
- Total to date3,130
በድጋፊዎች ድምፅ መሰረት የፕሪሜየር ሊጉ የሳምንት ምርጥ ቡድን ሪዮ ቪርትዝ ሶቦ አራውሆ እና ቫንዳይክ ተካተዋል @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 663 |
| 1 h | 2,140 |
- After 1 hour2,140
- Total to date2,140
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1,180 |
| 1 h | 2,350 |
- After 1 hour2,350
- Total to date2,350
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,260 |
| 1 h | 2,440 |
- After 1 hour2,440
- Total to date2,440
የክለባችን ከ19 ዓመት ቡድን አሁን ላይ ከቤልጂየም አቻው ክለብ ብሩዥ ጋር ጨዋታ እያደረገ ይገኛል ብሩዡቾ ጨዋታውን 3 ለ2 እየመሩ ይገኛሉ። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,380 |
| 1 h | 2,500 |
- After 1 hour2,500
- Total to date2,500
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,830 |
| 2 h | 2,710 |
- After 1 hour1,830
- Total to date2,710
ውጣት ቡድናችን ከክለብ ብሩጅ ወጣት ቡድን 2-2 እረፍት ወጥተዋል ዊል ራይት እና ጆሽ ሶሊ ላንቢ ናቸው ያስቆጠሩት 🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 391 |
| 1 h | 1,920 |
- After 1 hour1,920
- Total to date1,920
ሊቨርፑል በ2026ቱ 'BEYOND Developments GLOBE SOCCER Awards' ላይ ለሚሰጠው 'የደጋፊዎች ታሪካዊ ክለብ ሽልማት' (Fans' Historic Club Award) ዕጩ ሆኖ ቀርቧል። ለክለባችን ድምፅ ለመስጠት በዚህ [ vote.globesoccer.com ] ድረ-ገጽ አማካኝነት ይስጡ። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 722 |
| 1 h | 1,980 |
- After 1 hour1,980
- Total to date1,980
Forwarded from Ok Bet
🏆 የአውሮፓ ታላቁ መድረክ፣ የእግር ኳስ ድራማው በድጋሚ! 💥 💰 ለድል ዕድልህን በ OKBET ፈትሽ🎁 😀 ሻምፒዮንስ ሊግን ከOKBET ጋር! ❗️❗️❗️ ✈️ https://Okbetz.bet
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,140 |
| 2 h | 2,070 |
- After 1 hour1,140
- Total to date2,070
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 693 |
| 1 h | 1,950 |
- After 1 hour1,950
- Total to date1,950
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,530 |
| 2 h | 2,460 |
- After 1 hour1,530
- Total to date2,460
🚨OFFICAL ፍሎሪያን ዊርትዝ የፕሪሜየር ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,720 |
| 2 h | 2,560 |
- After 1 hour1,720
- Total to date2,560
🔘በ11ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች እንደ ሪዮ ንጉሞሃ በተቃራኒ ቡድን የግብ ክልል ሳጥን ውስጥ ብዙ የሆኑ ኳስ ንክኪዎችን(20) ያደረገ ተጫዋች የለም🤯 Terrorised that united's defence👏🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in Telegram🚨OFFICAL ሊዊስ ስሚዝ ከሰንደርላንድ ጋር ለምናደርገው ጨዋታ ጨዋታውን ይመሩታል @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 541 |
| 1 h | 1,980 |
| 3 h | 3,130 |
- After 1 hour1,980
- Total to date3,130
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 841 |
| 1 h | 2,070 |
| 3 h | 3,190 |
- After 1 hour2,070
- Total to date3,190
Forwarded from Liyubet Channel
🔥ከትልቅ ቡድኖች ጋር ትልቅ ደስታ፣ ከLIYUBET ጋር ትልቅ ድል! 🏆💰 Barcelona፣ Liverpool፣ Bayern Munich፣ PSG እና Man United… ዛሬ ማን ያስደስታችኋል? 👀🔥 🔥 በልዩ ቤት ብቻ 🔥 ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ https://t.me/liyubetsbot?start=ref_9
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,080 |
| 2 h | 2,170 |
- After 1 hour1,080
- Total to date2,170
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,470 |
| 2 h | 2,410 |
- After 1 hour1,470
- Total to date2,410
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1 |
| 1 h | 2,080 |
| 3 h | 3,160 |
- After 1 hour2,080
- Total to date3,160