Посты канала ETHIO LIVERPOOL
ቦስ አሪፍ ውሳኔ አሳልፏል ብዬ አምናለሁ በተለይ መሀል ክፍሉ በጣም ቆንጆ ጥምረት ነው....ኒዮኒ አሪፍ 6 ይሆናል ሶቦ ቦክስ to ቦክስ እንደ 8 ይደምቃል... ፍሎን ዛሬ በደንብ ተመልከቱት👀 ምርጥ አቋም እንዲያሳይ የሚያግዘው ጥምረት ይመስለኛል!! @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в Telegramያው ሳላማርር ማየት ለምጄ ነበር ግን እንግዲህ ቦስ ካለ እንቀበላለን 😭😭 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в Telegramመሀል ላይ የማን ጥምረት የተሻለ ነው የሚለውን በደንብ ማየት የፈለገ ይመስላል። ኒዮኒ × ሶቦ ዛሬ ማየት ነው እንግዲ @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в Telegramየዚህ ልጅ እንቅስቃሴ ሚያሳይ ቪድዮ በ ቪድዮ ቻናላችን ተፖስቷል! በዛውም ቻናሉ እየተቀላቀላችሁ 🙏 ሊንክ ➪ https://t.me/c/1978619272/982 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в Telegram➪ ንዲያዬ እና ሊቨርፑል፤ የ2028 ዕቅድ ሊቨርፑል ከሲዲ ባርሃማ ንዲያዬ ጋር ያለው ግንኙነት አዲስ አይደለም። በ2025 በክለቡ አካዳሚ የሙከራ ልምምድ ካደረገ በኋላ የክለቡን ትኩረት መሳቡ ተዘግቧል። በወጡ ዘገባዎች መሠረት፣ ሊቨርፑል ተጫዋቹን በጥር 2028 18 ዓመት ሲሞላው ለማስፈረም የመብት አማራጭ ስምምነት አድርጓል። ➪ ከሳዲዮ ማኔ ጋር ያለው ንጽጽር ንዲያዬ የሴኔጋል ተወላጅ መሆኑን ጨምሮ በፍጥነትና በክንፍ አጨዋወቱ ከቀድሞው የሊቨርፑል ኮከብ ሳዲዮ ማኔ ጋር ይነጻጸራል። ማኔንም እንደ አርአያው እንደሚመለከት ተጠቅሷል። ነገር ግን አሁንም ገና ወጣት ነው፤ ወደፊት የሚያሳየው እድገት ወሳኝ ይሆናል። ሊቨርፑል የወደፊቱን ኮከብ እያዘጋጀ ይሆን? ጊዜ ይመልሰዋል! @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в Telegram➪ ሲዲ ባርሃማ ንዲያዬ ማን ነው? ሲዲ ባርሃማ ንዲያዬ (Sidy Barhama Ndiaye) በሴኔጋል የተወለደ የ16 ዓመት ወጣት የእግር ኳስ ተስፈኛ ነው። አብዛኛው በቀኝ በክንፍ ተጫዋችነት የሚጫወተው ንዲያዬ በተለይ በፍጥነቱ፣ በድሪብሊንግ ችሎታው እና ተከላካዮችን በአንድ ለአንድ የመጋፈጥ ችሎታው ይታወቃል። ተጫዋቹ በሴኔጋል ከሚገኘው Diambars FC አካዳሚ የተገኘ ሲሆን፣ ወደ አውሮፓ እግር ኳስ የመግባት እድሉ እየተቃረበ ነው። ከዚህ በፊት በ2025 ወደ ሊቨርፑል አካዳሚ በመሄድ የሙከራ ልምምድ ያደረገ ሲሆን፣ ለU18 ቡድኑም በሁለት ጨዋታዎች ተሳትፏል። የአጨዋወት ባህሪው - ከፍተኛ ፍጥነት። - ጥሩ የኳስ ቁጥጥር። - በአንድ ለአንድ ግጥሚያ ጠንካራ ችሎታ። - በክንፍ በመግባት የግብ እድሎችን መፍጠር። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в Telegram🔴ዊል ራይት (18) በዚህ የውድድር ዘመን በUEFA Youth League ከሜዳው ውጭ ባደረጋቸው ጨዋታዎች፦ ● ⚽️⚽️⚽️🅰️ ከ ፌነርባቼ (U19) ● ⚽️⚽️⚽️🅰️ ከ ላስክ (U19) ● ⚽️⚽️ ከ ክለብ ብሩጅ (U19) ■ በ3 ከሜዳ ውጭ ጨዋታዎች 10 የጎል አስተዋፅኦ አድርጎል👏👏🔥🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в Telegram🚨ሊቨርፑል የ16 ዓመቱን የክንፍ ተጫዋች ሲዲ ባርሃማ ንዲያዬን ለማስፈረም በቃል ስምምነት ላይ ደርሰዋል፤ ነገሩ ተጠናቋል! ይህ ሴኔጋላዊ ተሰጥኦ፣ በጃንዋሪ 2028 18 ዓመት ሲሞላው ቡድኑን ይቀላቀላል። 🎖Fabrizio Romano @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в Telegramባርሃማ ንዲያዬ ወደ ሊቨርፑል HERE WE GO 🎖FABRIZIO ROMANO @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 512 |
| 1 ч | 3 770 |
- Через 1 час3 770
- Всего сейчас3 770
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 752 |
| 2 ч | 3 750 |
- Через 1 час3 750
- Всего сейчас3 750
🔴 አንዶኒ ኢራኦላ በተጫዋቾች የግል እድገት ላይ እያሳየ ያለው ለውጥ በቂ ትኩረት አላገኘም! አንድ ነገር በበቂ ሁኔታ እየተነገረ አይደለም። አንዶኒ ኢራኦላ ተጫዋቾችን በግል ደረጃ እያሻሻለ ያለው እድገት እጅግ ትኩረት የሚሻ ነው። ኒዮኒ፣ ኩማስ፣ ሪዮ፣ ማክ አሊስተር፣ ዊርትዝ፣ አራውሆ፣ ዣኬት እና ሙኖዝ በእያንዳንዱ ጨዋታ የተሻለ አቋም እያሳዩ ነው። ለእኔ ልዩ አሰልጣኝ የሚባል አሰልጣኝ ከሚለዩት ትልቁ ብቃቶች አንዱ ተጫዋቾችን የማሳደግ አቅሙ ነው። የተጫዋቹ እድሜ፣ ልምድ ወይም የሚጫወትበት ቦታ ምንም ይሁን ምን አቅሙን እንዲያወጣ ማድረግ የአሰልጣኝ ትልቅ ብቃት ነው። ቡድኑን ለማሻሻል የተሻሉ ተጫዋቾችን ብቻ የሚፈልግ አሰልጣኝ እና በእጁ ያሉትን ተጫዋቾች ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያደርስ አሰልጣኝ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። ኢራኦላ የተጫዋቾችን የግል እድገት ከቀጠለበት እያጠናከረ ከመጣው የቡድን አጨዋወትና የጋራ መለያ ጋር ካጣመረው፣ እጅግ ልዩ የሆነ ነገር እየገነባን ሊሆን ይችላል። ትክክለኛ አሰልጣኝ አግኝተናል! 🔴 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 590 |
| 2 ч | 3 970 |
- Через 1 час1 590
- Всего сейчас3 970
ዛሬ እኮ ሀያሉ ክለባችን ጨዋታ አለው ፈዛቹሀል ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 920 |
| 2 ч | 3 950 |
- Через 1 час1 920
- Всего сейчас3 950
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 2 250 |
| 2 ч | 3 990 |
- Через 1 час2 250
- Всего сейчас3 990
🚨ሊቨርፑል የ16 ዓመቱን ሴኔጋላዊ የክንፍ ተጫዋች ሲዲ ባርሃማ ንዲያዬን፣ ዕድሜው 18 ዓመት ሲሞላው ማለትም በጃንዋሪ 2028 የማስፈረም መብት አግኝቷል። 🇸🇳 ተጫዋቹ በማት ኒውቤሪ በሚመራው የሊቨርፑል ዓለም አቀፍ የተሰጥኦ ቡድን ታይቶ፣ ቀደም ሲልም በክለቡ አካዳሚ ለሙከራ ቆይታ አድርጎ ነበር። ንዲያዬ ባለፈው የውድድር ዘመን ዲያምባርስ ኤፍ ሲ ወደ ሴኔጋል ዋናው ሊግ እንዲያድግ አስተዋጽኦ አድርጓል። ሰኞ ዕለት በተካሄደው ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ውድድር፣ ሴኔጋል ኩባን 9 ለ 0 በረታችበት ጨዋታ ላይ፣ ንዲያዬ አንድ ግብ አስቆጥሮ ለሁለት ግቦች መገኘትም ምክንያት ሆኗል። [JamesPearce] @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 |
| 2 ч | 4 250 |
- Всего сейчас4 250
ሊቨርፑል የሴኔጋል ወጣት የክንፍ አጥቂ ሲዲ ባርሃማ ንዲያዬን 18 ዓመት ሲሞላው የማስፈረም ቅድሚያ መብት አግኝቷል። 🇸🇳 🎖[TheAthleticFC] @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 662 |
| 1 ч | 2 800 |
- Через 1 час2 800
- Всего сейчас2 800
የዛሬው ተጋጣሚያችን ክለብ ቡሩጅ ቀላል የሚባል ተጋጣሚ አይደለም በቋሚ አሰላለፍ ነው የመግባት ያለብን ከዛ በመጀመሪያው አጋማሽ ጨዋታውን ገለነው ከዛ በሁለተኛው አጋማሽ ብንቀይር ችግር የለውም ምን ታስባላቹ ? @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 080 |
| 1 ч | 2 950 |
- Через 1 час2 950
- Всего сейчас2 950
Переслано из Betna
💵 ለእያንዳንዱ ገቢ ተጨማሪ የ350ብር ጉርሻ 🎁 በቤታችን ፈታ እያልክ ቦነስ ጥግግ ድረስ💰 ቤትና አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ ❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ ✈️Betna.bet 💬Telegram
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 140 |
| 1 ч | 2 860 |
- Через 1 час2 860
- Всего сейчас2 860
በነገራችን ላይ በታዳጊዎች UCL በ 5 ጨዋታ 8 ጎል እንዲሁም 2 አሲስት አለው 👏 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 1 810 |
| 2 ч | 3 190 |
| 3 ч | 4 250 |
- Через 1 час1 810
- Всего сейчас4 250