³⁵ ከደመናውም፦ የመረጥሁት ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ። የሉቃስ ወንጌል 9:35 ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች በየሳምንቱ በጉጉት የምንጠብቀው የFriday Service ፕሮግራም #ነገም የሚኖረን ሲሆን ፤ 11:30 ላይ #MKC እንድንገናኝ ይሁን። በሚኖረን ፕሮግራም - የጸሎት - የዝማሬ - የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ጊዜ ይኖረናል። ❗️ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም። #ክርስቶስን_መስማት @Hufellow
Open in Telegram
HUFELLOW
Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ክርስቶስን መስማት።
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 13, 2026 | 2,083 |
| Nov 14, 2026 | 2,370 |
| Nov 16, 2026 | 2,070 |
| Nov 17, 2026 | 1,920 |
| Nov 19, 2026 | 1,740 |
| Nov 20, 2026 | 1,680 |
| Nov 21, 2026 | 1,450 |
| Nov 22, 2026 | 1,430 |
| Nov 23, 2026 | 1,275 |
| Nov 24, 2026 | 991 |
| Nov 26, 2026 | 601 |
Most viewed this month
- 01Views2.37KForwards—Reactions36Comments—
- 02Views2.33KForwards—Reactions16Comments—
- 03Views2.24KForwards—Reactions32Comments—
- 04Views2.07KForwards—Reactions33Comments—
Latest posts
ሐሙስ ፈቃዱን መኖር በቃሉ መመራት “በመልካም መሬት ላይም የወደቀ እነርሱ በመልካምና በበጎ ልብ ቃሉን ሰምተው የሚጠብቁት በመጽናትም ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።” ሉቃስ 8፥15 #hufellow #dailyverse #devotion
Open in Telegramፈቃዱን መኖር በቃሉ መመራት “አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።” መዝሙር 119፥11 #hufellow #dailyverse #devotion
Open in Telegramየ50 ዓመታት ታሪክ፡ «ድምፅ አልባው ሞገድ» መጽሐፍ ምረቃ በሀዋሳ! እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ታማኝ ነው! በኢትዮጵያ የተማሪዎች የወንጌል አገልግሎት ታሪክ ውስጥ ለሀምሳ ዓመታት (1957–2007) ጌታ ያደረገውን ድንቅ ሥራ፣ የቀደሙት አባቶችና እናቶችን የእምነት ገድል፣ የተከፈሉ መስዋዕትነቶችንና የአገልግሎት ትጋት የሚዘክረው ታሪካዊ መጽሐፍ ለምረቃ ቀርቧል። የትናንት ታሪክ የዛሬ መሠረታችን፤ የቀደሙት ታማኝነት ደግሞ ለሚመጣው ትውልድ የምናወርሰው የእምነት ስንቅ ነው! ይህን ታላቅ ውርስ በጋራ ለመዘከርና የጌታን ሥራ ለማክበር በሚደረገው የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል። የመርሐ ግብሩ ዝርዝር፦ 📅 ቀን፡ ሕዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. 🕗 ሰዓት፡ ከሰዓት 8፡00 ጀምሮ 📍 ቦታ፡ ሀዋሳ፣ ታቦር መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0919286032 / 0978868090 በአክብሮት ተጋብዛችኃል #EvaSUE #ድምፅ_አልባው_ሞገድ #ሀዋሳ #የመጽሐፍ_ምረቃ #50ዓመታት_ታሪክ #የመንግሥቱ_ተስፋ #ማየት #መኖር #መመስከር https://t.me/HawassaEvaSUE https://www.facebook.com/share/1AB6y8j4BB/
Open in Telegramፈቃዱን መኖር በቃሉ መመራት ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው። መዝ 119-105 #hufellow #dailyverse #devotion
Open in Telegramፍቅሩን መረዳት ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም። 1ዮሐ 4:10 እግዚአብሔር እኛን የወደደበት ፍቅር የተመሰረተው እኛ ለሱ ባለን ፍቅር ላይ ሳይሆን በራሱ ማንነት ላይ ነው ። የኛ መልካምነት እና በጎ ባህሪ አብ አባት ልጁን እንዲሰጠን አላደረገዉም እንዲሁ ወደደን እንጂ ። ፍቅርን ከ እግዚአብሔር እንዲህ ተማርን። እንዲህ እንፀልይ: 1, መንፈስ ቅዱስ ዕለት ዕለት ይሄን ፍቅር አንዲያስረዳን 2, በራሱ በተካፈልነው ፍቅር ሌሎቹን መውደድ አንድንችል እንዲረዳን #ክርስቶስን_መስማት @hufellow #ተመሳሳይ_ሰዓት_ፀሎት
Open in Telegramፈቃዱን መኖር በቃሉ መመራት “በመንገዳቸው ንጹሐን የሆኑ፥ በእግዚአብሔርም ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው።” መዝሙር 119:-1 #hufellow #dailyverse #devotion
Open in Telegramሰላም የፌሎሺፓችን ልጆች በህብረታችን ውስጥ ያሉ አገልግሎቶችን በገንዘብ መደገፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያሉትን አካውንቶች መጠቀም ትችላላቹ:- #በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ 1000748093347 Muluken Etore and Bereket Teferi #በብርሀን_ባንክ 1030676185189 Lewutayew Legesse and Bereket Teferi #ክርሰቶስን_መስማት #HUfellow
Open in Telegramየፌሎአችን ልጆች እንዴት ናቹ? ዛሬ Friday Service የፌሎ የአምልኮ ፕሮግራም ስለሚኖር 11:30 ላይ MKC እንገናኛለን። መቅረትም ማርፈድም አይቻልም! ተባረኩ!🙏 Join us on @HUfellow #ክርስቶስን_መስማት #share_to_others
Open in Telegram³⁵ ከደመናውም፦ የመረጥሁት ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ። የሉቃስ ወንጌል 9:35 ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች በየሳምንቱ በጉጉት የምንጠብቀው የFriday Service ፕሮግራም #ነገም የሚኖረን ሲሆን ፤ 11:30 ላይ #MKC እንድንገናኝ ይሁን። በሚኖረን ፕሮግራም * የጸሎት * የዝማሬ * የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ጊዜ ይኖረናል። ❗️ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም። #ክርስቶስን_መስማት @Hufellow
Open in TelegramConnections
Similar channels
ውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት@wuludeyaredReligion6.21K
AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)@abulabasReligion6.33K
KENNAA@kennaapostReligion6.35K- መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ@biblicalmarriageReligion5.82K
ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት@tenbihatReligion5.77K
🔊KEYRAL-UMMA-TUBE@keyralummaReligion5.76K
"ቃለ እግዚአብሔር "@kaleegziabeherReligion6.83K
መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር@meazahaymanotReligion5.59K