Account

Posts of HUFELLOW

newest first

#7711Photo
Views477−70%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—
#7708Photo

የ50 ዓመታት ታሪክ፡ «ድምፅ አልባው ሞገድ» መጽሐፍ ምረቃ በሀዋሳ! እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ታማኝ ነው! በኢትዮጵያ የተማሪዎች የወንጌል አገልግሎት ታሪክ ውስጥ ለሀምሳ ዓመታት (1957–2007) ጌታ ያደረገውን ድንቅ ሥራ፣ የቀደሙት አባቶችና እናቶችን የእምነት ገድል፣ የተከፈሉ መስዋዕትነቶችንና የአገልግሎት ትጋት የሚዘክረው ታሪካዊ መጽሐፍ ለምረቃ ቀርቧል። የትናንት ታሪክ የዛሬ መሠረታችን፤ የቀደሙት ታማኝነት ደግሞ ለሚመጣው ትውልድ የምናወርሰው የእምነት ስንቅ ነው! ይህን ታላቅ ውርስ በጋራ ለመዘከርና የጌታን ሥራ ለማክበር በሚደረገው የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል። የመርሐ ግብሩ ዝርዝር፦ 📅 ቀን፡ ሕዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. 🕗 ሰዓት፡ ከሰዓት 8፡00 ጀምሮ 📍 ቦታ፡ ሀዋሳ፣ ታቦር መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0919286032 / 0978868090 በአክብሮት ተጋብዛችኃል #EvaSUE #ድምፅ_አልባው_ሞገድ #ሀዋሳ #የመጽሐፍ_ምረቃ #50ዓመታት_ታሪክ #የመንግሥቱ_ተስፋ #ማየት #መኖር #መመስከር https://t.me/HawassaEvaSUE https://www.facebook.com/share/1AB6y8j4BB/

Open in Telegram
Views1,300−19%vs avg
Forwards—
Reactions27
Comments—
#7706Photo
Views1,430−11%vs avg
Forwards—
Reactions44
Comments—
#7704Photo
Views1,630+2%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#7702Photo
Views1,840+15%vs avg
Forwards—
Reactions23
Comments—
#7700Photo
Views1,680+5%vs avg
Forwards—
Reactions23
Comments—
#7696Photo
Views2,330+46%vs avg
Forwards—
Reactions16
Comments—
#7693Text

27/02/2019 Professor Zinabu ክርስቶስን መስማት በክርስቶስ መኖር ( living in CHRIST) ሉቃ 6:46-49 - ክርስቶስን ሠምቶ መኖር ፤ ክርስቶስን መኖር - አንድ አማኝ ክርስቶስን ሰማ የሚባለው ምን ሲያደርግ ነው? ሰዎች ስለ መኖር - "ኑሮን መኖር, ይሄ ኑሮ ነው?, ተኖረና ተሞተ ማለት ነው!, ካሉት በታች ከሌሉት በላይ " ይላሉ - መኖር ከ survival ያለፈ ነገር ነው። - authopiot routine በመንፈሳዊው አውድ to live for CHRIST - ለ ክርስቶስ መኖር ( መሠጠት፣ መስዋዕትነት ነው) በፍቅሩ፣ በጽድቁ መኖር። living by CHRIST To live like CHRIST - እርሱን ሰምቶ በተግባር መኖር ነው። ሰነፍና ልባም ቤት ሠሪዎችን በዚህ ምዕራፍ ያነሳል " ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ትሉኛላችሁ " ብሎ ይጀምራል። ይህም ደግሞ የምላችሁን ትሰማላችሁ እንደ ጌታም ታዩኛላችሁ ታድያ ለምን የምለውን አታደርጉም ብሎ እየጠየቃቸው ነው። *ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ቤቱን በዓለት መሠረት የሰራን ሰው ይመስላል። *ሁለቱም ቤት ሰርተዋል ግን የሚታወቁት ፈታኝ ወቅት ሲመጣባቸው ነው። - 1 ጴጥሮስ 1:6-7 በፈተና ውስጥ ነው ልዩነት የሚታየው። ቃሉን ሰምቶ የሚተገብረውና የማይተገብረውን ክርስትያን ይመለከታል። እኛ አምባሳደሮች ነን ክርስቶስን የምንመስል። አምባሳደር ለሀገር ውርደትም ክብርም ሊሆን ይችላል። ምን አይነት አምባሳደር ነን? - የሰማነውን የምንኖር ነን? ወይስ የምንሰማ ብቻ፤ ቃሉን የምናነበንብ ነን ወይስ የምንኖረው? ይሄ ሁሉ ፈተና የመጣ ቀን ይለያል። - የቤት ዋና ነገር መሠረት ነው። ለሰው ሁሉ የሆነ የእውነት መሠረት ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! 1 ቆሮ 3:11 - ምን አይነት ፍላጎቶ ነው ያለን? እውነተኛ ክርስትያን በተግባር ነው የሚያወራው ቃሉን ማዕከላዊ አድርጎ ታዞ መኖር ፤ ክርስቶስን መኖር ነው። " living CHRIST is living the life of CHRIST " ክርስቶስን መኖር ክርስቶስ ማዕከል ሲሆን ፤ ማንነታችን በእርሱ ሲዋጥ ፤ ስር ነቀል የታደሰ ማንነት ፤ የመንፈስ መታደስ ከውስጥ የሆነ ለውጥ፤ ፍሬ የሚታይበትን ህይወት ለመኖር ከእርሱ ጋር ያለን አንድነት ወሳኝ ነው። - በየትኛው መሠረት እንገንባ ? በሀይማኖታዊ ስርዓት ወይስ በዐለት ላይ ? -የምንሰማው ሠምተን ለመኖር ነው! - ያለ ተግባር መስማት ወይ ካለማወቅ(ignorance) ወይ ቸል( to ignore) ከማለት ነው ያዕቆብ 1:22 - ክርስቶስን መስማት ለእውቀት ብቻ ልንሰማ እንችላለን ግን ብቻውን የትም አያደርስም። ክርስቶስን መስማት ክርስቶስን መኖርም ጭምር ነው። - እርሱ የከፈለውን ዋጋ የሚመጥን ህይወት ነው። ኤፌሶን 4:1 - ለምንኖረው ህይወት መለኪያው ደግሞ ለዛ ህይወት የተከፈለው ዋጋ ነው። ( ተከፈለ - ተፈፀመ) የሀጥያት ፣ የሞት ዋጋ ነው የተከፈለው። ለተከፈለው ዋጋ የሚመጥን ህይወት ለመኖር የተከፈለውን ዋጋ ውድነት በእርግጥም መረዳት አለብን...

Open in Telegram
Views2,240+40%vs avg
Forwards—
Reactions32
Comments—