
Students channel
Stay will be Positive Attitude 😎
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 28, 2026 | 555 |
| Oct 30, 2026 | 578 |
| Nov 4, 2026 | 490 |
| Nov 5, 2026 | 517 |
| Nov 11, 2026 | 390 |
| Nov 12, 2026 | 349 |
| Nov 13, 2026 | 342 |
| Nov 22, 2026 | 274 |
| Nov 24, 2026 | 179 |
Most viewed this month
- 01Views578Forwards—Reactions4Comments—
- 02Views555Forwards—Reactions—Comments—
- 03Views530Forwards—Reactions4Comments—
- 04Views517Forwards—Reactions—Comments—
Latest posts
#DebreMarkosUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 29 እና 30/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ ከ A-K የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ L-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ● ስማችሁ ከ A-J የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ K-Z የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። https://t.me/httpentra
Open in Telegram#JigjigaUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 14 እና 15/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በቅጣት መመዝገቢያ እና ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 21/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። አጠቃላይ ገለጻ እንዲሁም የህይወት ክህሎትና ዲጂታል ስልጠና ከህዳር 16-18/2019 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል። https://t.me/httpentra
Open in Telegramለዚህ ነው ህይወትን ማላምናት ‼️ ለዚህ ነው መኖር የሰው ስም የሚመስለኝ ‼️ ለዚህ ነው አለው አለው ማልለው ‼️ https://t.me/httpentra
Open in Telegramእስካሁን ለ ሬሜዲያል ጥሪ ያደረጉ እና የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች ጥሪ ያደረጉ 1 DebreTabor University ( ህዳር 10 እና 11) 2 Wolaita Sodo University( ህዳር 15) 3 Salale University (ህዳር 9 እና 10) 4 Bulehora University(ህዳር 10 እና 11) 5 Ambo University (ህዳር 7 እና 8 ) 6 Dilla University ( ህዳር 17 እና 18) 7 Wolkite University ( ህዳር 21 እና 22) 8 Jigjiga University ( ህዳር 14 እና 15) 9.Mizan Tepi University ( ህዳር 21 እና 22) የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች 1.Kabridehar University 2.Woldia University 3.Gambella University 4.Jinka University 5.Gondar University 6.Mekdela Amba University 7.Oda Bultum University https://t.me/httpentra
Open in Telegram#WolkiteUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ። https://t.me/httpentra
Open in Telegram#WolkiteUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ። https://t.me/httpentra
Open in Telegramየተስተካከለ የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈታኞች ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ● የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም ● የግል እና የክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ● የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) የአጋማሽ ዓመት መርሐግብር፦ የተፈታኞች ምዝገባ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ● የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መርሐ የተፈታኞች ምዝገባ ከጥር 03-20/2019 ዓ.ም https://t.me/httpentra
Open in Telegramየትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል። ሚኒስትሩ የተማሪዎች ማደሪያዎች፣ የመመገቢያ አዳራሾች እና ሌሎች መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የካፌውንም ምግብ ቀምሰዋል😁 ከተቋሙ ሦስት ካምፓሶች መምህራን እና ተማሪዎች ጋር በአገራዊ የትምህርት ሪፎርሞች ላይ ውይይት አካሒደዋል። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከሦስት ዓመት በፊት ከነበረበት ሁኔታ አሁን ላይ የሚታየው ለውጥ ተስፋ ሰጭ መሆኑን ሚኒስትሩ መግለጻቸውን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል። https://t.me/httpentra
Open in Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ ትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ ተማሪዎች እስከ ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። ጥብቅ ማሳሰቢያ፡ ዩኒቨርሲቲው ከህዳር 2 ቀን 2019 ዓ/ም በኋላ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Open in TelegramConnections
Similar channels
Kibur College@kiburcollegeEducation3.47K
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት@new_generation_modelEducation3.91K
Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012@a130759Education4.11K
Mental Abacus Academy@mentalabacusacademyEducation4.16K
Daandii Dhalootaa@daandiidhalootaaEducation3.06K- Full Stack Training - Addis Ababa University@aau_developerEducation4.23K
- MAGIC CARPET SCHOOL ETHIOPIA@mgc_allEducation5.01K
- Students Media@woldiamediaEducation5.36K