Posts of Students channel
#DebreMarkosUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 29 እና 30/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ ከ A-K የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ L-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ● ስማችሁ ከ A-J የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ K-Z የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። https://t.me/httpentra
Open in Telegram#JigjigaUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 14 እና 15/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በቅጣት መመዝገቢያ እና ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 21/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። አጠቃላይ ገለጻ እንዲሁም የህይወት ክህሎትና ዲጂታል ስልጠና ከህዳር 16-18/2019 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል። https://t.me/httpentra
Open in Telegramለዚህ ነው ህይወትን ማላምናት ‼️ ለዚህ ነው መኖር የሰው ስም የሚመስለኝ ‼️ ለዚህ ነው አለው አለው ማልለው ‼️ https://t.me/httpentra
Open in Telegramእስካሁን ለ ሬሜዲያል ጥሪ ያደረጉ እና የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች ጥሪ ያደረጉ 1 DebreTabor University ( ህዳር 10 እና 11) 2 Wolaita Sodo University( ህዳር 15) 3 Salale University (ህዳር 9 እና 10) 4 Bulehora University(ህዳር 10 እና 11) 5 Ambo University (ህዳር 7 እና 8 ) 6 Dilla University ( ህዳር 17 እና 18) 7 Wolkite University ( ህዳር 21 እና 22) 8 Jigjiga University ( ህዳር 14 እና 15) 9.Mizan Tepi University ( ህዳር 21 እና 22) የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች 1.Kabridehar University 2.Woldia University 3.Gambella University 4.Jinka University 5.Gondar University 6.Mekdela Amba University 7.Oda Bultum University https://t.me/httpentra
Open in Telegram#WolkiteUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ። https://t.me/httpentra
Open in Telegram#WolkiteUniversity በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ። https://t.me/httpentra
Open in Telegramየተስተካከለ የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተፈታኞች ምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ● የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም ● የግል እና የክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና መርሐግብር፦ የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ● የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) የአጋማሽ ዓመት መርሐግብር፦ የተፈታኞች ምዝገባ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ● የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መርሐ የተፈታኞች ምዝገባ ከጥር 03-20/2019 ዓ.ም https://t.me/httpentra
Open in Telegramየትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል። ሚኒስትሩ የተማሪዎች ማደሪያዎች፣ የመመገቢያ አዳራሾች እና ሌሎች መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የካፌውንም ምግብ ቀምሰዋል😁 ከተቋሙ ሦስት ካምፓሶች መምህራን እና ተማሪዎች ጋር በአገራዊ የትምህርት ሪፎርሞች ላይ ውይይት አካሒደዋል። ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከሦስት ዓመት በፊት ከነበረበት ሁኔታ አሁን ላይ የሚታየው ለውጥ ተስፋ ሰጭ መሆኑን ሚኒስትሩ መግለጻቸውን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያሳያል። https://t.me/httpentra
Open in Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ ትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ ተማሪዎች እስከ ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። ጥብቅ ማሳሰቢያ፡ ዩኒቨርሲቲው ከህዳር 2 ቀን 2019 ዓ/ም በኋላ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
Open in Telegram#DebreTaborUniversity በ2019 ዓ.ም ወደ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ አዲስ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ህዳር 10 እና 11/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ (Digital ID) ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። https://t.me/httpentra
Open in Telegram#OdaBultumUniversity በ2019 ዓ.ም ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ህዳር 03 እና 04/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ 👉 በአዲሱ ካምፓስ ትምህርት ህዳር 07/2019 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። https://t.me/httpentra
Open in Telegram#Remedial2019 #UniversityOfGondar በ2019 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ለተመደባችሁ ተማሪዎች ማመልከቻ ቀናት ህዳር 01-02/2019 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም ነው። የምዝገባ ቦታ - አፄ ፋሲል ግቢ ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። https://t.me/httpentra
Open in Telegramየጥሪ ማስታወቂያ #Gambella_University ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች፣ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ያጠናቀቃችሁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች፤ የ2019 ትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ጊዜ ጥቅምት 26 እና 27/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ https://t.me/httpentra
Open in Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ📢 #woldiauniversity በቅድሚያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም ይከናወናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ የሚያስፈልጉ 1. የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒ፣ 2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒ፣ 3. የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒ፣ 4. ሁለት 3X4 መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣ 5. ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣ 6. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ https://t.me/httpentra
Open in Telegram#Dillauniversity በ2019ዓ.ም ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች፣ ቀደም ሲል የመግብያ ቀን ጥቅምት 19 እና 20 መሆኑን ማሳወቃችን ይታወሳል። ሆኖም ግን አሁን ላይ በአንዳንድ ምክንያቶች የመግብያ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፣ ትክክለኛ የመግብያ ቀኑን በቅርቡ በይፋ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን። https://t.me/httpentra
Open in Telegram#DebraMarkosUniversity በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናስታውቃለን። ማሳሰቢያ!. በ2018 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በቡሬ ካምፓስ የሪሜዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ የምትመዘገቡት በቡሬ ካምፓስ ይሆናል። ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ከ9-12ኛ ትራንስክሪፕት፣ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 3x4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶ በመያዝ እንድትገኙ እናስታውቃለን። በ2019 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደፊት የሚገለፅ መሆኑን እናስታውቃለን። https://t.me/httpentra
Open in Telegram