Students Media
Latest posts
ማስታወቂያ❕ ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ በጎ አድራጎት ማህበር አባላት:- ለተማሪዎች ቅበላ ላደረጋችሁት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያመሰገንን ለተማሪዎች ቅበላ ጊዜ የወሰዳችሁትን ፒፕስ እስከ ዛሬ ማታ ማለትም ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም ድረስ እንድትመልሱ እናሳስባለን :: 📍መመለሻ ቦታ : በማህበሩ ቢሮ ማለትም BLOCK 108 SE10 G+2 ቢሮ ቁጥር 203) ከምሽቱ 1:00 እስከ 3:00 ሰዓት ድረስ! ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም << ኑ ለሰብዓዊነት እንትጋ❕>> Ⓒየወልድያ ዩኒቨርሲቲ በጎ አድራጎት ማህበር ህዝብ ግንኙነት ክፍል telegram https://t.me/wlducharityAssociation Facebook page https://www.facebook.com/share/1G8rUo2vox/ Tiktok page https://vt.tiktok.com/ZSuquNeE7/
Open in Telegramየጥሪ ማስታወቂያ❕ በቅድሚያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም ይከናወናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ የሚያስፈልጉ 1. የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒ፣ 2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒ፣ 3. የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒ፣ 4. ሁለት 3X4 መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣ 5. ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣ 6. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 11/02/2019 ዓ.ም ©️ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia
Open in Telegramማስታወቂያ❕ ለሁሉም የአንደኛ አመት (Freshman) ተማሪዎች በሙሉ:- የተመደባችሁበትን ትምህርት ክፍል (Department) ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ማየት ትችላላችሁ። የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia
Open in Telegramማስታወቂያ❕ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዘወልድባህል ማዕከል ዳይሬክቶሬት 2ኛ ዙር የቋንቋ ስልጠና ለመስጠት ሰልጣኖችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በግእዝ በሁለት ምድቦች (ጀማሪ እና ደረጃ ሁለት) እንዲሁም በአረብኛ በሁለት ምድቦች (ጀማሪ እና ደረጃ ሁለት) መሰልጠን የምትፈልጉ ከዛሬ 10/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የውስጥገቢ አካውንት ቁጥር፡10000 23 9274 15 የተከፈለ የ50.00 ደረሰኝ በማምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አጠቃላይ መረጃዎች :- ♦️የስልጠናው የቆይታ ጊዜ አራት ወራት ♦️ስልጠናው የሚሰጥባቸው ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ♦️ለኮርስ የሚከፈል ክፍያ 550.00 ብቻ ♦️ የስልጠና ቦታ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እና አቡነ ጎርጎሪዎስ ት/ቤት (በቂ ሰልጣኝ ከተገኘ ብቻ) ♦️ከስልጠና በኋላ ደረጃውን የጠበቀ ሰርተፍኬት ይሰጣል ♦️ የሰልጣኝ ቁጥር ትንሽ ከሆነ ለምዝገባ የተከፈለ 50.00 አይመለስም ♦️ ለበለጠመረጃ በስልክ ቁጥር 0991811999 ዘወትር በሥራ ሰዓት መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ©️ ዘወልድ የባህል ማዕከል ዳይሬክቶሬት የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia
Open in Telegramየትብብር ማስታወቂያ ❕ ዛሬ ማለትም ጥቅምት 10 /2019 ዓ.ም አሁን ከጠዋት ላይ በ W በር ስትገቡ ጥቁር ቦርሳ ተቀያይሮ ያስገባ ወይም በስተት የወሰዳችሁ እባካችሁ መልሱልኝ። አድራሻ :- የምክር ገዳሙ ስልክ 0980310932 የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia
Open in Telegramማስታወቂያ❕ ለሁሉም የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ:- በተቋማችን ውስጥ ተቋርጦ የቆየው የባንክ አገልግሎት በአሁኑ ወቅት ወደ መደበኛ ሥራው መመለሱን በአክብሮት እንገልጻለን። ስለሆነም አስፈላጊ የሆኑ የባንክ ግብይቶችን ማድረግ ስትፈልጉ የባንክ አገልግሎት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ©️የተማሪወች ህብረት ፅ/ቤት የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia
Open in Telegram#URGENT❕ ለሁሉም የአንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ:- የትምህርት ክፍል ምርጫ Update እስከ ዛሬ ማክሰኞ 6:00 ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን ። ©️የ ፍሬሽማን ማስተባበሪያ ፅ/ቤት የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia
Open in TelegramConnections
Similar channels
Excellence Tutors | ልህቀት አስጠኚዎች@excellenceeduhubEducation5.64K- MAGIC CARPET SCHOOL ETHIOPIA@mgc_allEducation5.01K
Ethio Freshman@ethiofreshman1Education6.28K
FreshMinds Academy@freshminds_academyEducation6.39K- Full Stack Training - Addis Ababa University@aau_developerEducation4.23K
Mental Abacus Academy@mentalabacusacademyEducation4.16K
Sof Omar Tech Academy@sofomarEducation6.95K
HuluLearn Entrance@hululearn_entranceEducation6.98K