Account

Posts of Students Media

newest first

#6537Text
Views8,030+310%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#6535Photo
Views7,430+279%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#6530Text

ማስታወቂያ❕ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዘወልድባህል ማዕከል ዳይሬክቶሬት 2ኛ ዙር የቋንቋ ስልጠና ለመስጠት ሰልጣኖችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በግእዝ  በሁለት ምድቦች (ጀማሪ  እና ደረጃ ሁለት) እንዲሁም በአረብኛ  በሁለት ምድቦች (ጀማሪ እና ደረጃ ሁለት) መሰልጠን የምትፈልጉ ከዛሬ 10/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የውስጥገቢ አካውንት ቁጥር፡10000 23 9274 15 የተከፈለ የ50.00 ደረሰኝ በማምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አጠቃላይ መረጃዎች :- ♦️የስልጠናው የቆይታ ጊዜ አራት ወራት ♦️ስልጠናው የሚሰጥባቸው ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ♦️ለኮርስ የሚከፈል ክፍያ 550.00 ብቻ ♦️ የስልጠና ቦታ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እና አቡነ ጎርጎሪዎስ ት/ቤት (በቂ ሰልጣኝ ከተገኘ ብቻ) ♦️ከስልጠና በኋላ ደረጃውን የጠበቀ ሰርተፍኬት ይሰጣል ♦️ የሰልጣኝ ቁጥር ትንሽ ከሆነ ለምዝገባ የተከፈለ 50.00 አይመለስም ♦️ ለበለጠመረጃ በስልክ ቁጥር 0991811999 ዘወትር በሥራ ሰዓት መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ©️ ዘወልድ የባህል ማዕከል ዳይሬክቶሬት የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia

Open in Telegram
Views4,800+145%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#6529Text
Views4,220+115%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#6528Text
Views6,350+224%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#6527Text
Views4,120+110%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#6525Text
Views3,930+101%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#6523Photo
Views2,950+51%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#6522Text
Views3,850+96%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#6520Text

📢 ማሳሰቢያ ‼ ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከ2ኛ ዓመት ጀምሮ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ:- ነገ የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የሚገቡ በመሆኑ፣ አዲስ ተማሪዎችን የመቀበልና የማስተናገድ ሥራ እንዲያከናውኑ የተማሪ ፖሊስና የበጎ አድራጎት አባላት በኃላፊነት ተመድበዋል። ስለሆነም ከ2ኛ ዓመት ጀምሮ ያላችሁ ማንኛውም ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው መግቢያ በር በመሄድ አዲስ ተማሪዎችን መቀበል በጥብቅ የተከለከለ ነው።  ይህንን መመሪያ በመተላለፍ፣ ከተመደቡት አስተባባሪዎች ጋር ግጭት ወይም አላስፈላጊ ክርክር በመፍጠር፣ ወይም በሌላ ማንኛውም መንገድ ያለፈቃድ አዲስ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ የተሳተፈ ማንኛውም ተማሪ፣ በዩኒቨርሲቲው የዲሲፕሊን ሥርዓት መሠረት ተጠያቂ ይሆናል። ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች የተላለፈውን መመሪያ በማክበር፣ ለሥራው ምቹ ሁኔታ እንድትፈጥሩና ከማንኛውም ግጭት እንድትቆጠቡ በአክብሮት እናሳስባለን። ©️ የተማሪዎች ህብረት የዲሲፕሊን ዘርፍ ተጠሪ የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia

Open in Telegram
Views4,160+112%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#6519Text

📢 ማስታወቂያ❕ ለሁሉም አዲስ ወደ ወልደያ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ  ተማሪዎች በሙሉ:- እንኳን ወደ ወልደያ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ እያልን ዉድ ተማሪዎቻችን  ወደ ከፍተኛ ትምህርት ጉዟችሁ አዲስ ምዕራፍ ለመጀመር ተቋማችንን በመቀላቀላችሁ ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል። በዩኒቨርሲቲያችን የምታሳልፉት ጊዜ የተሳካ፣ ፍሬያማና በመልካም ትዝታዎች የተሞላ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን። ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የተቋሙን ደንብ፣ የደህንነት ሥርዓትና የመግቢያ መመሪያዎች እንድታከብሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በጥንቃቄ እንድትከተሉ እናሳስባለን። 1. የግቢ መግቢያ በሮች ወደ ዩኒቨርሲቲው ለመግባት የተፈቀዱት ዋናው የW በርና የማርያም በር  ናቸው። ስለሆነም ሁሉም ተማሪ በተፈቀዱት መግቢያ በሮች ብቻ እንዲገባ ይጠበቃል። 2. ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ  ይዞ መግባት የተከለከሉ እቃዎች 🚫 - የውሃ ማሞቂያ ቦይለር፤ - የፀጉር ማስተካከያ ወይም ማሞቂያ ማሽን - ብትን በርበሬ - ስለታም ነገሮች - ተቀጣጣይ እቃዎች - አልኮል መጠጥ - በተቋሙ ደንብ የተከለከሉ ሌሎች ቁሶች ይዞ መምጣት አይፈቀድም 3. አስፈላጊ ሰነዶችንና መታወቂያን ስለመያዝ ሁሉም ተማሪ የትምህርት ሁኔታውንና ማንነቱን የሚያረጋግጡ አስፈላጊ የትምህርት ሰነዶችንና ማንነቱን የሚገልፅ  መታወቂያ ይዞ መምጣት አለበት። 4. የግል ንብረታችሁን በአግባቡ መጠበቅ ከመኪና ከምትወርዱበት ቦታ ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢና መኝታ ክፍላችሁ እስክትደርሱ ድረስ የግል ንብረታችሁን በጥንቃቄ እንድትቆጣጠሩ እናሳስባለን። ቦርሳችሁን፣ ስልካችሁን፣ ገንዘባችሁንና ሌሎች ጠቃሚ እቃዎቻችሁን ያለ ክትትል አትተዉ። በተለይም በጉዞ ላይና ዩኒቨርሲቲው ስትደርሱ ለንብረታችሁ ልዩ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። 5. ስለ ተማሪ ፖሊስና የቻሪቲ አባላት እርዳታ በተመለከተ ለአዲስ ተማሪዎች ቅበላና አቀባበል ሥራ የተመደቡ የተማሪ ፖሊስና የቻሪቲ አባላት PPC ልብስ ለብሰው ከመግቢያ በር እስከ መኝታ ቤታችሁ ድረስ እንዲያግዟችሁ ተመድበዋል። ስለሆነም ከተመደቡት አካላት ውጭ የሆነ ማንኛውም ሰው “እናግዛችሁ” በሚል ሰበብ ሊያጭበረብራችሁ ወይም ንብረታችሁን ሊወስድ እንዳይችል ጥንቃቄ አድርጉ። እርዳታ ስትፈልጉ የተመደቡትን አካላት በመለየት ተገቢውን ድጋፍ አግኙ። 📞 የአስተባባሪዎች ስምና ስልክ ቁጥር 1. ፀሐየ አንተነህ — 0923573446 2. ሳምራዊት ሰጣለም — 0981822233 3. ፍቅረ ሚካኤል መለሰ — 0981644195 4. ሰማእግዚሄር ጌታሁን — 0980586330 5. ሙሳ እስሌማን — 0929248448 6. እግዚሄርሰማ መጎስ — 0980467916 7. አንደት ተስፋ — 0925693479 8. ህብስት መጎስ — 0901769325 በመጨረሻም፣ ሁላችሁም አዲስ ተማሪዎች  የዩኒቨርሲቲውን ደንብና የደህንነት መመሪያዎች በማክበር፣ በሰላምና በሥርዓት ወደ ተቋማችን እንድትገቡ እናሳስባለን። ©️ የወልደያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia

Open in Telegram
Views3,390+73%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—
#6518Photo
Views3,420+74%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#6516Photo

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የጤና ኢንሹራንስ ቤተሰቦቻችን  ❕    እንደሚታወቀው ክበባችን በ2018 ዓም የግቢ ቆይታችን በነበረው የመጨረሻ 2 እና 3 ወራቶችን በካፌ ውስጥ እናቶችን የማገዝ ( እቃ ማጠብ) ስራ ሲሰራ እንደነበር አይዘነጋም ። ሆኖም የኢንሹራንሱ አባል የሆናችሁ ሁላችሁም     ይህንን መልካም ስራችነን ቀጣይ ሀሙስ በ12/2/ 2019 ዓም በተለመደው ሰዓታችን ( 11:00 ) ካፌ አካባቢ ተገናይተን ስራ እንጀምራለን ከወድሁ ተዘጋጅተን በሰዓቱ እንድንገናኝ። ማሳሰቢያ ‼ እስካሁን በቋሚነት አባል ያልነበራችሁና በግቢው ከዛሬ ጀምሮ አንድ አመት ከስድስት ወር በላይ በግቢ ውስጥ የምትቆዩ ተማሪወች የኢንሹራንሱ አባል መሆንና የክብር ሰርተፍኬት ባለቤት መሆን የምትፈልጉ ከሆነ ከቢሯችን se18 G+1 ወይም ዘወትር ሀሙስ ማታ ካፌ መመዝገብ ትችላላችሁ። ©️ የ ጤና ኢንሹራንስ ክበብ ሰብሳቢ [ዳዊት በስፋት ] የ ቴሌግራም ገፃችን ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇 https://t.me/SHealthMatter2015 የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia

Open in Telegram
Views3,880+98%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#6515Photo
Views3,670+87%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#6513Text
Views3,250+66%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—