Account

Green Bird Technology

A wing for change 🛫 Contact Us @greenbirdtechnology

Username
@greenbirdtechs
Subscribers7,367
Avg views per post, 7d867−91.8% vs prev 7d
ERR11.77%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 31, 20263,310
Nov 1, 202661,600
Nov 2, 20262,790
Nov 3, 20263,335
Nov 11, 202622,700
Nov 17, 20261,850
Nov 19, 20261,525
Nov 20, 20261,820
Nov 21, 202635,200
Nov 22, 202621,500
Nov 26, 2026867

Most viewed this month

  1. 01
    Views61.6K
    Forwards—
    Reactions15
    Comments—
  2. 02
    Views35.2K
    Forwards—
    Reactions5
    Comments—
  3. 03
    Views22.7K
    Forwards—
    Reactions10
    Comments—
  4. 04
    Views21.5K
    Forwards—
    Reactions12
    Comments—

Latest posts

#557Photo

AI ሥራችንን ሊቀማን ይችላል? አሁን ላይ በዲጂታል ሙያዎች ውስጥ ከሁሉም በላይ ከፍተኛ ገንዘብ የሚሠራበት በAI ዘርፍ ሲሆን ይህን ለመረዳት የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ። በ2026 ከተለቀቁ Online ሥራዎች ውስጥ ሌሎች ሙያዎች በ23% ሲያድጉ የAI ሥራዎች ግን በአማካይ በ109% እድገት አሳይተዋል። በዓመት ውስጥ በእጥፍ የሥራ ዕድሎች ማለት ነው። ለዚህ ትልቁ ማሳያ ደግሞ በዘርፉ ቁልፍ የሚባሉ ቃላት በሥራ ዝርዝሮች ውስጥ ያሳዩት አስደናቂ ዕድገት ነው። ለምሳሌ ✓ AI video generation & editing: +329% ✓ AI integration: +178% ✓ AI data annotation & labeling: +154% ✓ AI image generation & editing: +95% ✓ AI chatbot development: +71% ✓ Claude : + 372% ስለዚህ AI ሥራችንን ሊቀማን ይችላል ማለት ምን ማለት ነው? ሁላችንም መረዳት ያለብን አንድ ነገር አለ። AI በስልካችን ወይም ላፕቶፕ ላይ እንደምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች እንደማለት ነው። አጠቃቀማቸውን ካወቅን ብዙ ሥራዎችን እንደምንሠራባቸው ሁሉ በAI ላይም ተመሳሳይ ነው። ስለዚህ ሥራዎቻችን በAI ይተካሉ ማለት በኛ እና AIን በሚገባ በሚጠቀም ሰው መካከል ያለ ፉክክር ማለት ነው አስደናቂው ነገር *** የAI ሥራዎችን በአግባቡ ለመፈጸምና ውጤታማ ለመሆን ቢያንስ ከነዚህ ሙያዎች አንዱን ማወቅ ግዴታ ነው። ምክንያቱም AI በዋነኝነት እንዲማርና ራሱን እንዲያስተምር የተደረገው በነርሱ ስለሆነ 1 → Graphics Design 2 → Video Editing 3 → Programming » እናም ባገኛችሁት አጋጣሚ ብቻ ሳይሆን እንዴትም ብላቹ ራሳቹን በነዚህ ሙያዎች ብቁ አድርጉ ፡፡ @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥

Open in Telegram
Views867−93%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#556Photo
Views21,500+73%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#555Photo
Views35,200+184%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#553Photo

አስተምረን ፣ ሸልመን ፤ አሸናፊ አድርገን 🤭 *** ለ24 ሰዓታት ብቻ ለምዝገባ ክፍት ነው → ከPhotoshop → Figma → ከPoster → App Design *** በዚህ ፍጥነት ከምንም ተነሰቼ ቤቴ ሆኜ የትም ሳልሄድ ሳልደክም ይህንን ሁሉ እችለው ይሆናል ብሎ ማንም አይገምትም ብቻ ተመዝገቡና እዩት ⚡️ 16ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል 60% ከፍላቹ 40% ተምራቹ አሸንፋቹ ሠርታቹ የምትከፍሉት *** የመመዝገቢያ አድራሻ @greenbirdtechnology *** ሁሉንም አንድ ላይ ⁕ Photoshop ⁕ Illustrator ⁕ Indesign ⁕ Figma ⁕ Canva ⁕ Photopea → 30+ Projects *** የምትማሩት ምንድነው ? √ UX UI ~ Web Design ~ App Design √ Logo √ Poster √ Thumbnail √ Magazine √ Business Cards √ Brochure √ Branding አስተምረን ፣ ሸልመን ይህን ሁሉ ባንድ ላይ *** ለአሸናፊዎች ሽልማት Video Editing Course [ የ5000 ብር ዋጋ ያለው ] 1ኛ አሸናፊ 100% በነጻ 2ኛ አሸናፊ 50% በነጻ 3ኛ አሸናፊ 25% በነጻ *** Upwork + Fiverr ደግሞ ሙሉ ኮርስ በነጻ *** ምን ያስፈልጋል ? ● ላፕቶፕ ● ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ ● ለኮርስና ፕሮጀክት በቂ ጊዜ *** የኮርስ ቀናት ሰኞ ፡ ማክሰኞ ፡ ረቡዕ ምሽት 2፡00 - 4፡00 *** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑

Open in Telegram
Views1,820−85%vs avg
Forwards—
Reactions16
Comments—
#552Photo
Views1,560−87%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#551Text

AI ሥራዎችን በምን ያክል ፍጥነት እንደሚሠራ በቀላሉ ተመልከቱ ✔️ አንድ የ40 ዓመት ልምድ ያለው ሐኪም በሕይወት ዘመኑ ከሚያገኘው መረጃ በበለጠ AI በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ በብዙ እጥፍ ይደርስበታል ። ✔️ ይህ ብቻ ሳይሆን ሐኪሙ ይህን ያክል ዓመት ልምድ ኖሮት እንኳን ከሚፈጥረው ስህተት በተቃራኒ AI 80% ምንም ስህተት እንዳይፈጠር ያደርጋል [ የሳይበር ጥቃቶች ግን የሉም ማለት አይደለም ] ✔️በዚህም AI በአንድ ጊዜ በጣም ብዙ ሺህ ሰዎችን ተክቶ ከነሱ በብዙ እጥፍ የተሻለ ሥራ መሥራት ይችላል ማለት ነው። ወደፊት የሰው ልጅ ከሚገጥሙት አስፈሪ አደጋዎች መካከል ሥራ አጥነት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ። በሁሉም መስክ ✓ በሕክምና ✓ በሕግ ✓ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ✓ በማኅበራዊ ጉዳዮች ✓ በትምህርት ✓ በባንኮች ✓ በሃይማኖት ተቋማት ሳይቀር በሚፈጠረው የቴክኖሎጂ ፉክክር ምክንያት የሰው ልጆች የውድድር አቅም በእጅጉ ስለሚዳከም ሥራ አጥነቱ በዛው ልክ ይሆናል ። ነገር ግን ወደዚህ የቴክኖሎጂ አቅጣጫ ትኩረት ያደረጉ ሰዎች በሥራ ላይ የመቆየትና የመፈለግ ዕድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው ። 🩵እንደ ባለሙያዎች ትንተና AI በ2030 የዓለምን ኢኮኖሚ 16 ትሪሊዮን ዶላር ድርሻ ይወስዳል 🙊 ይህን ታሳቢ በማድረግም በሀገራችን የ5 ሚሊዮን Coders ኮርስ በነፃ እየተሰጠ ይገኛል። በዓለማችን 2ኛው የAI ዩኒቨርሲቲም በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል። 🩵እናም ብዙ ዓመታት ወስዳቹ ከምትማሩት ትምህርት በበለጠ አሁን ላይ ገበያው የሚፈልገው Graphics + Video Editing + Programming + AI Skill ላይ ራሳቹን ብቁ አድርጉ ። ⭐️አስደናቂው ነገር ከሁሉም በላይ አሁን ብዙ ገንዘብ የሚሰራበትን የAI ክህሎት ለመረዳት ከ3ቱ አንዱን [ Graphics or Editing or Programming ] ማወቅ የግዴታ ግዴታ ነው 🤭 እንደዛ ካልሆነ እንዲሁ የAI ባለሙያ እሆናለሁ ብትሉ « ሁሁይ » የሚለውን አያ ጅቦ በዘለለ ሌላ የምትሠሩት ነገር አይኖርም 😁 እናም እንዴትም ብላቹ ብቁ ባለሙያ ሁኑ :: ከሚመጣው አስፈሪ ስራ ፈትነት ራሳቹን አድኑ ::

Open in Telegram
Views1,490−88%vs avg
Forwards—
Reactions13
Comments—
#549Photo

ምርጫችን አይደለም ⚡️ በዚህ ዘመን የቴክኖሎጂ አድናቂ ወይም ባለሙያ ስለሆንን ብቻ ሳይሆን በምንኖረው ሕይወት ከሌሎች ተለይተን ወደኋላ ላለመቅረት ከፈለግን ስለ AI ወይም ሰው ሠራሽ አስተውሎት ማወቅ ግዴታችን መሆን አለበት ። ሥራዎቻችን ማጣት ብቻ ሳይሆን ስለሥራ ማሰብ የማንችልባቸው ጊዜያት ሩቅ የሚሆን አይመስልም ። ይህ የሚሆነው በ2 ምክንያቶች ነው 1 → በራሱ በAI ምክንያት 2 → AIን በሚጠቀሙ ባለሙያዎች ምክንያት *** አሁን ላይ በብዙ ሀገራት ከትንንሽ ሥራዎች ጀምሮ እስከ ትልልቅ የመንግሥት ባለሥልጣናት ኃላፊነቶች በዚህ ቴክኖሎጂ እየተተኩ ነው ። በዚህ ብቻ ሳይሆን ✓ በሕክምና ✓ በሕግ ✓ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ✓ በማኅበራዊ ጉዳዮች ✓ በትምህርት ✓ በሃይማኖት ተቋማት ሳይቀር የአዎንታዊና አሉታዊ መልኩ በእጅጉ ሰፊ ድርሻ እየያዘ ነው ። እናም በየትኛውም አጋጣሚ መማር ፣ ማወቅና ሥራዎችቻችን ላይ አጋዥ አድርገን መጠቀም አማራጭ የሌለው መፍትሄ ሊሆን ይገባል ። በይበልጥ ቅርብ እንድትሆኑ የሚያግዛችሁን አስተማሪ ቆይታ ደግሞ ይሄው ተጋበዙልን Solomom Kassa . . @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥

Open in Telegram
Views1,850−85%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#544Photo
Views22,700+83%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#543Photo

የ200 ብር ካርድ እንሸልማቹ እስቲ 🤭 ይህንን ታውቁ ነበረ ? በጣም የታወቁና ብዙ ሥራዎችን የሚያግዙን እንደ ChatGPT, Claude, Gemini, DeepSeek, Grok እና ሌሎች AI ሞደሎች በቀጥታ ቴሌግራም ላይ በbot መልኩ ማግኜት ትችላላችሁ 🤗 ብዙ ተጠቃሚዎች ካላቸው ውስጥ 1. GPT4Telegram → Best all-in-one option → Username: @GPT4Telegrambot → Includes ChatGPT, Claude, Gemini, DeepSeek and image-generation features. 2. ChatGPT + Claude + Nano Banana → username: @chatsgpts_bot → AI bot with ChatGPT, Claude, Gemini, Nano Banana, DeepSeek + other models 3. Syntx AI → Username: @syntxaibot → Used for AI chat, image generation and video generation. አስፈላጊ የደኅንነት ጥንቃቄ አብዛኞቹ ቦቶች 3ኛ ወገን [ 3rd Party Service ] የሚሰጡ ስለሆነ ግላዊ መረጃዎችን ማለትም Passwords, Bank details + telegram login code መስጠት በፍጹም ተገቢ አይደለም ። ሽልማት ከላይ ያለውን AI Prompt ኮፒ አድርጉና @GPT4Telegrambot ተጠቅማቹ ChatGpt Model ምረጡ ። ቀጥሎ ኮፒ ያደረጋቹትን Prompt Paste አድርጉት በመጨረሻም የሰጣችሁን ምስል ከዚህ ፖስት Comment ሥር ላኩልን ። ቀድሞ ለላከ 100 ብር ካርድ 2ኛ ለላከ 60 ብር ካርድ እና 3ኛ ለላከ 40 ብር ካርድ እንሸልማችኋለን :: *************** @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥

Open in Telegram
Views3,880−69%vs avg
Forwards—
Reactions21
Comments—
#542Text
Views2,790−78%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—

All posts

Connections